cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎

◁النساء السلفيات اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ➧ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን የያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች። ⚘«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 712
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-5630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✨🌹ጣፋጭ ግብዣ🌹✨ 🌱ወንጀል ሥንሰራ"አስታዋሺ ዘካሪ" መልካም "ስንሰራ "በጀነት "አብሳሪ ጥመት" አስጠንቃቂ "ሃቅነዉ" መካሪ 🌱ጥመትን"አዉዳሚ"ጀነትን"አብሳሪ" ከቁርአን"ሌላ" ማን"አለ"የእዉነት"መካሪ 🌱ቁርአን "እንቅራ"በሚማርክ"ዜማ"     ቃሉ"በሚያስደስት" በጆሮ"  ሲሰማ📚   
نمایش همه...
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #እለተ ቅዳሜ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ የተደረገ ሙሀደራ 🔵بعنوان:🔵 (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ) 👉⭕️ወንድማችን الله ይጠብቀው ጣፋጭና አንገብጋቢ ነሲሀ አድርጓል ከነሲሀው ዋናውና ቁንጮ ሀሳብ ለቂያማ ቀን መዘጋጀት እንዳለብንና በተከሰተው ሱልህ እንደተደሰተና #ዘይሩን #እንዘይራቹ ሱልሀችን የበለጠ እንዲጠናከር እያለ ነው ስለዚህ የወደደ ይውደድ ያረረ ይረር እንዘይራቸዋለን ይዘይሩናል إن شاء الله‼️ 🖲️للْأَخْ الفَاضِل الداعي إلى الله أَبِي إسحاق عبد الشكور السانكري الحبشي حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه🖲️ #በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ ኢስሓቅ አብድል ሸኩር ሳንኩሪይ አል_ሀበሺይ  الله ይጠብቀው 🗓 بتاريخ ليلة الأحد ٤/ذو القعدة/ ١٤٤٥ هجرية 🕰️30:28🕰️ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). #ከመስጅድ አል_ፈትህ الله ይጠብቃት# 🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ። https://t.me/AlEmanhabssha
نمایش همه...
⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ እንደተጣላነው ሁሉ ሲታረቁም ታርቀናል ምክንያቱም ያጣላን ነገር የነሱ አለመግባባት ነው እንጂ ሌላ ነገር ስላልነበረ ነው ። ጥያቄዬ ካለፈው ተምረናል ወይ ❓ ወላሂ አሁን በድጋሚ ለንደዚህ አይነት ፊትና የትኛውም ሰለፊ ፍቃደኛ መሆን የለበትም 👉 የተጫንኩትን ሁሉ የምጫን አህያ አይደለሁም የተባልኩትን ሁሉ አላምንም ከምንጩ አጣራለሁ ማለት አለብህ ጆኩና ኩባያው ላይ  ዳእዋ ሰለፊያ ብለህ ለጥፈህ የምትቀዳው ግን ፊትና ከሆነ አልጠጣም በላቸው አበቃ ደጋግመህ በላቸው 👇 🤝 ሰለፊ የሆነ ሁሉ ወንድሜ ነው እከሌ ለሚባል ኡስታዝ ሳይሆን ለአላህ ብዬ እወዳለሁ ለአላህ ብዬ እጠላለሁ 🤝 ሰለፊ ሁን እንጂ ሙርጂእ አልከኝ ተክፊሪ ሂዝቢ አልከኝ ሙብተዲዕ ፡ አንተ ሰለፊ ወንድሜ ነህ 🤝 የኔም ሰለፊነት አንተ ስትፈልግ የምታለብሰኝ ሳትፈልግ የምታስወልቀኝ ጃኬት አይደለም ለአላህ ብዬ እነዚን ፊደሎችን አስፍሬያለሁ ፁሁፌ የማይመቸው አልፎም የሚሰድበኝ ሊኖር ይችላል አፍው ቢዬዋለሁ 👇👇👇👇 ከዚ በፊት ሼር አርጉ ብዬ ባላቅም ዛሬ ግን ላስቸግራቹህ ነው ወሳኝ ነጥብ ስለሆነ ላኩት ሼር አርጉት ✍ አቡ መርየም ፡። አላህ ከፊትና ይጠብቀው 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4985
نمایش همه...
