cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
384
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሶለላህ አለይክ ያኸይረል ወራ(2) ሩዑሰ ቁበቲል ሀድር ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ ፋት የወጣልኝ ያን ሁሉ ሀጃ መዲና ስሄድ ያረገኝ ቅንጃ አልመሰለኝም እረ እኔስ እንጃ ምነው አንድ ቃል ሲሄድ ቢጣራ መዲና ገቢው በባበል ዐንበር ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር ሰላም ቢልልኝ የከውኑን ጀንበር ያን የለለውን ማማሩ ድንበር መሸሻችንን የራህመቱን በር ያን ያደገውን ፊኡሚል ቁራ ያንን ደጉን ሹም ያን የጦይባውን ያን ባለዘውዱን ባለሀይባውን ያን በሻሻውን ያን ደባባውን ያንን ናፍቆቱ የሚያባባውን ሸውቁ በጀላል የተግባባውን የሚያረገውን ውዱ ሱካራ ያን ሙጅተባውን ያን ሙስጦፋውን ቢጤው ተከውኑ ያን የጠፋውን ተውሂድ አልምቶ ኩፍር ያጠፋውን የሂክማውን ቤት ያን ቀልጣፋውን የኑሩን ኩታ ያን ያጣፋውን ያን የደፋውን የኑር ጡሩራ ያንን በአዘል የነገሰውን ፈይዱ በኛ ላይ የለገሰውን ውዱ ተኛ ላይ ያልታገሰውን ጌታችን ወዶ ያሞገሰውን ኸልቁን በኑሩ የደጎሰውን ያን የረውዳውን ደጉን ሙሽራ ያንን እነደ ጣይ የሚያበራውን መደዱ ዘንቦ ያላባራውን የከውኑን ዳኛ አበወራውን አለሙ ለሱ የተሰራውን የኑሩን ነባት ያን የጠራውን የሚጠራውን ባህባቦች ሀድራ ያን ወለላውን የከውኑን ዙብዱን የአዘሉን ሹም ያንን ዛሂዱን ያን ሙጃሂዱን ያን ሙዛሂዱን ያን መዳበሱ ያሻረው እብዱን ያሚናን ኩሌ ሙሀመድ አብዱን ቲልማውን አንዱን ውዱን ሲሰራ ያን ፊትወደዱን ያን ሙከረሙን የፈይዱን ደሮ ያን የከረሙን የመካውን ሹም ያን የአረቡን ያን የሞላውን ሲሩ አለሙን ባለ ሚእራጁን ባለ ሱለሙን ያን ሙዐለሙን ከትቦ ሳይቀራ ያንን ጣፋጩን ባለለዛውን ያን የበቃውን አላህ አዛውን ያንን ፈሬውን ባለ ኢዛውን አላህን ሌት ቀን እሚገዛውን ያን ለስላሳውን ያን ደልዳላውን ያንን ደራሹን በጭንቅ መከራ https://t.me/menhaju_sufya
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

ሸምሲቀ ጦሊኡ ፦ጀማላቸው መቶ ቀልቤን ተማጠነኝ በአጀም እዝርቴ እስቲ ልወጥነው የውዱ እሳት ላቃ ሆዴን አቃጠለው ናፋቂ ሚሻለው ሙራዱ ማየት ነው የሙራዱ አይነታ እንደምነው ጠይባ ፦እንግዲህ ምን አለ ተነውሬ ብነጠል በወስፈቹ ገመድ ቀልቤ ሲጠለጠል በወሬያቹ ብራቅ ልቤ ሲጎነተል ምን ይተርፋችኾል ዘላለም ብቃጠል ክፋሌ ግለጡልኝ በሀድራቹ ልግባ ፦ምነውያንን ጀማል እኔም ባስተውለው መሀባው ለቀልቤ ደርሶ ታበሰለው የመደዱን ግባት እያስተካከለው ልቤን አቃጠለው ዉስጡን ብኽይለው ሰይፉ ተለተለው ቀልቤን እንደ ዱባ ፦ሰማይሲያጉረመርምመደዱ እንደዝናብ በክፍያም አደል ሊያጎርፍ በጥጋብ የሱ ቅልብተኛ የለበትም እራብ ጅዝቡ ይጎትተዋል ወዳጁን ለመሳብ በከዉኑ ይጮሃል የዉዱ ልላባ ፦ዘላለም ለቅሶ ነው ዳኢም እጉርጉሮ የወዳጅሁ ደረት ባንቱ ተጎርጉሮ የቀልብ እድምተኛ ጠይባ ላይ ጨፍሮ አቤት አቤት ይላል ቁሞ ተደርድሮ አንዳንዱ እዛማሀል ይባላል ና ግባ ፦የገባማ ግዜ ሁሉም ይገለጣል ያንን ጀማል ማየት ለዳኢም ይሰጣል የኛ ቢጤ ደሞ ቁሞ ያዳምጣል ተራ እስኪመርቀው በደጃፍ ይቀልጣል ምን ይፈረድ ይሆን ለምስኪን ግገባ ፦ከቶ ምን ይሻላል እዲ ተጨንቄ እንደ ምንጭ ውሀ ተራዬን ጠብቄ በህርእንዳል አደለው በጥማት አልቄ ተቃጥዬ እንዳልቀረ ተሀድራሁ ተፍቄ ምን ይተርፉችኾል ዘላለመ ብደባ ፦አላጋጭ መሰልኩኝ ውዱን በመፈሰር ሙራድም የለኝም የሌለኚን መክተር ውስጤ ተለብልቦ በሳታቹ መጠር ልክ የሌለው ጥማት በሆዴ ቢቆጠር በቀላም ላይ ጥቂት ቆንጥሬለት ይርባ ፦ያለብኝን እሳት ሁሉንም ብናገር ዱንያ ተጀምሮ አለም እስቲሰበር በጄ በምላሴ ሳላቆም በሰጠር በህሩ ፍንጣቂው ምን ያጎድላል ድበር ወዳጆቹ ሁላ እንዲ ነው ሲገባ ፦እንደዚህታልሆኑ መሀባ አልጠራችም ይሄንንም ሁና አልተዘለቀችም ልካቸው ሀያል ነው ሀቁን አልሞላችም እኮን ለመጨረስ አልተጀመረችም በዝነታቹ ደጃፍ ደጅ ጠንቼ ልግባ ፦ተወደኔ በኩል እሚያግዝ ተጠፋ እናንተው በናንተው ደግፉኝ ሙስጠፋ እላዬላይ ያለው በናተ ግደፋ የስጦታችሁ በህር እዲ ለኔ ይስፋ ጨርሶ ጅምሬ በጉርባያ ሳልገባ ፦ዳኢምተርገብግቤ ዳኢምተንቀጥቅጬ የሰራዬ ላዬ ቀልቤን እያፏጬ በስጦታችሁ ዛት ልቤ እየተቅጣጬ መሀል ደርሰው ሁኜ በገላዬ ሮጬ በሩህ ለመጋለብ አጣው ባልደረባ ፦ያጫፈረ ሁላ መች ባልደረባ ነው ብዙ ተደላቂ ልቤ ዳር ቀሪ ነው አንዱ መሰል መሰል አንዱም ታዛቢ ነው እኔ ሚጣፋጠኝ ባንቱ መሰደብ ነው ባይሆን አንቱ አጠገብ በውዴታሁ ልስማ ፦ወረቴ ለጌታው ዉዴታነፋሱን የሸጠሰዉ መገናኘት እጂ ሌላ ዎጋ አነሰው በበጎ ስራ ላይ የተቋጠረ ሰው በመንገድ ይቀራል ሀቁንም አይደርሰው ምን ፈቀደ ይቆሳይ በዉዴታው ተርፉ ፦በሀድራ አቀዝቅዙ ዘበል ዘበል በሉ የጠይቦች ዉዴታ ይተከል በሙሉ በሙእሚኖች ደረት ኢማንን ባልጣሉ ሙኪሮችም አሉ ሀድራን እሚያጥላሉ ቢከታተሉዋቸዉ ይዶላሉ ጫማ ፦የሸነገለ ሰው የኛማ ድልብ ነው ተለባብሶ መኖር ከምን የመጣ ነው የውድ ስቅ ያዙ ብለን ስንመክረው ታጥቆ እንዳይነሳ ይላል እጣዬ ነው እንዲ ያለው እድል ዘልቆ ገደል ይግባ ፦ወንድሞቼ ሁላ መሃባን አሽትቱ ተሚቀርቡት ጋራ አንድትጓተቱ አላህ የጠለው ጋ አትንከራተቱ መካሪ አይታጣም የምር የውሸቱ የሸሪአው ምክር ሌላም አያስገባ ፦የጌታን ትዛዞች ኪታብ ሞጥሎ አይቶ በሀርፍ በማእና ደህና አድርጎ ሰምቶ በተቻለው ያህል እሱ እንዳለ ሰርቶ በጎደለ አልቅሶ ደንግጦ ቶብቶ ዳኢም ማስተዋል ነው የነፍሰ ክሰባ ፦አንተ ወንድሜዋ ተዉ አንተም ተጠቀም በአጭር ታጥቀ ግባ አትበል ቆም ቆም ጌታ አተል ለማደል ክብራቱ አላለቀም ላለፉት ብቻ ነው መስሎት ሳትገጠም ይሄን ሂጃብ አርገህ አትሁን ገርባባ ፦ሊከለክል ቢሻ ይሄን ያሳይሃል ያለፍት በዋዛ ያገኙት መስሎሀል ያየሀው ሰው ሁላ በነውር ይታይሃል የጌታ ስጦታ አልቆል ይመስልሀል አንተ ባወካቸው ሌላው ሰው ሳይገባ ፦ትልቅ አቀበት ነው እንዲህ ያለ ነገር ሰዉ ሳያስቸግርህ በራስህ መቸገር አላህ ይጠብቀን ከንዲህ መደናገር ሙሂቦቹ ሁላ መዲና እንሻገር ለሁሉም ይተርፋል የመዲና ሀይባ ፦ለመዲኖች አውሳፍ ልልቀቀዉ ልጓሜን ጥፍጥናው ተረፈው ስጋዬንም ደሜን እንኳን ሩሄን ዛቴን ተረፈው ቀለሜን የሱ ሰራተኛ አደረገው ስሜን አርግፌለት ልግባ ሌላውን ክሰባ ፦መዲኖች እላለሁ ልቤ እየሰየብኝ የሸውቃቸው እሳት ምድጃው ነደቦኝ ያየሁትም ሀገር ውስጤ ተሰርቶብኝ ጀማሉ ለማየት ወራቱ ረዝሞብኝ አንዳንድ ቀን ዘልቆ ሊያረገኝ ግገባ ፦ጌታሁ ማየት ትተዉ የሀድራን ጠማማ ምነው ብትዘልቁ ወዳጅሁ ሲጠማ ያቱ ኑር ቢመጣ ይሸሻል ጨለማ በኑሩህ ያበራው የጀነት ከተማ ተቀጣጥለን አብረን በናፍቆት ልለባ ፦ጤና የሌለው ሰው ጋራ ተሸክሞ ወዳቱ ይጓዛል አፋቆም አዝግሞ የሰአዳን ጭፋራ ሲጋልብ አምሞ ድረሱልኝ ይላል በመሀከል ቆሞ የወንጀሉ ጭቃ ይታጠባል በምባ ፦ጌታዬ ለጋሱ ለግሱልን እጂ እኛም ከጠጣነው የመሀባ ጠጂ ሌላ አልገጠመንም አንቱ ጋ ነው እጂ አንቱን የናፈቀ ምነው አያረጅ ዳኢም ሲል ይኖራል ሙስጠፋ ሙጅተባ ፦ጌታዬ ጣፋጩ በዱንያ ባኼራ እንዳንቱ ማን አለ የሚያምር አዝመራ ኡምራችን ይሸለም አንቱን ስንጠራ ባንቱ እንድንጨርስ ጌታዬዋ አደራ የመድሆን ፍሬ ይዘናል ስብሰባ ፦ጌታችን የሰራሁ አምሳያ አሳጥቶ ቅዋዉን በጀላል ለኺድማ ተክቶ ጀማል ተሸልሞ በተቅዋ ተሞልቶ ለአላህ ሰው ተዋርዶ እዝነትን ተሰቶ ጠላትም ሲያጠፋ በሰይፍ ድብደባ ፦ነቢ ነቢ ቢሉ አደሉም እደኛ እጥላ ስር ዉሎ አውርቶ ሚተኛ ወዲህም ፈራጅ ነው ወዲህም ሰይፈኛ ሁለዜ ሶላት ነው ሁለዜ ጾመኛ እውቀት ተሰብስቦ የገባለት ሀይባ ፦ውዴታዉ ሙሉ ነው ኢማን ላለዉ ሁላ ነገርም አይቆጥር ቀልቡ ታላህ ሌላ ጠዋታውጨዋታው ጣፋጭእጁ የሚበላ ቢጎተት ይወዳል ሙላዉን ቢሰላ የጀነት ሰው ቢሆን እሳት እንዳይገባ ፦ተቀልቤ ትዝታው እዴት ይወገድ የጀነቱ መሰል መዲና መስጂድ በስተባ በሰላም ገብቼ ሰሄድ እሚህራቡ ዘድ ሶላቴን ስሰግድ በጀነቱ ጨፌ በዱንያ ስገባ
نمایش همه...
ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ (ረአ) «አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ሙከረሙ አለይከሰላሙ»          اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲ الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ ۲ بَحْرُ أنوَارِهِ عَمِيْقٌ دَافِيقُ فَمِنْ أمْوَاجِهِ تَبدُ الحَقَائِقُ مَدَدُ الحَضْرَةِ كَأْسُهَا الرَائِقُ كِبرِيْتٌ الأَحْمرُ وَبدْرُ شَارِقُ إمَامُ فَائِقُ جَاهُهُ عَظِيمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ نَبِيُّنَا الْهَادِى خَيرُ الْخَليقَةِ مُبَيُّنُ الهُدَى مَاحِى الْغَوَايَةِ أَفْضَلُ مَبْعوثٍ بِخَيرِ المِلَِّةِ رَئِسُ الأَزَلِ عَرُوْسُ الجَنَّةِ مُشْرِقِ الْوَجْنَةِ أَنْفهُ القَوِيمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ مِن نُورُ ذَاتِه تفَرَّ الكُلُ الدُّنْيَا وَالأُخْرَى وَالعُلوُ والسُفْلُ حَلَّ مَنْزِلَةً مَا حَلَّ مُرسَلُ فِي خَلقِ نُورِهِ فَهُوَ الأَوَّلُ وَفِي بِعْثَتِهِ فَهُوَ الخِتَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ سَيِّدُ الوُجُودِ طُرًّا بِأَسْرِهِ صَفْوةُ الْأَبِيَاءْ خِيَارُ خَلْقِهِ نُوْرُ اللَّهِ الأَعْلَى حَبِيْبُ رَبِّهِ فَكَّاكُ الرُّمُوزِ مِفْتَاحُ غَيْبِهِ تَوَسَّلَتْ بِهِ الهُداةُ أَعلاَمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ ياشَهْراً مَوْسُوْماً بِرَبِيعِ الأَوَّل فَاقَ كُلَّ الشَهْرٍ شَرَفُكَ الأَجَلَّ أَفْرَحْتَ قُلُوبًا لِأبْنَاءِ الأَزَل جِئتَنَا بِالْهَنَا وَبُلُوغِ الأَمَل إِذْ وُلِدَ فِيْكَ نَبِيُّنَا الْأكْمَل فَلَكَ عَلَينَا عَهدٌ وَزِمَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ لَمَّا قَدِ اِنْتَهَتْ مُدَّةُ حَمْلِهِ بَانَ لِأُمِّهِ كَمَالُ فَضْلِهِ عَرَفَتْ اَنَّهُ عَدِيْمٌ مِثْلِهِ فَجَمِيعُ الرُّسْولِ غَدًا فِي ظِلِّهِ حَتَّى رُوْحُ اللَّهِ وَمُوسَى الكَلِيْمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ وَلَمَّا قَرُبَ ظُهُورُهُ الأسْنَى تَنَادَى العَالَمُ سِرًّا وَعَلَنَا وُلِدَ المُصْطَفَى أَبْشِرُ بِالهَنَا تَرَاقَصَتْ حُورٌ فِي غُرَفِ الجَنَّة يَومَ مَولِدِهِ عَلَيْهِ السَّلَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ نَادَتْهُ الْكَائِنَات شَرْقًا وَمَغْرِبًا عِندَ مِلَادِهِ أهْلًا وَمَرْحَبًا تَمَايَلَ الْكَونُ وَازْدَادَ عَجَبَا إهْتَزَّ عَرْشُ اللَّه فَرْحًا وَطَرَبًا وَالكُرْسِّي الْأَبْهَى والْبَيْتُ الحَرَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ وَلَما وُلِدَ السِّرَاجُ الفُضَلَا وُجِدَ بِكُحْلِ الهُدىَ مُكَحَّلَا وَبِتَاجِ العِزِّ أَيْضًا مُكَلَّلَا مَخْتُونًا مَدْهُونًا نُورًا مُكَمَّلًا تَفَاخَرَت بِهِ السُّفْلَى عَلَى العُلَا تَعَطَّرَ الكَوْنُ بِطِيبِهِ الأَغْلَى وَالنُّوْر تَلَألَا وَزَالَ الظَّلَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ تَبَاشَرَتْ بِهِ  وُحُوشُ القِفَارِ وَحِيْتَانُ البَحْرِ وَكَذَا الهَوَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ إكْتَسَّتِ الأرْضُ مِنْ نُوْرِ ضَيَا وَاخْضَرَّتِ الدُّنْيَا وَانْكَبَّتِ أصْنَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲https://t.me/menhaju_sufya تَظَاهَرَ الحَقُّ وَنْط
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

نمایش همه...
م.دأبري أنكوركو.mp327.96 MB
نمایش همه...
مدئح سيد جالي من كريم اجدي الى-1-1.pdf2.51 MB
ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ (ረአ) «አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ሙከረሙ አለይከሰላሙ»          اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲ الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ ۲ بَحْرُ أنوَارِهِ عَمِيْقٌ دَافِيقُ فَمِنْ أمْوَاجِهِ تَبدُ الحَقَائِقُ مَدَدُ الحَضْرَةِ كَأْسُهَا الرَائِقُ كِبرِيْتٌ الأَحْمرُ وَبدْرُ شَارِقُ إمَامُ فَائِقُ جَاهُهُ عَظِيمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ نَبِيُّنَا الْهَادِى خَيرُ الْخَليقَةِ مُبَيُّنُ الهُدَى مَاحِى الْغَوَايَةِ أَفْضَلُ مَبْعوثٍ بِخَيرِ المِلَِّةِ رَئِسُ الأَزَلِ عَرُوْسُ الجَنَّةِ مُشْرِقِ الْوَجْنَةِ أَنْفهُ القَوِيمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ مِن نُورُ ذَاتِه تفَرَّ الكُلُ الدُّنْيَا وَالأُخْرَى وَالعُلوُ والسُفْلُ حَلَّ مَنْزِلَةً مَا حَلَّ مُرسَلُ فِي خَلقِ نُورِهِ فَهُوَ الأَوَّلُ وَفِي بِعْثَتِهِ فَهُوَ الخِتَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ سَيِّدُ الوُجُودِ طُرًّا بِأَسْرِهِ صَفْوةُ الْأَبِيَاءْ خِيَارُ خَلْقِهِ نُوْرُ اللَّهِ الأَعْلَى حَبِيْبُ رَبِّهِ فَكَّاكُ الرُّمُوزِ مِفْتَاحُ غَيْبِهِ تَوَسَّلَتْ بِهِ الهُداةُ أَعلاَمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ ياشَهْراً مَوْسُوْماً بِرَبِيعِ الأَوَّل فَاقَ كُلَّ الشَهْرٍ شَرَفُكَ الأَجَلَّ أَفْرَحْتَ قُلُوبًا لِأبْنَاءِ الأَزَل جِئتَنَا بِالْهَنَا وَبُلُوغِ الأَمَل إِذْ وُلِدَ فِيْكَ نَبِيُّنَا الْأكْمَل فَلَكَ عَلَينَا عَهدٌ وَزِمَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ لَمَّا قَدِ اِنْتَهَتْ مُدَّةُ حَمْلِهِ بَانَ لِأُمِّهِ كَمَالُ فَضْلِهِ عَرَفَتْ اَنَّهُ عَدِيْمٌ مِثْلِهِ فَجَمِيعُ الرُّسْولِ غَدًا فِي ظِلِّهِ حَتَّى رُوْحُ اللَّهِ وَمُوسَى الكَلِيْمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ وَلَمَّا قَرُبَ ظُهُورُهُ الأسْنَى تَنَادَى العَالَمُ سِرًّا وَعَلَنَا وُلِدَ المُصْطَفَى أَبْشِرُ بِالهَنَا تَرَاقَصَتْ حُورٌ فِي غُرَفِ الجَنَّة