አዶናይ
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot
نمایش بیشتر7 165
مشترکین
-524 ساعت
-247 روز
-10230 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+26
در 2 کانالها
سپتامبر '26
+48
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '26
+66
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+76
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+50
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+78
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+53
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '26
+30
در 4 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+25
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+65
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+64
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+52
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+62
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+47
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+57
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+53
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+77
در 4 کانالها
Get PRO
مه '25
+60
در 4 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+67
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '25
+54
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+78
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+114
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+134
در 5 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+69
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+582
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+984
در 3 کانالها
Get PRO
اوت '24
+1 208
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+90
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+95
در 3 کانالها
Get PRO
مه '24
+130
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+264
در 9 کانالها
Get PRO
مارس '24
+1 894
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+1 157
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+1 341
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+145
در 5 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+136
در 6 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+173
در 3 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+118
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+100
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+100
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+107
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+112
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+95
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+79
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+79
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+132
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+112
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+192
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+120
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+154
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+152
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+161
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+211
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+185
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+176
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+213
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+229
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+234
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+95
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+96
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+125
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+84
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+133
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+76
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+152
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+160
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+146
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+129
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+116
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+866
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 اکتبر | +1 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | +2 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | +2 | |||
| 13 اکتبر | +1 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | +2 | |||
| 08 اکتبر | +1 | |||
| 07 اکتبر | +5 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | +4 | |||
| 03 اکتبر | +4 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ
ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏
እንታዘዝልሃለን
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
| 2 | "እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤
ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።" —
ተብሎ ይነገርላቹ 🙌🏼 | 1 033 |
| 3 | ከእግዚአብሔር ጋር የተኖረ ህይወት ፀፀት የለበትም ! | 1 |
| 4 | 🎙️ ንካኝ 🙌🏼
እድሜ ልኬን . . .
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost | 1 613 |
| 5 | Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤
100% Trusted
@Beloved_ELA | 1 586 |
| 6 | ታውቃላቹ አይደል ከ 12 ቱ የእስራኤል ነገዶች መካከል የሌዊ ነገድ ብቻ ምድራዊ ርስት እንዳልተሰጠው ? እንደምታውቁት ለአንድ ሰው ርስት ማለት ከርስትነት ባለፈ ትኩረቱ ፣ መዋያ ስፍራውም ጭምር ነው እና የሚገርማቹ ለ11 ዱ የእስራኤል ነገዶች እግዚአብሔር ለእያንዳንዳቸው ትኩረት ሰጥተው የሚንከባከቡት፣ ደግሞም ጉድ ጉድ የሚሉለት ርስት ቢሰጣቸውም ለአንዱ ለሌዊ ነገድ ግን ራሱን ነበር እንደ ርስት አድርጎ የሰጠው፤ አይገርምም ርስትህ እግዚአብሔር ሲሆን ? መዋያህ ፣ ሙሉ ትኩረትህ ራሱ እግዚአብሔር ሆኖ ሲሰጥህ 🙌🏼 ከዚህ በላይ በምድር ላይ የሚያስቀናኝ ነገር የለም ፤ ብቻ " ርስቴ ነህ " ብለን የዘመርንለት እግዚአብሔር የእውነት የዚህ ዘመን ርስታችን ሆኖልን መዋያችን ፣ የቀንና የለሊት ትኩረታችን እርሱ ብቻ ይሁንልን።
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost | 2 196 |
| 7 | ተመስገን
ዛሬ 23 አመት ሞላኝ ፤ 23 አመታትን በእግዚአብሔር ምህረት 🙏 | 1 754 |
| 8 | 🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ
እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost | 1 702 |
| 9 | የማንም ሰው እጅ አለበት የማይባልበት ፤ በእግዚአብሔር ብቻ የሚጠረጠር ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቹ ! | 1 993 |
| 10 | በነገራች ላይ እንደዚህ አመቱን በሙሉ ሊደመጡ በሚችሉ መአት መዝሙሮች ታንበሸብሹኛላቹ ብዬ አላሰብኩም ነበር 🥰 ለማንኛውም እንካሁን ሁሉንም መዝሙሮች ሰምቻቸው አልጨረስኳቸውም ፤ ስጨርስ የቀረልኝን አካፍላቿለሁ ሁላቹንም ግን እግዚአብሔር ድራሻቹን ብርክርክ ያድርግልኝ 😊 | 2 096 |
| 11 | " እንዲሁ ርዕስ ሳንቀይር ገና የፀጉር ቀለም እንቀይራለን "
ሰሞኑን ህሉ ስትል የሰማሁት ቃል ነው ...ያርግልን በኢየሱስም 🙏 | 1 714 |
| 12 | መዝሙር ጋብዙኝ 🥰
ባሳለፍነው 2018 አመት ውስጥ በጣም ደጋግማቹ የሰማቹት እና ህይወታቹ ላይ ትልቅ ለውጥ ካመጡ መዝሙሮች ውስጥ አንዱን መርጣቹ በ 👉@AdonaiComments_bot በኩል ላኩልኝ ... የምትልክሉኝን እያንዳንዱን መዝሙሮች ሰማቸዋለሁ በጣም የተነካሁበት መዝሙር ደግሞ ነገ በዚሁ ቻናል ላይ እለቀዋለሁ።
👉 @AdonaiComments_bot | 1 797 |
| 13 | 2018 እንዴት ነበር?
