cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net

“እውነት ለሁሉ” በዓለም ዙርያ በሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ክርስቲያኖች የተመሠረተ ድረ-ገፅ ሲሆን እስልምናንና ክርስትናን የተመለከቱ መጣጥፎችን፣ መጻሕፍትን፣ ዜናዎችንና የመሳሰሉትን ያስነብባል፡፡ የኦዲዮና የቪድዮ መረጃዎችንም ያቀርባል፡፡ የበለጠ ለማወቅ http://www.ewnetlehulu.org ይጎብኙ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 644
مشترکین
+524 ساعت
+257 روز
+14730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

New Video፦ Did Jesus Rise From the Dead? ⭐️ ከአለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ክስተቶች መካከል አንደኛውና እውቁ ክስተት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ እውን ነውን? https://youtu.be/Xy1ihwaER3s ተጭኗል ሼር ይደረግ።🎉
نمایش همه...
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማረው ትምህርት ብቻ ሳይሆን ራሱ ማንነቱ፣ ሕይወቱና አገልግሎቱ የአስተምህሮ መሠረት ናቸው። የትኛውም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ ሰው በዚህ ሁኔታ የአስተምህሮ መሠረት ተደርጎ አይቆጠርም፣ ሊሆንም አይችልም። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም እንከን የለሽ ቅዱስና ጻድቅ በመሆኑ ስብዕናው የአስተምህሮ መሠረት ነው። የፍፅምናው ምክንያት ደግሞ ፅንፈ ዓለሙን የፈጠረ መለኮት መሆኑ ነው። ሥጋን ከለበሱት መካከል "ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው?" በማለት በራስ መተማመን ሊጠይቅ የሚችለው እርሱ ብቻ ነው (ዮሐ. 8:46)። እርሱ በሥጋ የተገለጠ አምላክ ነውና። የክርስትና መሠረቱ በፍፅምናው ፍጥረት ሁሉ የመሰከረለት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ------- ከክርስትና በተጻራሪ እስልምና በብዙ ኃጢአቱ የሚታወቀውን ሙሐመድ የተሰኘ ግለሰብ የአስተምህሮ መሠረት አድርጓል። በሙስሊሞች ዘንድ የሙሐመድ ትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናው የአስተምህሮ ምንጭና መሠረት ነው። በዚህም ምክንያት ለሙስሊሙ ዓለም ዕዳ የሆኑ እርባና በሌላቸው ትረካዎች የተሞሉ ኁልቊ መሣፍርት የሌላቸው መጻሕፍት ተጽፈዋል። የሁሉም ትኩረት ደግሞ አንዱ ግለሰብ ነው። በአንድ ወገን እርሱ የፈፀማቸውን ጆሮን ጭው የሚያደርጉ የነፍሰ ገዳይነት፣ የሴት-አውልነትና የዝርፊያ ታሪኮች እየነገሩን በሌላ ወገን ደግሞ የዚያኑ ግፈኛ ግለሰብ ቅድስና ይነግሩናል። በተግባሩ ርኩስ እንደሆነ የነገሩንን ያንኑ ሰው በቃላት ቅዱስ ያደርጉታ። የሙስሊሙ ዓለም ምንኛ የከሰረ ነው! ክርስትናና እስልምና ልዩነታቸው የብርሃንና የጨለማ፣ የሕይወትና የሞት፣ የጽድቅና የኩነኔ ያህል ነው!
نمایش همه...
New Video፦ Why Four Gospels? ⭐️ በአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ መካተት የነበረባቸው ነገር ግን ሳይካተቱ የቀሩ ከሰማንያ የሚበልጡ ወንጌላት አሉን? https://youtu.be/AUtzBU5M2iY?si=4I-xFAC41Sld0VBG ተጭኗል ሼር ይደረግ።🎉
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህቺን መጽሐፍ ለ3ኛ ዕትም ለማብቃት እንቅስቃሴ ጀምረናል። በዚህ መልካም ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ወገኖች ቴሌግራም ላይ ወንድማችን ማሜን ማናገር ትችላላችሁ። ይህንን መልካም ሥራ ከግብ ለማድረስ አንድ ጥራዝ ከማሳተም ጀምሮ ሁላችንም የአቅማችንን እንለግስ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ቴሌግራም t.me/Muhammad_Ewnetlehulu
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ምሑራዊ ምንጭ የሙሐመድ ሰሓቦች እና ሁለተኛው የእስልምና ትውልድ የመስዋዕቱ ልጅ ይስሐቅ መሆኑን በአድን ድምፅ እንደሚስማሙ ይናገራል። እስማኤል ነው የሚለው ኋላ ላይ የመጣ ትውፊት ነው። ሙስሊሞች ታሪክ በማፋለስ እስማኤል ነው ለምን ይላሉ? የጽሑፉ ትርጉም እንዲህ የሚል ነው:- “የተጠቀሰው የቁርአን አንቀፅ ለመስዋዕት የቀረበው ልጅ ማን እንደሆነ አይናገርም፡፡ ብዙ ሙስሊም ሊቃውንት ለመስዋዕት የታሰበው እስማኤል መሆኑን ይናገራሉ … ነገር ግን አል-ታላቢ የተሰኘው ቀደምት ትውፊት በአፅንዖት እንደሚገልጸው አስሃባ እና ታቢዑን፣ ማለትም የነቢዩ ወዳጆችና ከዑመር ኢብን ኸጧብ ጀምሮ እስከ ከዕብ አል-አሕባር ድረስ የሚገኙት ወገኖች ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተለየ አቋም አልነበራቸውም፡፡” (Gibb and Kramers. A Shorter Encyclopaedia of Islam; p. 175) አንዳንድ ሙስሊሞች የመስዋዕቱ ልጅ እስማኤል መሆኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ ለማሳየት ራሳቸውን ሲያስጨንቁ ማየት አስቂኝ ነው። መጀመርያ እስኪ ከራሳችሁ መጻሕፍት ጋር ታረቁ።
نمایش همه...
ዛሬ ረቡዕ በኢትዮ አቆጣጠር 12:30 ላይ ይለቀቃል። እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል! https://youtu.be/7Ni41OknXQs
نمایش همه...
ክርስቶስ አምላክ ነውን? በሻሸመኔ ከተማ ሺህዎች የታደሙበት የሙስሊም ክርስቲያን ውይይት

🚩 ይህ የወንድማችን የመሐመድ አበባው YouTube ገጽ ነው። ይህ ወንድማችን በእስልምና ዙሪያ የሚያገለግል የተወደደ ወንድም ነው። Subscribe እና Share በማድረግ አግዙት!
نمایش همه...
نمایش همه...
በእስልምና የድነት ዋስትና አለን?

https://vm.tiktok.com/ZMr1jdhMc/ 🚩 ለፈገግታ 😁
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.