ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”

الذهاب إلى القناة على Telegram

ትክክለኛውን የኢስላም እምነት (አቂዳ) እና የነብዩን ﷺ ሱና በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አባቶች) ግንዛቤ የምናሰራጭበት ቻናል ነው።

إظهار المزيد
4 728
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
-3030 أيام

جارٍ تحميل البيانات

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+80
في 3 قنوات
سبتمبر '26
+268
في 11 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+1 637
في 9 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+2 503
في 5 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '240
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+542
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+311
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+768
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+505
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+505
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+637
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+349
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+209
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+510
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+480
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+1 782
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
18 أكتوبر+1
17 أكتوبر+6
16 أكتوبر+4
15 أكتوبر+1
14 أكتوبر+1
13 أكتوبر+9
12 أكتوبر+10
11 أكتوبر0
10 أكتوبر+3
09 أكتوبر+2
08 أكتوبر+2
07 أكتوبر+5
06 أكتوبر+4
05 أكتوبر+3
04 أكتوبر+24
03 أكتوبر+3
02 أكتوبر0
01 أكتوبر+2
منشورات القناة
"አፍቃሪው ደረሳ ምን አለ መሰላችሁ? ‘ጌታዬ ሆይ! እሷ ለሷ የሚበጃትን አታውቅምና... እባክህን ለእኔ ዳራት!’" 😁