يَومَ مَولِدِهِ عَلَيْهِ السَّلَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ نَادَتْهُ الْكَائِنَات شَرْقًا وَمَغْرِبًا عِندَ مِلَادِهِ أهْلًا وَمَرْحَبًا تَمَايَلَ الْكَونُ وَازْدَادَ عَجَبَا إهْتَزَّ عَرْشُ اللَّه فَرْحًا وَطَرَبًا وَالكُرْسِّي الْأَبْهَى والْبَيْتُ الحَرَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ وَلَما وُلِدَ السِّرَاجُ الفُضَلَا وُجِدَ بِكُحْلِ الهُدىَ مُكَحَّلَا وَبِتَاجِ العِزِّ أَيْضًا مُكَلَّلَا مَخْتُونًا مَدْهُونًا نُورًا مُكَمَّلًا تَفَاخَرَت بِهِ السُّفْلَى عَلَى العُلَا تَعَطَّرَ الكَوْنُ بِطِيبِهِ الأَغْلَى وَالنُّوْر تَلَألَا وَزَالَ الظَّلَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ تَبَاشَرَتْ بِهِ  وُحُوشُ القِفَارِ وَحِيْتَانُ البَحْرِ وَكَذَا الهَوَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ إكْتَسَّتِ الأرْضُ مِنْ نُوْرِ ضَيَا وَاخْضَرَّتِ الدُّنْيَا وَانْكَبَّتِ أصْنَامُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ، اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲ تَظَاهَرَ الحَقُّ وَنْطَ  https://t.me/menhaju_sufya
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው ★★★★★★★★★★★ የኢማሙ አህመድ ብላሃትን ላካፍላችሁ አንድ ጊዜ ኢማሙ አህመድ ጋር ሺዓዎች መጡ:- ❎ሺዓዎች፦ መወያየት እንፈልጋለን አሉዋቸው ✅ኢማሙ አህመድ፦ ለምን አሉ? ❎ሺዓዎች  ፦ አቂዳችሁ ተበላሽቶቷል እንወያይ አሉ ‼️ሱብሃነላህ ኢማሙ አህመድን የሚያክል ዓሊም እሺ ነገ መስጂድ ቀጠሮ እንያዝ ተባባሉ  ሺዓዎች  የሺዓ ኡለማዎች  ጢም አሉ መስጂድ ውስጥ ኢመሙ አህመድ ዘገዩ ዘግይተው ሲገቡ ግን ሁኔታቸው ያስፈራል ጫማቸውን በብታቸው መሃል አስገብተውት መስጂድ ውስጥ ገቡ ❎ሺዓዎች፦ ገረማቸው ምንድነው ያ ኢማም ጫማ እውጭ አይደል እንዴ የሚቀመጠው አሉዋቸው ✅ኢማሙ አህመድም፦ አይ በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጊዜ ሺዓዎች ጫማ ሰርቀዋል ሲባል  ስለሰማሁ እንዳትሰርቁኝ ነው አሉዋቸው😂 ❎ሺዓዎች   ፦ ከዛ ሳቁ እንዳሸነፉ ተሰማቸውና ያ ኢማም ስህተትህ ከዚህ ጀመረ አሉዋቸው ✅ኢማሙ አህመድም፦ እንዴት ?አሉዋቸው ❎ሺዓዎች  ፦ መች በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጊዜ  ሺዓዎች ነበሩ  ሲሏቸው ✅ኢማሙ አህመድም ፦ስለዚህ  እናንተ ከየት መጣችሁ አሉዋቸው። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሱብሃነ አሏህ https://t.me/sufiyahlesuna
نمایش همه...
