cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 593
مشترکین
-424 ساعت
-417 روز
-13430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዕለተ ጁምዐ ግንቦት 2/2016 ለማዕከሉ ትልቅ ሰፕራይዝ ነበር:: ማዕከላችን ዙበይር ለተርቢያ ስራዎች እና ለተለያዩ የኡስታዞች የተማሪዎች እንዲሁም ሌሎች ስልጠናዎች ለማድረግ የሚያግዘው ፕሮጀክተር መፈለጉን የተረዳ ባለ መልካም ልብ ወንድም በምስሉ የምትመለከቱትን አዲስ Epson ፕሮጀክተር ሳይታሰብ በማዕከላችን ፉይናንስ ሀላፊ በኩል ጁምዐ ቀን ሰፕራይዝ አድርጎናል! አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው በጀነት ያስደስተው 🤲 እርሶም የማዕከላችን አምባሳደር ይሁኑ የቁርኣን ቤተሰቦችን ያግዙ! አምባሳደር ለመሆን የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/qPH5sPVjB61wpxwu5 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ተስፈንጣሪውን በመጫን የሶሻል ሚድያችንን ይቀላቀሉ! telegram 👇 https://t.me/Islamic_direction Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                 ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
👏 3
የዙበይር ተርቢያ ማዕከል አምባሳደር አባላት ምን ምን አስተዋፆ ያደርጋሉ? 👉 የቁርኣን ቤተሰቦችን ያግዛሉ 👉 የማዕከሉን የግብዐት እጥረቶች ያቃልላሉ 👉 የማዕከሉ የቤተሰብ አባል ይሆናሉ እርሶም የማዕከሉ አምባሳደር ይሁኑ!
نمایش همه...
👏 1
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል አምባሳደር መሆንን ይሻሉ? ቁርኣን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን በመደገፍ ሰደቀተል ጃሪያ መሰደቅ አስበዋል? እነሆ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ልዩ የአኺራ ስንቅ የሚሆኖትን ታላቅ እድል ይዞሎት መቷል! ቁርኣንን እና የቁርኣን ትውልድን በማፍራት በተርቢያ በማነፅ ላይ 8 ተከታታይ አመታትን የዘለቀው ዙበይር የተርቢያ ማዕከል እየሰራቸው እና በዕቅድ ላይ በሚገኙት ታላላቅ ፕሮጀክቶቹ ከግብ ለማድረስ እርሶ የማዕከሉ አምባሳደር በመሆን የፕሮጀክቱ አጋዝ አምባሳደር ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል! የማዕከሉ አምባሳደር ሆነው ቁርኣንን እና የቁርኣንን ቤተሰቦች ስለደገፉ እናመሰግናለን! የማዕከሉ የክብር አምባሳደር ይሆኑ ዘንድ ከታች የሚገኘውን ፎርም ይሙሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/qPH5sPVjB61wpxwu5 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
🙏 5
🌟 ቁርኣንን መቅራት ያለው ጥቅም በረመዷን ወር ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደው ይህ ቁርኣን ለእኛ ሙስሊሞች ብዙ ጠቀሜታ አለው። ቅዱስ ጽሑፍ ከመሆኑ ባሻገር፣ መመሪያን፣ ማጽናኛን፣ ጥበብን፣ እና የሞራል መሠረትን በመስጠት በሕይወት ጉዞ ሁሉ እንደ አጋር ሆኖ ያገለግላል። ቁርኣንን ማንበብ ከሚያስገኛቸው አስደናቂ ጥቅሞች ጥቂቶቹን እንማማር፡- 👉 መንፈሳዊ ዕውቀት እና መመሪያ ቁርኣንን ማንበብ ጥልቅ መንፈሳዊ እውቀት እና መመሪያን ይሰጣል። አንቀጾቹ ከአላህ ጋር ያገናኙናል ልባችንን ያረጋጋሉ ኢማንንም ያጠናክሩናል። አላህ በሱረቱል ኢስራእ (17፡9) ላይ እንዲህ ይላል ((إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا)) ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ 👉 የአእምሮ ሰላም እና መረጋጋት ቁርኣን ውስጣዊ ሰላም እና መረጋጋትን ያመጣል። አዘውትሮ ማንበብ ልባችንን ያረጋጋል፣ ጭንቀትን ይቀንሳል፣በአስቸጋሪ ጊዜያት መጽናኛ እንድናገኝም ይረዳናል።የአላህን እዝነት እና ፍቅር ያስታውሰናል ለነፍሳችን ውስጣዊ ሰላምን ይሰጣል:: 👉 የፍርዱ ቀን አማላጅ ነቢያች ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ቁርኣንን መቅራት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። እያንዳንዱ ፊደል ትልቅ ሽልማት እንዳለውም አስተምረውናል። 👉 የአእምሮ እድገት እና ጥበብ ቁርኣን የእውቀት ሀብት ነው። ጥቅሶቹ ነጸብራቅን፣ ሂሳዊ አስተሳሰብን እና የአዕምሮ እድገትን ያበረታታሉ በትርጉሞቹ ላይ በማሰላሰል፣ የህይወት ውስብስብ ነገሮችን ጥበብ እና ማስተዋልን እናገኛለን። 👉 የቋንቋ ችሎታን ማጎልበት ቁርኣንን በአረብኛ ማንበብ የቋንቋ ችሎታችንን ያሻሽላል። የቃላቱ ቅልጥፍና እና ትክክለኛነት የቋንቋን ውበት እንድናደንቅ ያነሳሳናል። አረብኛ ያልሆኑ ሰዎች እንኳን በቁርኣን የቋንቋ ምጥቀት ይጠቀማሉ። ይህ ከቁርኣን መቅራት ጠቀሜታዎች በትንሹ ነው  እርሶስ ከቁርኣን ጋር በመወዳጀት ምን ምን ጥቅሞችን አገኙ? ከታች ባለው ኮመንት ቦክስ አሳውቁን! ቤተሰብ ካልሆኑ ተስፈንጣሪውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑን! telegram 👉 https://t.me/Islamic_direction Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👉 tiktok.com/@zubeir.terbia.cen                      ህያውነት በቁርኣን!                            بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

ጁምዐ ሙባረክ! የጁምዐ ሱናዎችን እንዳትረሱ!
نمایش همه...
نمایش همه...
ልዩ ዝግጅት ዙበይር የቁርዓን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማእከል ለ2ተኛ ዙር ያሰሃፈዛቸው ምረቃ

👏 1