2
እሺ ልጆች አሁን ሰብሰብ በሉ፤ እዚህ ለሌሉትም ደውላችሁም ቢሆን ጥሯቸው! አንዴ ሹራ ማድረግ አለብን በዚህ ሰሞን በጣም ተጠፋፍተናል! 😁
1 038
3
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!? ⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም አህካም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ! وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال ✍️منقول
1 207
4
☞ብዙዎቹ ሴቶች ፈሳሽ ነገር (እርጥበት) ያጋጥማቸዋል። ይሄም ረጂም ጊዜ በመቆም፣ በስራ ጫና እና በመሰል ጉዳዮች ይባባሳል፤ አሳማኙ ብይን ይህ ፈሳሽ ከማህጸን በኩል በመምጣት እስከፈሰሰ ድረስ ነጃሳ አይደለም የሚለው ነው። ስለሆነም ኢስቲንጃእ ማድረግ አያስፈልግም። ነገር ግን ዉዱእ ያፈርሳል። ይህ ፈሳሽ ዉዱእ አያፈርስም የሚል እይታ ያለው ቀደም ያለ ምሁር ቢኖር ኢብኑ ሀዝም ነው ይላሉ ሸይኽ ሰዒድ ኸስላን ሰልሰቢል በተሰኘው ኪታባቸው ላይ። ⇛በርግጥ ሸይኽ አልባኒ ከሴት ልጅ ብልት የሚፈስ እርጥበት ነጃስ አይደለም ይላሉ። በተጨማሪም ዉዱእ አያስፈታምም የሚል እይታ ነው ያላቸው። ኢብኑ ዑሰይሚኒም ቢሆኑ እንድሁ ለጥንቃቄ ሲባል ዉዱእ ማድረጉ የተሻለ ነው ይበሉ እንጅ በርግጠኝነት ዉዱእ ያስፈታል ለማለት አይደፍሩም። ⇘ዉዱእ አፍራሽ ነገራቶች በዝርዝር ሲነገሩን ይህ እርጥበት ዉዱእ እንደሚያፈርስ ግን አልተነገረም። በተለይም ችግሩ በጣም ሰፊ ከመሆኑ አንጻር ዉዱእ አስፈቺ ቢሆኑ በዝምታ አይታለፍም ነበር ይላሉ ሸይኽ አልባኒ። ✍️منقول
1 333
5
«ወይኔ ጉዴ መጡ ደሞ ዛሬም ሊነዘንዙኝ ነዉ!» እያለች ትጨነቃለች። ገና ከሩቅ ስታያቸዉ ለመሸሽ ይቃጣታል። «ምነዉ ጌታዬ ምን አጥፍቼ ይሁን?» ትላለች። ምን ታድርግ ዉሳኔዉ የሷ አይደል ጎትታ አታመጣዉ ወይ ደግሞ የሚሆናትን ፈልገው አይድሯት። ብቻ በመሸ በነጋ ቁጥር ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እሷን ልቧን ይሰብሯታል። ⇛«አንቺ በቃ ቆመሽ ቀረሽ» እያሉ ያስጨንቋታል። መፈጠሯ እንድጠላ ያደርጓታል። እሷ እኮ አላገባም አላለችም ግን ባል አልመጣ አላታ! እሪዝቋ ያለዉ በፈጣሪዋ እንጂ መች በእሷ እጅ ሆነና! ☞ይሄ አይነት ግድያ ቀብር ያላገኘ ግን በሁሉም ቤት በሴት እህቶቻችን ላይ የሚፈፀም ነዉ። ሞራልን ሰብሮ ስሜት አልባ የሚያደርግ ግድያ ነውና እንጠንቀቅ! ✍️منقول
1 467
6
"የጁምዐን ሶላት የት ሰገዳችሁ? እኔ ፉሪ በሚገኘው መስጅድ ከኡስታዝ አህመድ አደም ጋር።
1 527
7
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
1 547
8
“ዛሬ በኢማን ጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘትህ፣ነገ በዚሁ ላይ መጽናትህን አያመለክትም፣አላህ እንጂ ራስህ ለራስህ ዋስትና መሆን አትችልም። ስለዚህ የደከሙትን አትናቅ።  ባልገራላቸው አትሳቅ። የሰው ልጅ  ቀልብ ሁሉ በአላህ እጅ ናት። እሱም እንደሻው ይገለባብጣታል። በኃጢአተኛ ላይ አትጀነን። እኔ ከሱ የበለጥኩ ነኝ አትበል።በንቀት ዐይንም አትመልከተው። ✍️منقول
1 567
9
አንዲት እህቴ ፖስት አድርጋው መሰለኝ ሰው ሼር አድርጎልኝ አየሁት። ስላሰባችሁልኝ እና ለመልካም ምኞታችሁ በጣም ሹክረን! ነገር ግን አልሃምዱሊላህ በራሴ የመሄድ አቅሙ ስላለኝ ምንም ዓይነት ቻሌንጅ
አንዲት እህቴ ፖስት አድርጋው መሰለኝ ሰው ሼር አድርጎልኝ አየሁት። ስላሰባችሁልኝ እና ለመልካም ምኞታችሁ በጣም ሹክረን! ነገር ግን አልሃምዱሊላህ በራሴ የመሄድ አቅሙ ስላለኝ ምንም ዓይነት ቻሌንጅ አልፈልግም። ቅንነታችሁ ግን ከልቤ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ! 🙏
1 531
10
“የሆነች ነገር ልንገራችሁ ወይስ ትተኛላችሁ? የትኛው ይሻላል?
1 368
11
«አተኙም ነው🤔
1 411
12
ውድ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከዓይን የተሸሸጉና ድብቅ ናቸው። የራስህ ዋጋ ሲገባህ ማጽደቂያ ፍለጋ የሰዎችን 'Like' እና 'Comment' አትጠብቅም። እናንተ ብርቅ እና የተከበራችሁ ናችሁ! በተለ
ውድ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከዓይን የተሸሸጉና ድብቅ ናቸው። የራስህ ዋጋ ሲገባህ ማጽደቂያ ፍለጋ የሰዎችን 'Like' እና 'Comment' አትጠብቅም። እናንተ ብርቅ እና የተከበራችሁ ናችሁ! በተለይ ሙተነቂቦችማ ከዚህም ሁሉ በላይ የከበሩ ናቸው! 💎✨