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

ነቢ ዘይኔ °°°°°°°°° በጡሃራ ማጠን የተረማመደው ዐይኖቹን ተኩሎ ነው የተወለደው በፊት ወደደና ሁሉን አስወደደው የኢብሊስን ጭፍራ ገደል የሰደደው የነጃላኔ አባት የነአህመደል በደው አትንቀጣቀጡ ሚስባህን ወስደው አገርኩን ካላየሁ ሰብር የለኝም እኔ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ የጌታ ሚነኑ፣ የጌታ ከረሙ ራህመት ይውረድብህ አህመድ ሙከረሙ የተወለድኩበት እንዴ‘ነው ሀረሙ እንዴነው ዐረፋው፣ እንዴነው ዘምዘሙ እንዴነው ኃቲፋ፣ እንዴነው መቃሙ ሁሉ የሚያለቅስባት ብሎዋኔ ዋኔ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ ባንቱ ይከፈታል፣ የጌታ ረህመቱ አቅርቦ አጫወተው ሀዩን ላየሙት እኩያትም የለው በአባትም በናት ያንቱ ሀድራ እኮ‘ነው የዐሪፍ ጀነት ነቢ አንቱን መውደድ‘ነው የኔ መድሃኒት ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት አደራ እልኋለሁ ባክኑልኝ ስለኔ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ መወደድኩን አውቃ እርግቢይቱም እንቁላሏን ጣለች እዋሻው ግድም ድሯንም አደራች ሸረሪቷም ብለው ተመለሱ ከዚህስ የለም አላህ ሸሸጋቸው ብሎ ሣለሁ እኔ፡፡ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ የዋሻው እግረኛ እንዴነው ሷሂቡ አቡበከር ሲዲቅ የሀድራው በዋቡ ባላላማ ሰንደቅ ባለ ኑር ድባሉ ቢወራ እማያልቀው የሱ አጃኢሉ በራሱ አለልህ የሱ መናቂቡ የነ አኢሻ አባት የአብድረህማኔ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ የመካ ሰፊሆች ነገራቸው ጠና ወደዋሻው ሄዱ ሲዲቅ ጋር ሆኑና እባቡ ቢመጣ ልዘይር አለና ሲደቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና እግሩን ሰጠው አሉ ይንከሰው አለና እያለ ያይኔ ኑር ፊዳ ልሁን እኔ (ነቢ ዘይኔ) ♥ ♥ ♥ ሙስጦፋን ለመርደት ሌትቀን ያላረፈው፣ እየው ይህን መውደድ ድንበር ሲያሣልፈው፣ ቅንጭም አለለው በጠልሻ ሲነድፈው፣ ሀራራው ጠንቶበት እንባው ያረገፈው እሱዎ አላለቀስክም ላልቅስለት እኔ፣ (ነቢ ዘይኔ) መንገድን ሲሄዱ አስቀድሞ ገና በቀኝም በግራ መዟዟሩ ጠና፣ ይገሉታል ብሎ ሀዘን ያዘውና ወዳጁ ብሎ አለው ይህንን አየና ላተህዘን ሷሂቤ ኢነሏሀ መዐና ለኔም ብዬ አይደለ ላንተ ነው ማዘኔ፣ [አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙሀመድ፣ ነቢ ዘይኔ2 ያቁረተ አይኔ] የ መንዙማ Lyrics Audio Vedio እንዲሁም የተለያዩ ሀድራዎች https://t.me/menhaju_sufya
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

