fa
Feedback
ስነ ሰዉ

ስነ ሰዉ

رفتن به کانال در Telegram

ሰዉ ከፍ ይበል ሰዉነት ይክበር ☞ግጥሞች ☞ታሪኮች እና ☞ወጎች የሚቀርብበት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ሰዉ ከፍ እናደርጋለን Inbox @rabbiin_moi & @taamiru

نمایش بیشتر
380
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
+430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+12
در 0 کانال‌ها
مه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+8
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+18
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+44
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+6
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+17
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+231
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+222
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 ژوئن0
24 ژوئن+1
23 ژوئن0
22 ژوئن+1
21 ژوئن+1
20 ژوئن0
19 ژوئن+1
18 ژوئن+1
17 ژوئن+1
16 ژوئن0
15 ژوئن0
14 ژوئن+1
13 ژوئن0
12 ژوئن0
11 ژوئن+3
10 ژوئن+2
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن0
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
❤️❤️ፅናት❤️❤️ 🌹🌹 ክፍል 1 🌹🌹    ፨" የከተማ ገጠር  ውስጥ መኖር እኮ ከባድ ነው"። አለች ፅናት እንደ ልማድዋ በእጅ የምትያዘዋን ሬዲዮ ለመስራት እየታገለች። እንዲ ስትል ዊልቸር ላይ የተቀመጠችው ማየት የተሳናት ታላቅ እህቷ በፀሎት  "እንዴ ፅናቴ አሁን የምንኖረው ከተማ አደል እንዴ ደሞ አነጋገረሽ ሁለት መልክ ያዘ" አለቻት። ፅናትም "አይ ፀሎትዬ ባክሽ አንዳንዴ የሌለ ነገረ ያናዝዘኛል መሰለኝ"። አለችና ሬዲዮኑን መታ አረገችው እሱም በዱላ ይሰራ ይመስል መስራቱን ቀጠለ።           ፅናት  "ውይ ይሄ ፕሮግም አላመለጠኝም" አለችና ሬዲዩኑን ወደ ጆሮዋ አስጠጋችው። እንደው ወደ ጆሮዋ ማስጠጋት ልምድ ሆኖባት እንጂ የሬዲዮኗ ድምፅ ከእነሱ ቤት አልፎ ጎረቤት ይሰማል። ጓረቤት የላቸውም እንጂ ቢኖራቸው ኖሮ!..  ሬዲዮኑ ውስጥ አንድ ጓረናና ድምፅ ያለው ተወዳዳሪ የሊለው ደራሲ ስለ ድረሰቱ ምረቃት ለድረሰቱ ምረቃት በተዘጋጀው  መድረክ ላይ ቆሞ የሚናገረ ይመስላል።        የእነ ፅናት ቤት ሪዲዮኑ ውስጥ ከሚያወራው ሰው በቀር ምንም አይስማም ይህ ታዋቂ ደራሲ ከታዳሚዎች ጭብጨባ በኋላ ወሬውን ቀጠለ። "ሰላም ጤና ከአክብሮት ጋረ ይድረሳቹ። ስለ መፅሀፌ ከማውራቴ በፊት ስለ ድረሰት አንዳንድ ነገረ ልበላቹ። ሁላችንም እዚህ አለም ላይ ስንኖር የፈጠረን አምላክ አለ ብለን በማሰብ ነው። እና ለምሳሌ አውሮፕላን የስራው ስው ከወፍ ነው የአሰራር ብልሀቱን የተማረው ፤መኪና የስራው ስው ከስው ውስጣዊ ሆድ እቃ አካል ተነስቶ ነው መኪናን የስራው፤ኧኧኧኧ ሊሎችም እንደዛው ደራሲም ከህይወት በመነሳትና  እና ፈጠረን ካለው ፈጣሪ ህይወትን በመውሰድ ነው የሚደረሰው።    ልዩነቱ ፈጣሪ የፈጠረቻው ፍጥረታት በእውን አሉ እኛ የፈጠረኛቸው ደሞ በምናብ አሉ። እኒን ምናባችን ውስጥ ያሉትን ስዎች በአካል ማምጣት በጭራሽ አንችልም።ኧኧኧኧ ለምሳሌ እኔ በምፅፈው ድረሰት ውስጥ 3ሜትረ ቁመት ያላት እምምምም ፤ ፀጉሯ እስከ እግረ ጥፍሯ የሚደረስ እእእእ፤ አፈንጮዋ በጣም ትንሽ፤ አይኗ በጣም ትልልቅ፤ እጅ እና እግሯ የአራስ ህፆን መጠን ያላቸው፤ እእእእእ ስትሄድ አንካሳ ሴት በምናቤ ፈጥሬ መፃፍ መብቴ ነው።        ፨ታዲያ እኔ መብቱ የግሌ ነውና  ብገላትም ፣ባኖራትም፣ ባሳምማትም፣ ባድናትም ፣ባስቆዝማትም፣ ክፉ ባረጋትም፣ ደግ ባረጋትም ፣መብቴ ነው። በተቃራኒው ቁመቷንም አጭረ አረጌ ፁጉሯን ረዥም ማረግ መብቴ ነው ብዙ አፈቃሪ ወንድ ወይም ወንድ የማይጠጋት ማረግም የእኔ ውሳኔ ነው። በእረግጠኝነት ይህቺ የነገረኮችሁን ሴት በምናባቹ አስባችዋታል ግን በአካል የለችም።       ፨እኔ በምናቤ የሳልኳትን ስው እንኳን እሷኑ አምጣ ብትሉኝ አላመጣም። ግን በሀሳባቹ አኑሬያታለው ምክንያቱም የእኛ ስልጣን እዚህ ድረስ ስለሆነ ነው። ፈጣሪ ግን ካሻው አሁን በእዚህ ስአት ከሁለት ቁመት አብዝቶ ከነሳቸው ስዎች መጀመሪያ የገለፅኩላችሁን 3ሜትረ ቁመት ያላትን እንስት ፈጠሮ እና ህይወት ስጥቶ ማኖረ ይችላል።እኔም የሆነ ደራጃ ድረሰ መሄድ እችላለው። ፈጣሪ በአንድ እንስት መሀፀን ውስጥ ይህቺን ሴት ሲፀንሰሰ እኔ በሀሳቤ ይህቺን ሴት ፀነስኩ ይባል። ታዲና ይህቺ ሴት ፈጣሪ በውልደት ወደ እዚህ አለም ሲያመጣት እኔ የእሱ ተፈጣሪ ደሪሲ ደሞ ይህቺን ሴት በምናቤ አረግዤ በብእሬ እወልዳታለው።      ፨ እኔም ሀሳቤን እሷም  በእኩል ህመም እናስተናግዳለን። ይህንን ካልኩ ዘንዳ ስለ ድረስቴ አንዳንድ ነገረ ልበላቹ ያው ይህ መፅሀፈ በእውነቱ ብዙ ዋጋ አስከፈሎኛል። ውስጡ ያለውን  ሀሳብ ትወዱታላቹ ብዬ አስባለው አመስግናለው"። ሲል የታዳሚ ጭብጨባ አጀበው።     ፨ በመሀል የሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ገባና የፕሮግራሙ አቅራቢ ሰው አመስግኖ ተባባሪ አቅራቢውም "አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት እንጋብዛለን" አለች። ወዲያው  የሙዚቃ ክላክሲካል ተስማ። እረዥም ደቂቃዎች ካስቆጠረ በኋላ የፕሮግራሙ መሪ ድምፅ ተሰማ "ተመልሰናል አድማጭ ተመልካቾቻችን አሁን በመቀጠል የደራሲ መሀመድ ሳላዲን ባለቤት የሆነችው ወይዘሮ ከድጃ ኢብራሂም  ንግግረ እንድታረግልን በማክበር እንጋብዛታለን" አለ ወንዱ አቅራቢ። ከዛ ጭብጨቦ ተከተለ መድረግ ላይ  እንድትወጣ አበረታቶት። ጨብ ጨብ.......... ጨብ ጨብብብብብብብብብብ የደራሲ መሀመድ ሳላዲን ሚስት በሙዚቃ እና በጭብጨባ ታጅባ ወደ መድረክ እየሄደች ይመስላል።ከደቂቃዎች በኋላ መድረክ ላይ ወጥታ ወደ ማይኩ ተጠጋች          " ሰላም እንዴት ቆያቹ"         አለች። ከዛን በኋላ ጭብጨባ አጀባት። እሷም "በመጀመሪያ ፣በመሀል  እና በመጨረሻም ጥሉ ለማይጥለን አምላክ አልሃምዱሊላህ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ማሚዬ ሁሌም ጥሩ ስራ ለመስራት እንደጣረ ነው። እሱ ለእኔም ለልጆቹም እንዲሁም በዙሪያው ላሉ ስዎች ሁሉ ጥሩ ሰው ነው።ይህ የፆፈው መፅሀፍም በህይወታቸው ተስፋ ለቆረጡ ስዎች የህሊና ብረታት ይሆናል። ይህ መፅሀፈ በቃ አንብባቹ ተረዱት ምንም ማለት አልችልም አመስግናለው" አለች።       ሁሉም አጨበጨብ ሴቷ የፕሮግራም አቅራቢም "እናመስግናለን ወይዘሮ ከድጃ ፣ተመልካቾቻን እና አድማጮቻችን ፍቅረን እና ስላምን እንዲሁም ደስታን እንዲሰጣቹ እየተመኘን ፕሮግራማችንን በእዚሁ እንደዘጋለን" አለች። ወንድ አቅራቢውም "መልካም ጊዜ ስናይ እለታትን እንድታሳልፉ እንመኝላችዋለን" አለ። እና ፕሮግራሙ አበቃ።     ፨ፅናት "ውይይይ ደስ አይሉም በፀሎቴ እንዲህ አይነት ፍቅረ ሲኖረ አለ እንጂ የእኛ አባት" አለችና አንገቷን አቀረቀረች። ፅናት አባት እና እናቷን በፎቶ እንጂ በአካል ያየቻቸው ማስታወስ በማችልበት የጨቅላ እድሜዋ ላይ ነው በፀሎት ግን በትንሹ ታስታውሳቸዋለች። እሷም "እውነትሽን ነው ፅናቴ የእኛ አባት እኮ በጭራሽ ሰው አይደለም" አለች። ሁለቱም አይምሮ ውስጥ የአባታቸው እረኩስት ታወሳቸው።   ፅናት እህቷ በፀሎት  በነገረቻት መሰረት በፀሎት ደሞ አይኗ ባየው መሰረት አስታውሰው ፊታቸው ጭር አለ።በፀሎት በሀሳብ ጭልጥ አለች።ያሰብት ስለ እናታቸው የሙት ቀን ስለሚወዶት እናታቸው አስቃቂ ግድያ እና ስለ ገዳዩ አባታቸው ነበር።      ፨ጊዜው 11 አመታትን አስቆጥሯል።እናታቸው ያኔ ፅናትን ወልዶ አራስነቷን ጨረሳ የፅናት ክረስትና በአል የተከበረበት ጊዜ።በፀሎት ያን ጊዜ 5 አመቷ ነበረ። በጊዜው የፅናት የክረስትና ቀን ስለሆነ ሁሉም ደስተኞች ነበሩ።እናታቸው ከስፈራቸው ባለ ሀብት ገንዘብ ተበድራ በደመቀ መልኩ አክብራው ነበረ።  