1 488
13
"ቆይ ዛሬ የት ገብታችሁ ነው? እኔ ትንሽ ብጠፋ ጭራሽ መሽከርከር ጀመራችሁ!"
1 420
14
~ዝሆን ሁለት ጥርሶቹ ጎልተው ስለሚታዩ ሌሎች ጥርሶች የሉትም ማለት አይደለም። እነዚህ ጎልተው የሚታዩት ጥርሶች ውበቱ ወይም ግርማ ሞገሱ ናቸው። በዛውም ልክ የጥቃት ሰለባ ያደርጉታል። ፈገግታችንን ብቻ ስለሚያዩ የማይከፋን ለሚመስላቸው፣ ስለማንጨናነቅ ቁም ነገር የማናውቅ ለሚመስላቸው፣ መልካም ብለው ባሉት ቦታ ስለማያገኙን እርባና ቢስ ለምንመስላቸው ሰዎች አቅል ይስጥልን። ሁለት ጥርስ ብቻ ሁሌ አትመልከቱ ሌሎች ከ20 በላይ ጥርሶች አሉ። ሳቆቻችን የሚሸሽጉትንን ለመመልከት ሰፋ በሉ። ከምናሳያችሁ የበለጠ የምናሳይበትን ምክንያት ተረዱ። ✍️منقول
1 505
15
🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋 አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - Nove
🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋 አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - November 7) በሚኖረው የጉዞ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት መንፈሳዊ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ኢንሻአላህ! 🤲  💼 ለእርስዎ ምቾት ሲባል በሁለት ዓይነት አማራጮች ተዘጋጅቷል፡ 🧳 1. በአንድ ሻንጣ ፓኬጅ 🧳🧳 2. በሁለት ሻንጣ ፓኬጅ (ከመረጡት አማራጭ ጋር አብረው አሁኑኑ ይመዝገቡ!) 🏨 የሆቴል እና የአገልግሎት ጥራት፡ • ሆቴሎቻችን እጅግ ጥራት ያላቸው እና ለሃረም በጣም ቅርብ የሆኑ 🕌 • ምቹ እና አስተማማኝ ትራንስፖርት • ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ✈️  ⏳️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ሳይዘገዩ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ 📍 አድራሻ፡ ኒያላ ሱማሌተራ 5ኛ ፎቅ 📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ፡ 📲 0941529755 🤲 አላህ ኡምራችሁን ተቀቡል ያድርግልን! ✨
993
16
"‘አልሀምዱሊላህ’ ለማለት እኮ የግድ ማስነጠስ የለብንም! 😁 ስለ ሰጠንም ሙሉ ጤና እና ሰላም ሁልጊዜም ‘አልሀምዱሊላህ’!"
1 876
17
«ጌታዬ ሆይ! ሰዎች የውጪውን መልካም ማንነቴን ያያሉ አንተ ግን የውስጤን ስህተት በደንብ ታውቃለህ። በቸርነትህ የሸፈንከውን ጉድለቴን አታጋልጥብኝ ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና በምህረትህ ሰውረኝ።»
2 047
18
«ጌታዬ ሆይ! ሰዎች የውጩን መልካም ማንነቴን ያያሉ አንተ ግን የውስጤን ስህተት በደንብ ታውቃለህ። በቸርነትህ የሸፈንከውን ጉድለቴን አታጋልጥብኝ ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና በምህረትህ ሰውረኝ።»
1
19
✨ "ሰዎች ገፍተው ገፍተው አስመርረውት ወደ አላህ ያሸሹት ሰው እንዴት የታደለ ነው!" አንዳንዴ የሰዎች በደልና ክህደት ወደ አላህ እቅፍ የሚያስገባ ታላቅ ምክንያት ይሆናል። በበደላቸው ተገፍተን ወደ ጌታችን እንድንጠጋ በደጃፉም እንድንወድቅ ስላደረጉን—በእነዚያ ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን! ደግሞስ አላህን ካገኙ ቦኋላ የሚታጣ ምን አለ? (ምንም!) ጌታውን ያገኘ ሁሉንም ነገር አግኝቷል እርሱን ያጣ ደግሞ ሁሉንም አጥቷል።
3 867
20
“በአላህ ዘንድ በወንድና በሴት መካከል የመብትና የሥራ ክፍያ ልዩነት የለም። መበላለጥ የሚመጣው በኢባዳና በአላህ ፍርሃት (ተቅዋ) ብቻ ነው። አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡ "وَمَن يَعْمَلْ مِنَ ٱلصَّٰلِحَٰتِ مِن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًۭا" "ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ። በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም።" 📖 (ሱረቱል ኒሳእ 4:124) ወንድ በመሆኑ የሚጨመርለት ሴት በመሆኗም የሚቀነስባት ምንም ነገር የለም!
2 302