fa
Feedback
۞Hikem tube۞

۞Hikem tube۞

رفتن به کانال در Telegram

آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنزِلَ إِلَيْهِ مِن رَّبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ أ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ ሀሳብና አስታያየት በዚህ አስቀምጡልኝ @Fezekir_A

نمایش بیشتر
1 817
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-5430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+4
در 0 کانال‌ها
مه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+287
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+251
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+320
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+310
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+104
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+756
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 831
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+419
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+464
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+54
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+21
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+66
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+338
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+224
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
11 ژوئن0
10 ژوئن0
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن+2
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن+2
پست‌های کانال
ذهب نصف رمضان وبقي النصف فاللهم بارك لنا فيما تبقى وتقبل منا ما مضى وأغفر لنا وقنا عذاب النار @et_hio_islam

2
sticker.webp
104
3
ረመዷንን አጋመስን አልሀምዱሊላህ🥹🥺
103
4
አምና አብረውን የፆሙ ዘንድሮ ግን ይህንን እድል ሳያገኙ ቀርተው ከመሬት በታች ያሉ አሉ አስተውሉ በቀጣይ አመት እኛም ይህን እድል  በድጋሚ ላናገኘው እንችላለን ከምግብ ተርቦ  መዋል ብቻው የፆመኛ ምንዳ አያስገኝም ሆድ ተርቦ 👉አይን ካበላሸ ሆድ ተርቦ 👉 ምላስ ካበላሸ ሆድ ተርቦ 👉 ኒያ ከተባለሸ      ተርፉ መራብ እና መጠማት + ኪሳራ ነው       አላህ ይጠብቀን  አላህ ሙሉ ፆመው        ከሚጠቀሙበት ያድርገን 
138
5
በማጣት ውስጥ ነው ማግኘት ያለው 🙌በማመስገን ውስጥ ነው በረከት የሚበዛው  ሁሌም አመስጋኝ እንሁን 🤲 አሏህ ከነሳን ይልቅ የሰጠን ይበልጣል🫀          አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹
152
6
የናፍቆቱ ወር ጥቂት ቀናት ቀሩት "ጥቂት የማይባሉ ቀናትና ተከታታይ ሌሊቶች ነጉደው 'ረመዳን መጣ' ለመባል የቅጽበት ያህል ቀርቶናል። ጌታዬ ሆይ! በራህመትህ ረመዳንን አድርሰን፤ በችሮታህም የደጋግ ቀደምቶች መንገድ እንድንከተል አግዘን።"
129
7
ነገ ሀሙስ  ነው ! የቻላችሁ ጹሙ ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት
91
8
✍ፍቅርን ልንማር የምንችልበት ብቸኛዉ መንገድ በትግስትና በመቻቻል የተሞላ ፍቅር ሲኖረው ብቻ ነዉ.።🌸✅
95
9
https://t.me/ustazmuhammadamindars?livestream
105
10