አባታቸው ለድግሱ አልገኝም ብሎ ወደ እህቱ ቤት ሄደ። የአባታቸው እህት የስይጣን አለቃ ባህሪ ያላት ሴት ናት። አባታቸው እናታቸውን ካገባ በኋላ "ሚስትክን ከሊላ ወንድ ጋረ አየዋት እሷ  በጭራሽ ላንተ ፍቅር የላትም" በማለት በመከረችው መስረት በፀሎት ሆዷ ውስጥ እያለች ልጅቷ የኔ አደለችም በማለት ይነዘንዛት እና ይጨቃጨቃት ነበረ። . . 🥀..ከ 150 ላይክ በሗላ  ክፍል 2 ይቀጥላል ……..           .           .    𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 @Yefkrtarik @Yefkrtarik

2
​​​​❥..........🍃💐💐🍃............❥ 🌿❣🌿ጤዛዉ ፍቅሬ🌿❣🌿      💘💘ክፍል አንድ💘💘 ❥..........🍃💐💐🍃............❥ .....የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የአራቱም ካምፓስ ተማሪዎች የምርቃን ፕሮግራም ለመታደም ተማሪዎች ቤተሰቦቻቸዉን ይዘዉ ከታሪካዊዉ ቦታ ተገኝተዋል፡፡ ይህ ቦታ ብዙ ሰዎች ይቺን ሃገር ለመታደግና ለመጠበቅ  ተሰግስጎባት የነበረዉን መዥገር ለመንቀል ለትግል የወጡ ጀግኖች የተቀበሩበት ቦታ 'ሀወልቲ-ሰማእታት' ነዉ፡፡ ተማሪዉቹ ደስታ ዉጧቸዉ ይፍነከነካሉ፡፡ እዚህም እዚያም ከወላጆቻቸዉ ጋር ተቃቅፈዉ ፎቶ የሚነሱ ይስተዋላሉ፤ እቅፍ አበባዎችና ሌሎች ዉድ ዉድ  ስጦታዎች ከወላጅና ከወዳጆቻቸዉ ይነጉዳሉ፡፡ በደስታ ብዛት ጥርሳቸዉ መከደን ያቃታቸዉ ተማሪዎች በዝተዋል፡፡ ከእነዚህ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል ደግሞ ፎዚ አንደኛዋ ናት፡፡ ፌሽታ በፌሽታ ሆናለች፡፡ እንኳን ስቃ አኩርፋም እጅግ በጣም ዉብ ናት!፡፡ በዚያ ላይ ደስታዋ ሰዉነቷን፤ ፈገግታዋ ፊቷን አስዉቦት ከቤተሰቦቿ ጋር የሰማእታቱን ሀዉልት እየተጠጉ ፎቶ ይነሳሉ፡፡ ... ትንሽ እህቱን ለማስመረቅ ከአዲስ አበባ ተነስቶ የሰሜኗን ኮከብ መቀሌን የረገጣት ሀቢብ በእህቱ ጓደኛ ዉበት ፈዞ፤ ፍቅሯን አርግዞ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል፡፡ ፎዚ የሀቢብ እህት ጓደኛ በመሆኗ መቀሌ በቆየባቸዉ የአምስት ቀን እድሜ በደንብ ተግባብተዉና ስልክ ተለዋዉጠዉ ነዉ የተመለሰዉ፡፡ ትዉዉቃቸዉ በዚሁ ጀመረ.... ፡ ፡ ....... ሀቢብና ፎዚያ ከተጋቡ ሳምንታቶች ነጉደዉ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡ ፎዚን ከማግባቱ በፊት ለሁለት አመት ያክል ፍቅሩን በዉስጡ አምቆ ይዞት ለአንድ አመት ያክል ደግሞ የፍቅር ጥያቄ እያቀረበላት በመጨረሻም በጌታ ፍቃድ ተጋቡ፡፡ በጣም ይወዳታል፡፡ ሲወዳት ይወዳታል የሚለዉ ቃል ያንሰዋል፡፡ ሲያፈቅራት ያፈቅራታል የሚለዉ የፍቅር ትልቁ ቃል ሀቢብ ለፎዚያ ያለዉን ፍቅር አይገልፀዉም፡፡ ዘመኑን ሙሉ ከርሷ ጋር ሊኖር ምሎ፤ ዘላለም ላይለያት፤ በማንም ላይቀይራት ተገዝቶ ለምኗት አስለምኗት ብዙ መስዋእትነትን ከፍሎ ፎዚን የራሱ የግሉ ሊያደርጋት ችሏል፡፡ አግብቷታል፡፡  