እኔ በበኩሌ ህይወቴ ትልቅ ለውጥ ካየሁባቸው አመታቶች ውስጥ አንዱ 2018 ነበር ማለት ይቻላል በእርግጥ በሌላ በኩል ብዙ ተስፍ የሚያስቆርጡ ሁኔታዎች ውስጥ ያለፍኩበት አመትም ነበር ፤ በህመም ምክንያት Hospital መግባት ፣ የአንዳንድ businesoche Fail ማድረግ ፣ በህይወቴ ብዙ ነገሮች እንዳሰብኳቸው አለመሆናቸው ጌታን " ለምን ግን " እንድለው እድል ቢሰጡኝም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ሁሉም እኔ ተጎዳሁባቸው ያልኩባቸው ነገሮች ሁሉ ለመልካም ሆነውልኝ አይቻለሁ፤ ከሁሉም ነገሮች በላይ ግን የእግዚአብሔርን ምህረት የጠገብኩበት አመት ነበር ፤ ስለ 2018 እግዚአብሔር በብዙ ይመስገን 🙏 | 1 903 |
| 14 | በ 2018 ሁላችንም በህይወታችን ያየናቸው ፣ መልካምም ይሁኑ መጥፎ ገጠመኞች ይኖሩናል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን እያንዳንዳችን በየቀኑ ያየናቸው የምህረት ቀኖች እንደነበሩን ግን አንረሳም🙌🏼 ገና ከጅምሩ አመቱን የበረከት ፣ የመስፍት ብለን ብንጀምርም በስተመጨረሻ ግን እኛ ካወጅናቸው ቃሎች በላይ እርሱ ያወጀልን ምህረት በልጦ 2018 ትን በሚያስደንቅ ምህረት ጨረስነው🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን | 1 981 |
| 15 | ከአንተ ርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር
እኔ አይገባኝም ትምክቱ ምን ይሁን🤷
ከህልውና ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ
በመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ🙌🏼 | 1 970 |
| 16 | ሰሞኑን ይህንን መዝሙር ሰምቼ ከማገለግለው አገልግሎት ያለፈ ፣ በአንደበቴ በየቀኑ ከምዘምርለት ብዙ መዝሙሮች በላይ ሰውነቴን ንፁህ እና ቅዱስ መሥዋዕት ሆኖ ጌታዬ እንዲያሸተው ፈለጉ 😭
ላምልክህ በህይወቴ 😭🙌🏼 | 2 271 |
| 17 | ገና በለሊት ቤት መቀመጥ አላስችል ብሏት የህይወቷን መምህር ፍለጋ ምንም በሌለበት መቃብር ስፍራ ላይ ብቻዋን እያለቀሰች 😭 በአይኖቿ አስሬ የተከፈተውን መቃብር ታያለች የምትፈልገው መምህሯ ግን በቦታው የለም ፤ የኢየሱስን ከመቃብር መጥፋት ለማየት ከማርያም ጋር የመጡት ሌሎች ደቀ-መዛሙርት መቃብሩ መከፈቱንና የኢየሱስ ስጋ ከቦታው አለመኖሩን ከማየት ባለፈ እንደዚች ሴት የጌታ አለመኖር ጥያቄ አልሆነባቸውም መግደላዊት ማርያም ግን እርሱ እኮ ሞቷን ብለው የነገሯትን ረቡኒዋን ፍለጋ አይኖቿ እረፍት አጥተዋል በዚህ ሁሉ የጭንቅ ፍለጋ ውስጥ ግን አንድ ለማመን የሚከብዳትና የምታውቀውን ውብ ድምፅ ከበስተ ኃላዋ ሰማች " ማርያም " የሚል ድምጽ ፤ ይሄ ድምፅ ጥያቄዎቿን ሁሉ የሚመልስላት የምቶደው የመምህሯ ድምጽ ነበር... ማርያም በጣም በሚያስፈራ በመቃብር ስፍራ አጥብቃ የፈለገችው የህይወቷ መምህር በመጨረሻ ራሱን በትንሳኤ አካል ገለጠላት፤ ከዛም ይህ ቃል የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ሳይሆን የሚሰራ ህያው ቃል እንደሆነ ለአለም ህዝብ በተግባር አሳየች !
"እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።" — Jeremiah 29:13
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost | 2 535 |
| 18 | Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤
100% Trusted
@Beloved_ELA | 2 212 |
| 19 | የሰው ልጅ ትንቁ ኪሳራ የእግዚአብሔርን መገኘት ማጣት ነው!
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ኪሳራ ይጠብቃቹ 🙏 | 2 441 |
| 20 | 🎙️ መሥዋዕት
ይህን መዝሙር ሁላቹም ትኩረታቹን ሰብስባቹ ከልባቹ ብትሰሙት ደስ ይለኛል፤
ጌታ በቃላችን ከምንዘምርለት መዝሙሮች በላይ ህይወታችን ለሱ ሲዘምርለት ማየት ይፈልጋል፤
ያምልከው ሰው የማያውቀው ኑሯችን ፤ ይዘምርለት የጓዳ ህይወታችን ።
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost | 3 064 |
