cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 552
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-237 روز
-12630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

02:02
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ቃሪዕ:- አብደላህ ኸለፍ መጠን:- 22.3Mb ሰዓት:- 2:02 በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ጠቃሚ መልዕክቶች "ምንም እንኳ የልፉትህን ውጤት ባታይ; መዳረሻው ሩቅ መስሎ ቢታይህም ከአላህ ፈፅሞ ተስፉ እንዳትቆርጥ ምክንያቱም የሁሉ ነገር መሸሻ መጠጊያህ እሱ ነውና!" በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለሴቶች የአዳሪ ሒፍዝ  ቅርንጫፍ የሚከተለውን መስፈርት ለሚያሟሉ እህቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! የስራ አይነት:- ሴት ኡስታዛ የስራ ድርሻ:-በተመላላሽ እና በአዳሪነት ቁርኣን እና ተርቢያ መስጠት ብዛት:- 3 የስራ ልምድ:- 0 አመት የቁርኣን ደረጃ:- 15 ጁዝ በላይ የሀፈዘች 👉 በመልካም ስነ-ምግባር የታወቀች 👉 አረበኛ እና ኦሮሚፋ የምትችል ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን! ለበለጠ መረጃ 0920733377 0940626364 በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
የቁርኣን ግብዛ ቃሪዕ:-አብዱልባሲጥ አብዱሰመድ ሱራ:-አል ሂጅር የሰዓት መጠን:- 13:54 ደቂቃ የአጅሩ ተካፉይ ይሁኑ! በቁርኣን ውስጦን ያድሱ! በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                        بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ቦታ ሁነው ቁርኣንን መማር ይፈልጋሉ? መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶችን ልምድ ባላቸው እና ብቁ ኡስታዞች መማር ይፈልጋሉ? እንኳን ደስ አሎት! ስምንት አመታትን በብቃት ቁርኣን እና የቁርኣን ቤተሰቦችን በመኻደም ላይ የሚገኘው ከ 250 በላይ ሁፉዞችን እና ከ 40 በላይ ሀፊዞችን በማብቃት ላይ የሚገኘው ዙበይር የተርቢያ ማዕከል አሁን ደግሞ ዘመኑ የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከቁርኣን እና መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀቶች ጋር ሊያስተዋውቅዎ ዝግጅቱን አጠናቋል! የምንሰጣቸው አገልገሎቶች:- 1.ቁርኣን ለጀማሪያን(ቃኢደቱ ኑራንያ) 2.ቁርኣን በነዘር (ከተጅዊድ ጋር) 3. ቁርኣን በሂፍዝ (ሂፍዝ እና ሙራጀዐ ዘዴዎች ስልጠና) 4.መሠረታዊ ኢስላማዊ ዕውቀቶች:- ● አቂዳ ● ፊቅህ ● ሲራ እና ● ሀዲስ 5.መሠረታዊ የአረበኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሳያመልጠዎ ፈጥነው ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ:- 👉 0935906066 👉 0967936098 ዙበይር ኦላይን ቁርኣን አካዳሚ ብለው ይደውሉ! በቴሌግራም አካውንታችን ለማናገር 👉 @zubeyeronlineacadamy ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
👏 3😁 1
ዙበይር የተርቢያ ማዕከልን ማን ጎበኘ? ዕለተ ሰኞ ግንቦት 5/2016 ከረፉዱ 5 ሰዓት ማዕከላችን አንድ ታላቅ እንግዳ ብቅ አለ:: ይህ እንግዳ በብዙዎች የሚወደድ እና በበጎ አድራጎት ስራዎቹ የሚታወቅ ነው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ይባላል:: ዛሬ ማዕከላችን ድረስ በመገኘት አራቱንም ቅርንጫፉችንን የጎበኘ ሲሆን ባየው ነገር እንደተደሰተም በከፍተኛ ደስታ ለመግለፅ ችሏል:: ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ለማዕከሉ ተማሪዎች ምን መልዕክትን አስተላለፈ? 👉 ከመርከዙ እንቅስቅሴ ውጭ የራሳችንን ተነሳሽነት ልናሳድግ ይገባል 👉 ለህዝበ ሙስሊሙ ባጠቃላይ ለመስራት ከፍ ያለ ኒያ ይኑራችሁ 👉 እናንተ ከእኛ በብዙ ነገር ትሻላላችሁ እኛ ወደንም ሆነ ሳንወድ የምናየው ወንጀል ነው:: እናንተ ግን ፀሀይ ስትገባ ስትወጣ የምትመለከቱት:ጓደኛ አርጋቹህ የያዛችሁት ቁርኣን ነው እና በብዙ ነገር ትበልጡናላችሁ 👉 የተገናኛችሁበት ቦታ ከሀይስኩል ላይፍም በላይ ነው 👉 ቁርኣንን ይዛችሁ ምድር ላይ የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም በተጨማሪም ከተማሪዎች ጋር ጥሩ ቆይታን በማድረግ ዳግም ለመዘየር ቃል በመግባት መለያየት ተችሏል:: ስለ ማዕከላችን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በሁሉም ሶሻል ሚድያዎቻችን ይወዳጁን! telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                       بالقرآن نحيا!
نمایش همه...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

👏 1
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ስልጠና ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በሁሉም ማዕከሉ ለሚገኙ ኡስታዞች ችግር አፈታት ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ተችሏል:: ስልጠናው በተማሪዎች አያያዝ እና ችግር አፈታቶች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ሰጥቷል:: በስልጠናው ላይ የተነሱ ሀሳቦች 👉 የተርቢያ ስራ ሁሉም ሊሰራው የሚችለው ስራ አይደለም:: 👉 የሰው ልጅ ውስብስብ ፍጥረት በመሆኑ መገንባቱ ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋል:: 👉 ተርቢያ ላይ የተሳካለት,ተማሪዎች የሚወዱት,ተማሪዎቹ ስኬታማ የሆኑለት መምህር የልዩ ተሰጥዖ ባለቤትነት መገለጫ ነው:: 👉 የታዲጊዎችን ባህሪ መረዳት የልጆች አያያዝ እንድንቀያይር ያግዛል:: 👉 ችግሮችን ከመተንተን ይልቅ ችግሮችን በአግባቡ ተረድቶ መፍትሄ መፍጠር የመምህራን ልዩ መገለጫ ሊሆን ይገባል:: 👉 ለሚፈጠሩ ችግሮች በጥበብ መስራት ያስፈልጋል:: 👉 ከስሜት ይልቅ ለልጆች ፍቅርን ማስቀደም ይገባል:: 👉 ልጆችን ከመምታት ይልቅ በማሰብ ላይ የተመሰረተ መፍትሄ መከተል ያስፈልጋል:: 👉 ያሉበትን ሀላፊነት በ መረዳት ችግርን ከማባባስ ይልቅ መፍትሄ ላይ ማተኮር ይገባናል:: 👉 ቁጣ በሁለት ሰዎች መሀል የሚፈጠርን ቋንቋ ያቋርጣል:: 👉 ድንገተኛ ጩኃቶች ልጆች ስነ-ልቦና ላይ መጥፎ ጠባሳ ይኖራቸዋል:: በስልጠናው ላይ የዘመኑ ልጆች እና የድሮ ልጆች መገለጫ ባህሪ በሰፊው የተዳሰሰ ሲሆን ኡስታዞች ከተማሪዎች ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ የችግር አፈታት ዘዴ በሰፊው ደሰሳ ተደርጎበታል::
نمایش همه...
👏 1