cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዶናይ

ኢየሱስን ልበሱት

Більше
Рекламні дописи
7 265
Підписники
-224 години
-227 днів
-7830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሚያወራው አለው ማርያም አንድ ተአምር ያየች ይመስል በምትሰማው ነገር ቀልቧ ተሰርቋል ኢየሱስ ያውራል ማርያም ደግሞ እግሩ ስር ተቀምጣ ትሰማዋለች፤ ጓዳ ውስጥ ደግሞ እህቷ ማርታ ለኢየሱስ ምግብ ቢጤ ለመስራት ጉድ ጉድ እያለች ነው ለወትሮ ግን እንግዳ እዚህ ቤት ሲመጣ ለመስተንግዶ ማርያም ነበርች ጉድ ጉድ የምትለው ዛሬ ግን የምቶደው ኢየሱስ ቤቷ መጥቶ የጓዳውን ስራ አስረስቷታል..መቼም እንዲህ ቀልቧን የሰረቀውን ጉዳይ መስማት በጣም ያጓጓል ፤ ግን ምን ይሆን የሚያወራት ብለን ከጠየቅን መልሱን ፍለጋ ሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም ለምን ካላቹኝ ያ ትናንት የማርያምን ቀልብ የሰረቀው ኢየሱስ ዛሬም ለሚሰሙት ልጆቹ የሚያወራው ስላለው፤ ኢየሱስ እንደ ማርያም እግሩ ስር ተቀምጦ የሚሰማው ካገኘ ዛሬም ልጄ ብሎ የሚያወራው ይኖረዋል። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
🥰 27❤‍🔥 9🔥 5👍 4 4😭 1
ብዙ ልጆች አላቹ ጌታን ለማክበር ፈልጋቹ ሁኔታዎች ግን ይሄን እንዳታደርጉ የከለከሏቹ መፀለይ ትፈልጋላቹ ግን ለምን እንደሆነ ሳታውቁት ይደክማቿል፤ በህይወታቹ ጌታ ብቻ እንዲታይ ውስጣቹ መሻት አለ ነገር ግን ያንን የምትፈልጉትን ህይወት መኖር ይከብዳቿል አይ በቃ ቻልኩ ትሉና ከጥቂት ቀናት ወይም ሳምንታት በኋላ ለመቀጠል አቅም ታጣላቹ 😢 የምወዳቹ የአባቴ ልጆች እኔ አንድ ነገር እላቿለው የእውነት አይዟቹ ህፃናትን አይታቹ ከሆነ በፍፁም ዳዴ ላይ እድገታቸው እንዲገታ አይፈልጉም በእግራቸው ለመሄድ ወንበሩን ይይዛሉ ይወድቃሉ ደግሞ ድጋሚ ይሞክራሉ አሁንም ይወድቃሉ ልብሳቸው ይቀደዳል ሰውነታቸው ይጎዳል ነገር ግን ከብዙ ትግል በኋላ እንደዛ ዳዴ ያሉባቸውን እግሮች ይቆሙባቸዋል መቆም ብቻ አይደለም ይሄዱበታል የእናንተም ህይወት ዳዴ ላይ እንደማይቆም እወቁ፤ ጌታ ለማክበር የምታልፏቸው ፈተናዎች ፣ ለመፀለይ የምታደርጉት ጥረት፤ በፍፁም ዳዴ ላይ እድገቱ አይቆምም ይቀጥላል... @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
53😭 18🙏 12🔥 5🥰 4🏆 4👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእግዚአብሔርን ክብር መጠማቴ ሞኝ ካስባለኝ አዎ ሞኝ ሰዉ ነኝ ፤ ሰዎች ተስማማቸውም አልተስማማቸውም እኔ የእግዚአብሔር ፊት መፈለጌን አላቆምም ትናንትም ጥያቄዬ ክብር ነው ዛሬም ጥያቄዬ ክብር ነው ርዕስ አልቀይርም🔥 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
👍 22🔥 12❤‍🔥 3 2😢 1🙏 1😭 1
02:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ኢየሱስ ስንት ያወጣል 😔 ? እናንተ አከባቢ ኢየሱስ ስንት ገብቷል ? @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
4.36 MB
👍 7😭 6🥰 5
ስበብ አታብዙ😠 አይ ቆይ አሁን ደክሞኛል ሌላ ጊዜ ልፀልይ ሌላ ጊዜ ቃል ላንብብ ሌላ ጊዜ ልፁም እያላቹ ለመንፈሳዊ ህይወታቹ ቀጠሮ አትስጡ፤ ውሀ ጠምቷቹ አይ ቆይ ነገ ጠጣለው ትላላቹ ? በእርግጠኝነት አትሉም ተነስታቹ ውሀቹን ትጠጣላቹ እንጂ፤ ልክ እንዲሁ ለመንፈሳዊ ህይወታቹም ቆራጥ ሁኑ ለስጋቹ የምትሰጡትን ትኩረት ለነፍሳቹም ስጧት ስጋ ሁሉ ጊዜ ደካማ ነው መንፈስ ግን ንቁ ነው፤ ስጋን የሚሰማ ስበብ ያበዛል፤ የምትሰሙትን ምረጡ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
🙏 35 13😢 10🔥 5👍 1
ወይኔ ካንተ ጋር የዋለ ሰዉ 😭 ካንተ ጋር የዋለ ካንተ ጋር ያመሸ ካንተ ጋር ያደረ ሰው ምን ይፈልጋል፤ የአለም ደስታና ክብር በፊቱ የተናቁ ናቸው፤ ከህልውናህ ውጪ ምን ያረካዋል፤ ጠረንህን ያወቀ ወደ ደረትህ የተጠጋ ምን ያስፈራዋል፤ በግርታ መካከል ይለይሀል በጫጫታ ውስጥ ይፈልግሀልበዝምታ ውስጥ ይሰማሀል፤ እየፈለገክ ይናፍቅሀል ወይኔ ካንተ ጋር የዋለ ሰዉ ምነኛ ታደል ምነኛ ተወደደ😭😭 ከኢየሱስ ጋር የምቱሉበት ጊዜ ይርዘምላቹ! @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
🙏 58 16😭 16👍 8🥰 7
እግዚአብሔር እንዲህ ይላቿል “እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ፤ አትፍሩ "
Показати все...
