💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎
◁النساء السلفيات اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ➧ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን የያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች። ⚘«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎
نمایش بیشتر2 726
مشترکین
-424 ساعت
-117 روز
-5530 روز