👉🚨ሼር ሼር እየተደራረጋችሁ‼️ 🔖#እንደዚህ አይነት ሙሀደራዎች አያምልጠን ሸይኻችንም الله ይጠብቅልን‼️ 👉⭕️#ከመስጅድ አል–አንዋር   https://t.me/AlEmanhabssha
نمایش همه...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

👉🚨ሼር ሼር እየተደራረጋችሁ‼️ 🔖#እንደዚህ አይነት ሙሀደራዎች አያምልጠን ሸይኻችንም الله ይጠብቅልን‼️ 👉⭕️#ከመስጅድ አል–አንዋር   https://t.me/AlEmanhabssha
نمایش همه...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته للشيخ محمد العنسي أنا رجل متزوج ومعي كثير عيال وبنات والحمدلله ولم يعد لي رغبة بالإنجاب فهل يجوز لي أن اتزوج الثانية بامرأة عقيم . ⭕⭕⭕⭕⭕ -------------------------------------------------- 📓ٴl مـجـمـوع رســـائـل الـــصـــنـــدوق "١٨٤٢٧" لإرسال سؤالك للمشايخ اضغط هنا :   ➥ @BOT_9_9 قناة الصندوق : ➥            @BOT_9_9_1 --- قناة مرئيات وبطائق الصندوق : ➥            @BOT_9_9_2
نمایش همه...
አግባ በአሏህ ተማመን። አሏህ ቃል ገብቷል ልረዝቃችሁ። كلمة حول الثقة بالله، ومنها الثقة بالله في مسألة الرزق                 لفضيلة الشيخ        يحيى بن علي الحجوري                 حفظه الله 🎁በአሏህ መተማመን መመካት በሚል ርእስ። 💥https://t.me/abuabdelahabdulqadr
نمایش همه...
✅ ሼር በማድረግ ለቀጣፊ ጀምዒዮች አድርሱላቸው‼️ 📮 براءة الناصح الأمين من شبهات المرجفين. 📮 ናሲሁል አሚን የሆነው ታላቁ ሸይኽ የህያ ከቀጣፊዎች ውሸት የጠራ መሆኑ የተብራራበት ሰፊ ማብራሪያ እና ቅንብር ⤵️⤵️ 📌* መጀመሪያ አረፋት አልቡሲሪ ሸይክ ይህያ ላይ የሚለው ይጠቀሳል በራሱ ደምፅ... 📌* ለሹብሃው መልስ በሼኽ የህያ ድምፅ 📌* ከኡለማዎች ንግግር ማብራሪያ 📌* ሰምተው የነዚህን ውሸቶች እውነታ ካወቁ በሗላ ↪️* ጀምዒዮች አና አባሮቻቸው በተለይ የመጣላቸውን ወሬ ያለ ሁጀ ባገኙበት የሚቀበጣጥሩት የለተሞ አጨብጫቢዎችን ሀጃዊራ ሀዳዲያ ፉርቃኒያ የሚለውን የቀጠፋ ወሬና ሁጃ ያጣ ሰው ንግግር ውዥንበር እና ብዥታ ማወቅ፣ መጠንቀቅ፣ ማስጠንቀቅ ይኖርብናል.... 💥* ትልቅ ትምህርት ነውና በጥሞና አድምጠን እንጠቀም እውነታውን እንወቅ ላልሰሙት እናድርስ... 💥* እነዚህ አይነት ትምህርቶችን በማድረስ በመበተን የፊትና ሰዎችን ሹብሃ እንበይን ። والله المستعان. 🤝* ትልቁ በያን በዚህ መስአለ ይህ ትልቁ ደርስ ነው ይሰመርበት። ↪️ https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/11956
نمایش همه...