🔥 53 25🙏 18👏 3😎 3👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ይሄን የፅድቅ ወንጌል ስለሰበኩ ብዙ ያጀቡኝ ሰዎች ርቀውኛል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለእግዚአብሔር ተቀደሱ በማለቴ ምክንያት ወደ ቤቴ የሚሸኘኝ ሰው አጥቼ አውቃለው የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እውነታውን ስለምነግራቸው ይጠሉኛል ነገር ግን አንዴ የምህረት እጣ ስለወደቀብኝ ሺኚም አጃቢም ባይኖር አገልግላለው ሁሌ የሚያጅበኝ መንፈስ ቅዱስ ስላለ" ወንጌላዊ አለምነ ጀንበሩ @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
41🔥 13👏 3💯 3👍 2
ጥያቄ ፡ አገልጋይ ነኝ ነገር ግን የስውር የሃጥያት ልምምድ ማቆም አቅቶኛል ማለት ወስናለሁ ግን አልቻልኩም። እባክህን😭 ለመነሻ ያህልመጽሐፍ ቅዱሳችንን ዮሴፍ ታሪክ ላንሳላቹ እንደታውቁት ዮሴፍ በዝሙት ተፈትኖ እንደነበር መጽሐፍ ይነግረናል ነገር ግን ዮሴፍ እንዴት ያንን ፈተና አለፈ ብለን ከጠየቅን ዛሬ ላይ ለእኛ የሚሆነንን መልስ እናገኛለን...ዮሴፍ እንደኛው ወጣት ነበር ማለቴ ስሜት ነበረው ነገር ግን ይሄ ስሜቱ ውስጡ ካለው ከእግዚአብሔር እውቀት ሊበልጥ ስላልቻለ በቀረበለት የኃጢአት ግብዟ አልታለለም። የውላቹ የአባቴ ልጆች እዚ ጋር አንድ ነገር ልብ በሉ ሰይጣን መዋጊያው ሀሳብ ነው የሚፈትነንም በሀሳብ መልክ ነው ፤ እኛ ልብ ውስጥ ደግሞ እርሱ ይዞት ከመጣው ሀሳብ የሚበልጥ ሌላ ሀሳብ ከሌለ በቀላሉ ያሸንፈናል ማለት ነው ለዚህም ነው መጽሐፍየዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።” ብሎ ያለን ፤ ትዝ ካላቹ ይሄው ዛሬ እኛን በኃጢአት የሚፈትነን ዲያቢሎስ ኢየሱስም ጋር እነዛን ሶስቱን በኃጢአት የተሸፈኑ ጥያቄዎች ይዞ መጥቶ ነበረ ነገር ግን ኢየሱስ ጋር የሚበልጥ የእግዚአብሔር ሀሳብ ስላለ ምንም ያህል ሶስቴ ቦታ እያቀያየር ቢፈትነውም ሊጥለው አልቻለም፤ አስተውሉ ሰይጣን እንኳን አገልጋዮች ኢየሱስም ጭምር ፈትኗል ነገር አልተሳካለምት ለምን ካላቹኝ " ከፈታኙ የሚበልጥ እውቀት ኢየሱስ ጋር ስላለ " ይሄም እውቀት የሚገኘው ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል ነው ስለዚህ የተወደዳቹ ነፍሳቹን በእግዚአብሔር ቃል በየቀኑ ሙሏት፤ ከዲያቢሎስም አሳች ሀሳቦች የሚበልጥ ሌላ የእግዚአብሔርን ሀሳቦች ነፍሳቹ ውስጥ አስገቡ፣ ፀልዩ፣ የእግዚአብሔር ቃል አሰላስሉ ከዛም በኃላ ኃጢአት የሚባለው ነገር የእናንተ ጉዳይ መሆኑ ያቆማል። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
❤‍🔥 39👍 12 6🔥 4👏 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉 የት ነው የምትውይው 🤔 አንድ ጊዜ እንቁላል 🥚 ጫጩትን እንዲ አለቻት 🥚 ይገርምሻል ይሄው እንቁላል እንደሆንኩ ዘመኔ ሊያልቅ ነው , ምን ይሻላል ? 🐥 የት ነው የምትውይው ? 🥚 ፍሪጅ ውስጥ 🐥 ለዚ ነዋ 😕 እኔ እኮ የምውለው ሊለውጠኝ ከሚችለው ከእናቴ እቅፍ ነው 👉 አንቺም እንቁላልነት ና ተመሳሳይነት ከሰለቸሽ ወደ ሚለውጥሽ ተጠጊ ። 👉 ውዶች ለውጥን ከፈለጋቹ ከለዋጩ ጋር ዋሉ 🧎‍♀🧎‍♀❗️ @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Показати все...
46🔥 12👍 11👏 4🍌 2