ህይወቷን በህይወቱ አቆራኝቱ የሰዉነቱ አምሳል፤ የአካሉ ክፋይ አድርጓታል፡፡ . ....... ፎዚያ የልጅነት ህልሟ ለትዳር ስትደርስ ማግባት የምትፈልገዉ ወንድ በዲኑ የላቀ፤ በትምህርቱ የረቀቀ፤ ጥላቻን አድክሞ፤ ፍቅርን አጣጥሞ መስጠት የሚችል ሰዉ እንዲያገባት ትፈልግ ነበር፡፡  የአካሉ ፍላጭ፤ የችግሩ ተጋፋጭ እንዲያደርጋት መሆን ምኞቷ ነበር፡፡ የፀባዬ ሸጋ፤ የቁመተ ሎጋ ወንዳ ወንድነትን ተላብሶ በሱና የደመቀ፤ በዒባዳ ለጌታዉ የወደቀ ሰዉ እንዲዘዉጃት- የዚያ ሰዉ ሚስት መሆን አቅዷ ነበር፡፡ . ....... ሁሌም ቢሆን አላህ የፈለገዉና የወሰነዉ ተግባር ላይ  ይዉላል እንጂ ሰዉ የፈለገዉን አያገባም፡፡ ሰዉ ያቀደዉን አይኖርም፡፡ ለህይወቱ ስኬት የቀየሰዉን መንገድ አይጓዝበትም፡፡ ሁሉም የአላህ ዉሳኔና የጌታ መሻት ናቸዉ፡፡ በዚህም ፎዚያ የልጅነትን ህልሟን በሚያኮላሽ መልኩ ስትመኘዉን የነበረ ነገር ሁሉ ሳይሳካላት በተቃራኒዉ የሆነዉን ሀቢብን አገባች፡፡ . ...... በርግጥ ሀቢብ የዲን እዉቀትም የለዉም፤ እንዲኖረዉም ጥረት አድርጎ አያዉቅም፡፡ ሶላት ሊሰግድ ቀርቶ የሶላት ጥሪ /አዛን/ ሲሰማ ያንገሸግሸዋል፡፡ ፎዚያ ይሄንን ሁሉ ተግባር ሳታገባዉ በፊት ቀድማ አዉቃ ነበር፡፡ ነገር ግን ... ፎዚን ለማግባትና ላለማጣት የራሱ ማድረግ ስለነበረበት፤ እንቡጥ ፅጌረዳ አይቶ ማለፍ ተስኖት ... 'የዲን እዉቀት የሌለኝ የቤተሰቦቼ አስተዳደግ ነዉ' እያለ ዋሻት፡፡ 'አንቺን የማገባ ከሆነ ግን ፀባዬ ይስተካከላል፤ ሶላት እጀምራለሁ፤ ቁርዓንም እቀራለሁ' ብሎ አሳምኗት የዋኀ ፎዚም ይሁን ብላ አምና ተቀብላዉ 'ባሌ ይስተካከላል፡፡ ቃል የገባልኝን ይፈፅማል' እያለች በባዶ የህልም ሩጫ ትሮጣለች፡፡ ....... በተጋቡ ከጥቂት ሳምንታት ቆይታ በኃላ ነገሩን ጀምሮት እያመሸ መግባት አዘወተረ፡፡ ከእሷ ጋር ላለማደር አልጋ እየለየ መተኛት ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ የሚገባትን ክብርና እንክብካቤ ነፍጓት ሳያገባት በፊት ለፎዚ የነበረዉ ፍቅር በሚገርም ፍጥነት አሽቆልቁሎ በገባ በወጣ ቁጥር ባ'ፉ እያከላፈታት፤ አይኑና ፊቱ እየገለመጧት ኑሮን ከሃቢብ ጋር እየኖረች ነዉ፡፡ የሚገርመዉ ግን... ትወደዋለች፡፡ በጣም አፍቀረዋለች፡፡ ባሏን (ሀቢብ) በልቧ ዉስጥ እንደ ንጉስ አንግሳ፤ የፍቅር ካባን አልብሳ እየተንከባከበች ይዘዋለች፡፡ . .......ከእለታት ባንዱ ቀን ፎዚ መኝታ ቤቷ ዉስጥ አልጋዋ ላይ እጥፍጥፍ ብላ ተኝታ የተንተራሰችዉ ትራስ በእንባዋ ርሶ ታጥቦ እንደተጠመዘዘ ጨርቅ ረጥቧል፡፡  ... "እኔ ነኝ እርካሿ?" እያለች በመነፋረቅ አይኖቿን ቀይስር ያገመጠቻቸዉ እስኪመስል ድረስ ታነባለች፡፡ ታለቅሳለች፡፡ 'እርካሽ..." የሚለዉ የሀቢብ ስድብ በአይነ-ህሊናዋ እየተመላለሰ እንደ ገደል-ማሚት ያስተጋባባታል፡፡  "እርካሽ.... እኮ እኔ...እርካሽ....!" ❥..........🍃💐💐🍃............❥           ይ  ቀ  ጥ  ላ  ል ❥..........🍃💐💐🍃............❥ 4ur comment @Yefkrtarikbot