ሙሀባው ማድ ነው ሙሀባው ነው መደድ፣ ሙሀባው መንገድ ነው የማይወላገድ፣ ሙሀባው ያነግሳል ድንበር አልፎ አደድ፣ ሙሀባው አዲስ ነው ዘውትር የሚጀደድ፣ ሙሀባው ባህር ነው ስንቱን አገረቀው፣ ሙሀባው እንደማር ጣፍጦ የሚጠጣ፣ ሙሀባው ሱሉም ነው ከጭንቅ የሚያወጣ፣ ሙሀባው ረህመት ነው ነጃ የሚያወጣ፣ ሙሀባው ኪብረት ነው ድንበሩ የታጣ፣ ሙሀባው ከሲዋ ስንቱን ኣላቀቀው... ወባሪክ አሌይሂ... አላሁመሰሊ ወሰሊማ ወባሪክ አሌይሂ... #ኸሚሱን_በሰለዋት_እናደምቀው https://t.me/menhaju_sufya
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

ሶለላህ አለይክ ያኸይረል ወራ(2) ሩዑሰ ቁበቲል ሀድር ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ ፋት የወጣልኝ ያን ሁሉ ሀጃ መዲና ስሄድ ያረገኝ ቅንጃ አልመሰለኝም እረ እኔስ እንጃ ምነው አንድ ቃል ሲሄድ ቢጣራ መዲና ገቢው በባበል ዐንበር ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር ሰላም ቢልልኝ የከውኑን ጀንበር ያን የለለውን ማማሩ ድንበር መሸሻችንን የራህመቱን በር ያን ያደገውን ፊኡሚል ቁራ ያንን ደጉን ሹም ያን የጦይባውን ያን ባለዘውዱን ባለሀይባውን ያን በሻሻውን ያን ደባባውን ያንን ናፍቆቱ የሚያባባውን ሸውቁ በጀላል የተግባባውን የሚያረገውን ውዱ ሱካራ ያን ሙጅተባውን ያን ሙስጦፋውን ቢጤው ተከውኑ ያን የጠፋውን ተውሂድ አልምቶ ኩፍር ያጠፋውን የሂክማውን ቤት ያን ቀልጣፋውን የኑሩን ኩታ ያን ያጣፋውን ያን የደፋውን የኑር ጡሩራ ያንን በአዘል የነገሰውን ፈይዱ በኛ ላይ የለገሰውን ውዱ ተኛ ላይ ያልታገሰውን ጌታችን ወዶ ያሞገሰውን ኸልቁን በኑሩ የደጎሰውን ያን የረውዳውን ደጉን ሙሽራ ያንን እነደ ጣይ የሚያበራውን መደዱ ዘንቦ ያላባራውን የከውኑን ዳኛ አበወራውን አለሙ ለሱ የተሰራውን የኑሩን ነባት ያን የጠራውን የሚጠራውን ባህባቦች ሀድራ ያን ወለላውን የከውኑን ዙብዱን የአዘሉን ሹም ያንን ዛሂዱን ያን ሙጃሂዱን ያን ሙዛሂዱን ያን መዳበሱ ያሻረው እብዱን ያሚናን ኩሌ ሙሀመድ አብዱን ቲልማውን አንዱን ውዱን ሲሰራ ያን ፊትወደዱን ያን ሙከረሙን የፈይዱን ደሮ ያን የከረሙን የመካውን ሹም ያን የአረቡን ያን የሞላውን ሲሩ አለሙን ባለ ሚእራጁን ባለ ሱለሙን ያን ሙዐለሙን ከትቦ ሳይቀራ ያንን ጣፋጩን ባለለዛውን ያን የበቃውን አላህ አዛውን ያንን ፈሬውን ባለ ኢዛውን አላህን ሌት ቀን እሚገዛውን ያን ለስላሳውን ያን ደልዳላውን ያንን ደራሹን በጭንቅ መከራ https://t.me/menhaju_sufya
نمایش همه...
آلصوفية فرقة الناجيه

https://t.me/joinchat/AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw

ይህ chanel ዋና አላማው የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን እምነት ለዑማው ማድረስ ነው በውስጡ. 👉 #ቂሷወች 👉 #የወልዬች ኪታቦች 👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች 👉 #ነሺዳወች 👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf 👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.