✍ለምንናገረው ነገር ቦታ እንስጥ ብዙ ልቦች የሚቆስሉት አስበው በሚናገርቱ ሰዎች ሳይሆን ተናግረው በሚያስቡት ሰዎች ነው።
171
11
ረመዷን 3ወር ከ8 ቀን ቀረው....
ረመዷን 3ወር ከ8 ቀን ቀረው....
149
12
✍ወንጀል ሊሰራ ተነሳስቶ ሲያበቃ   አሏህን  አስታውሶ ወደ ኋላ በተመለሰ   ሰው ላይ የአላህ እዝነት ረዴቱ በዛ ባሪያ ላይ ይሁን 🤲✅
135
13
✍ዝምታ ዝምታበሚገባው ቦታ ዝም ማለት ትልቅ ድምፅ አለው። በማይመለከተን ነገር አንግባ እንቆጠብ  قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: مِنْ حُسْنِ إِسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ. የማይመለከተውን ነገር መተው የአንድ ሰው እስልምናው ከማማሩ ውስጥ ነው።ብለዋል
147
14
ወሏሂ! አሏህ አንዲትን ፈተና አያመጣብንም ይበልጥ ወደ እሱ ሊያቃርበን ሰበብ ቢሆን እንጂ!!                      ✍Ahl
140
15
ነገ ሰኞ ነው ያጀመዓ ማክሰኞ,ረቡዕ እና ሐሙስ አላህ ካለ "አያመልቢድእ" ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
1 960
16
አንዳንዴ ትልልቅ እውነታዎች በቀልድ    መልኩ  ነው የሚነገሩት 🙌
173
17
حي على الصلاة.... "ለጥቅምህ ብሎ የሚጠራህ ሰው ቢኖር፣ እርሱም ሙአዚኑ ብቻ ነው።"
حي على الصلاة.... "ለጥቅምህ ብሎ የሚጠራህ ሰው ቢኖር፣ እርሱም ሙአዚኑ  ብቻ ነው።"
182
18
ሰዎች ወንጀል ላይ ወድቀው ስታዮ ካሉበት ወንጀል አሏህ እንዲያወጣቸው ዱኣ🤲 አድርጉላቸው፣ከነሱ ስላላደረጋችሁም አመስግኑት 🙏፣በነሱ ላይ ከመፍረድም ተቆጠቡ 🤐 ብዙዎቻችን የጠፋነው ምላሳችን ባመጣብን ጣጣ ነው🤫 ያረብ በሰው ላይ አይተን የጠላነውን  ነውር(ወንጀል) በኛ ላይ አታሳየን አትፈትነንም🤲🤲
138
19
Today's hadith ዋግምት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَخبَرني جبريلُ أنَّ الحَجمَ أنفعُ ما تداوى به الناسُ﴾ “ጅብሪል ነገሮኛል ዋግምት ሰዎች ከሚታከሙበት ሕክምናዎች ውስጥ እጅጉን ጠቃሚው ነው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 218
149
20
>أَتَدْرُونَ مَا الْمُفْلِسُ< ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَتَدْرُونَ مَا الْمُفْلِسُ ؟ ˝ قَالُوا : الْمُفْلِسُ فِينَا مَنْ لَا دِرْهَمَ لَهُ وَلَا مَتَاعَ. فَقَالَ : ˝ إِنَّ الْمُفْلِسَ مِنْ أُمَّتِي يَأْتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِصَلَاةٍ وَصِيَامٍ وَزَكَاةٍ، وَيَأْتِي قَدْ شَتَمَ هَذَا، وَقَذَفَ هَذَا، وَأَكَلَ مَالَ هَذَا، وَسَفَكَ دَمَ هَذَا، وَضَرَبَ هَذَا ؛ فَيُعْطَى هَذَا مِنْ حَسَنَاتِهِ، وَهَذَا مِنْ حَسَنَاتِهِ، فَإِنْ فَنِيَتْ حَسَنَاتُهُ قَبْلَ أَنْ يُقْضَى مَا عَلَيْهِ ؛ أُخِذَ مِنْ خَطَايَاهُمْ فَطُرِحَتْ عَلَيْهِ، ثُمَّ طُرِحَ فِي النَّارِ﴾ “ድሃ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን?! ሶሐቦችም እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ ‘እኛ ውስጥ ድሃ ማለት ድርሃም (ገንዘብ) እና መጠቃቀሚያ የሌለው ነው።’ የዚህን ጊዜ ነቢዩ እንዲህ አሉ፦ ከኔ ህዝቦች ድሃ ማለት፦ በሶላት፣ በጾምና በምጽዋት (በዘካ) በተሰሩ መልካም ስራዎች የቂያም ቀን የሚመጣ ነው። በርግጥ አንዱን ሰድቧል፣ አንዱን አነውሯል፣ የአንዱን ገንዘብ በልቷል፣ የአንዱን ደም አፍሷል፣ አንዱን መቷል (ደብድቧል)። ለእዚያም ከመልካም ሥራው ይሰጠዋል፣ ለእዚያም ከመልካም ሥራው ይሰጠዋል። ያለበትን እዳ ሳይከፍል በፊት መልካም ሥራው ካለቀ፤ ከነርሱ ወንጀል ይያዝና እርሱ ጀርባ ላይ ይወረወራል። ከዚያም ወደ እሳት ይወረወራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2581 @et_hio_islam
156