101
3
پیام صوتی
87
4
ገነትን አላየሁ ሲኦልን ኣላመንኩ ከሞት ወድያ መንገድ ወዴ እንደዉ ባወቅሁ ኣለ ገደም ገደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ እኔ ቁቁጭ ብያለሁ የእለት በሽተኛ ረስቶ መኖር ከብዶኝ ስሆን መንገደኛ በማን ልገላገል ብዬዉ አባ ዳኛ ዳኛ ነህ በእዉነቱ ለተገባዉ ፈራጅ በተገባዉ ኣጋጅ ወዴት ነዉ ስምረቴ ለየትኛዉ ግዳጅ ብዬ ባልጠይቅም የእድሜ መድረሻዬን ኣባሽ ሳጣ ከፋኝ ከወዲሁ ሳስብ አዬ ኣልኩኝ ለቅሶዬን ማን ይግታዉ እንባዬን መልስ ኣልባ ከሚለዉ ከትቼዉ ከደንኩት የካባዉ ምዕላድ ከላይ ሊያንፀባርቅ በዝምታ ዋጥኩት @sene_sew
104
5
https://t.me/yefkrtarik/3221
10
6
پیام صوتی
15
7
https://t.me/yefkrtarik/1857
20
8
#ኦሮማይ ትግረኛ አትችልም "አባቴ ይሙት !>> አለችኝ እየሳቀች። እውይ ጥርሶቿ ታይተው አይጠገቡም። የውበት አምላክ በጥንቃቄ የደረደራቸው የቀይ ባህር ዕንቁዎች ይመስላሉ። << ይህ ጉሮሮ የሚፍቅ ቋንቋ ! መጓጉጥ ነው። አልኳት << እንጥላችሁ ስላልተቆረጠ ይሆናል >> << እሰኪ መቶ በይ >> << ሞቶ >> << እስኪ አንተ በይ >> << አንቴ >>    << አንቺም አማርኛ አትችይም አባቴ ይሙት >> አልኳትና መጠጧን ላመጣላት ሄድኩ። መጠጧን አመጣሁላትና << ሕራይ ትግርኛ ክትምህርኒ እሺ >> ሺ እምበአር ? ጸጋዬ ኃይለማርያም እባላለሁ >> አልኳትና መጠጧን ቀምሼ ሰጠኋት። እውነትም ጥሩ መጠጥ ነው። << በቲቪ አውቅሀለሁ አንተም አማርኛ ታስተምረኛለህ >> አለች ፡ ጠጉሯን እየነሰነሰች ፈገግታዋ ይናፍቃል።       << ማን ብዬ ልጥራሽ ሰሜናዊት ጽብቖቲ ?>> ብዬ ስሟን ጠየኳት ሳቀችና << ፊያሜታ ጊላይ እባላለሁ >> ብላ ስሟን ነገረቺኝ። ስሟ ደንቆኝ ቅንድቤን ከፍና ዝቅ ሳደርግ አይታኝ "ምነው አለች።               << እንግዳ ስም ነው ....>>              << የጣሊያን ስም ነው ....>>             << ምን ማለት ነው ? >>             << ትንሽ ነባልባል ....>> << እውነት አንቺን ከሩቅ መሸሽ ይሻላል >> አልኳት "                 << ለምን አለችኝ >> << ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል። እንደ ስምሽ ከሆንሽ አደገኛ ነው። በትንሽ ነበልባል ተቃጥሎ ማለቅ ደግ አይደለም። እንደ ስምሽ እንዳልሆንሽ ተስፋ አደርጋለሁ አልኳት።                  << ነኝ አባቴ ይሙት >> አለች ስቃ።                    << እንዴት ? >> << በሕፃንነቴ እሳት ነበርኩ። እያቀስኩ ፣ እቃ እየሰበርኩ ፣ ከቤት እየጠፋሁ እናትና አባቴን ሳስቸግራቸው ነበር። ብቻዬን ደግሞ መተኛት አልወድም ነበር። ብቻዬን ካስተኙኝ ሌቱን በሙሉ ሳለቅስ አድራለሁ። ከእነሱም ጋር ተኝቼ እነሱ ሲጫወቱ የሰማሁ እንደሆነ አለቅሳለሁ። ለዚህ ሳይሆን አይቀርም ፊያሜታ የሚል ስም ያወጡልኝ >> በማለት አስረዳችኝ።        << አሁንስ ? ብዬ ጠየኳት >>        << አአሁንም ነባልባል ነኝ። ለምወደው ግን አይደለሁም። ለምወደው ሰው ማርና ወተት ነኝ። ስኳር ነኝ። << እና የምትወጂው ምን አይነት ሰው ይሆን >> << እንደ ድንጋይ የጠጠረ ፣ እንደ ብረት የጋለ ፣ እንደ ስኳር የጣፈጠ ወንድ >> ብላ እንደገና ሳቀች።                  << እውነት ? >> << ቀልዴን ነው። ምስጢሬን አሁን አልነግርህም .... >> << ምናለበት ? >> << ምስጢር ነው >> አለች። << እሺ ራሴ አንድ ቀን እደርስበት ይሆናል። ግን ስምሽን ብትውጪው ጥሩ ነበር .... >>         << ለምን ? >> << የባዕድ ስም ነው። የአሥመራ መንገዶች ፣ ሱቆች ፣ ቡና ቤቶች ፣ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች  ፋብሪካዎች ሳይቀሩ በባዕዳን ስም ነው የሚጠሩት። የጣሊያን ቅሪት ያው የባዕድ አስተሳሰብና አመለካከት ማስከተሉ አይቀርም። በዚህ ክፍለ ሀገር ከፍተኛ የባህል አብዬት ማካሄድ ያስፈልጋል ፣ በእውነት አይመስልሽም አልኳት። << ፊያሜታ ካስጠላህ ፋና በለኝ >> ብላ ዝም አለች። _____ ደራሲ ፦ በዓሉ ግርማ ርዕሰ ፦ ኦሮማይ ❤️ ተልሚድ
118
9
ቀላል እውነት! ሰዎችን ላለመጉዳት ከፈለክ፣ ደጋግሞ የሚያምንህን ሰው ደጋግመህ አትዋሸው! በሰዎች መጎዳት ካልፈለክ፣ ደጋግሞ የሚዋሽህን ሰው ደጋግመህ አትመነው! 🙂
91
10
ግፉ ሲባል ሰማሁ ገፋሁኝ ተራራ ደክሞኝ አጎነበስኩ ተገፋሁ በተራ ገፍቼ የነበር ወዳጅ ላልኩት ችግር መረገጫዉ ሆንኩኝ መጋዣ ለእርሱ እግር 😑✌️
101
11
አለብኝ መሓላ 👨‍❤️‍👨 rabbiin ስነ ሰዉ @sene_sew
78
12
ናፍቆት ስነ ሰዉ (ኤልያስ) @sene_sew
70
13
@rabbiin Join as▼▼▼▽👇 https://t.me/sene_sew
100
14
የትንሳኤው ብርሃን ለሁላችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ዛሬ የትንሳኤው ደወል ሲደወል፣ የጨለማው ግርዶሽ ለሁላችን ተገፈፈ። የተስፋው ብርሃን በምድራችን ፈሰሰ፣ የፍቅር ጮራ በልባችን ነገሰ። ጥላቻ በይቅርታ፣ ሐዘን በደስታ ይተካ፣ የሰላም አዝመራ በቤታችን ይውካ። አንዱ ለሌላው ፍቅርን ያድልልን፣ አምላክ በበረከቱ ሁላችንን ይጎብኘን። ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ይሁንልን! መልካም የትንሳኤ በዓል ለሁላችሁም! --
108
15
@sene_sew
@sene_sew
112