cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BBC አማርኛ

Broadcast & media production company ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ቢቢሲ አማርኛ 🇪🇹 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® @BBC_Amaric https://t.me/joinchat/AAAAAE7S0z4ya9Z6ragluA

نمایش بیشتر
Advertising posts
3 881مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-5030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው? የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ በትናንትናው እለት ተናግረዋል። https://bit.ly/4baaVjf
1440Loading...
02
ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ የሚኒስትሮቹ ምክክር ከጋዛው ጦርነት በኋላ በሰርጡ ሊኖር በሚችለው አስተዳደርና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ላይ ያተኩራል ተብሏል። https://bit.ly/3xXfpLg
1610Loading...
03
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ በእስራኤል ጥቃት ከሞቱት መካከል 6 ሴቶችና 5 ህጻናት ይገኙበታል። በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UBAvHI
1440Loading...
04
በቱርክ የ1 ሺህ 800 ዓመት እስር የተፈረደባት አህላም አልባሽር የቱርክ ፍርድ ቤት ባስተላለፈው የፍርድ ትዕዛዝ የሽብር ወንጀል ፈጽማለች ያላትን አንድ ተከሳሽ በ1 ሺህ 800 ዓመት እስር እንድትቀጣ ወስኗል። እንደ ቱርክ ብዙሃን መገናኛዎች ዘገባ ከሆነ ተከሳሿ ከሁለት ዓመት በፊት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ማዕከል በሆነችው ኢስታምቡል ልዩ ቦታው ኢስቲክላል በተሰኘ ስፍራ የተፈጸመውን የሽብር ትቃት አቀነባብራለች ተብሏል። በዚህ የሽብር ጥቃት ምክንያት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ የአካል ማጉደል አደጋ እንዳጋጠማቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4aTusEm
980Loading...
05
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች አሜሪካ እንደ ኑክሌር አይነት ጦርነት ቢነሳ ከአደጋ መጠበቅ የሚቻልበት አውሮፕላን እንዲሰራ ማዘዟ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ በ1970ዎቹ የተሰራ የክፉ ቀን መጠለያ አውሮፕላን የሰራች ሲሆን፤ ይህ አውሮፕላን አርጅቷል በሚል አዲስ ልዩ አውሮፕላን እንዲሰራ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ለክፉ ቀን ማምለጫ ይሆናል የተባለው ይህ አውሮፕላንም 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ኩባንያ አዲሱን አውሮፕላን እንደሚሰራው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/us-air-force-awards-13-billion-doomsday-plane
920Loading...
06
ጋናዊው ግለሰብ ከ1 ሺህ 100 በላይ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ የተፈጥሮ ጉዳዮች ማህበራዊ አንቂ እና የስነ ደን ተማሪ የሆነው ጋናዊው አቡበከር ታሂሩ በአንድ ሰዓት ውስጥ በርካታ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አቡበከር ታሂሩ የተባለው የ29 ዓመቱ ጋናዊ በአንድ ሰዓት ውስጥ በአጠቃላይ 1 ሺህ 123 ዛፎችን ያቀፈ ሲሆን፤ በአንድ ደቂቃ ውስጥም በአማካይ 19 ዛፎችን ማቀፍ ማቸሉ ነው የተነገረው። አቡበከር ስለ ዛፍ ማቀፍ ክብረ ወሰኑ ሲናገር፤ “በጣም ከባዱ ነገር በዛፎቹ መካከል የሚደረገው ምልልስ እንዲሁም እያንዳንዱ ዛፍ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት መታቀፉን ማረጋገጥ ነበር” ብሏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JImO3q
990Loading...
07
🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N 🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
1230Loading...
08
ማንቸስተር ሲቲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ማንቸስተር ሲቲን ያስተናገደ ሲሆን፤ በጨዋታውም ማንቸስተር ሲቲ ባለሜዳዎችን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2ለ0 በሆነ ውጤ ማሸነፍ ችለዋል። በጨዋታው የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦቸን ግቫርዲዮል እና ሃላንድ ከመረብ አሰርፈዋል። ይህንን ተከትሎም አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀራቸው ማንቸስተር ሲቲዎች በሊጉ የሰበሰቡትን ነጥብ 79 ያደረሱ ሲሆን፤ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያላቸውን የነጥበ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ አድርገዋል። አርሰናል በ80 ነጥብ የፕሪምየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ሲመራ፣ አንድ ተስከካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በ79 ነጥብ 2ኛ እንዲሁም ሊቨርፑል በ75 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
1260Loading...
09
የሐረሪ እናቶች ባህላዊ ጭፈራ የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል ከሳምንት በፊት በሐረር ከተማ በድምቀት የተከበረ ሲሆን፤ በበዓሉ ላይም የሐረሪ እናቶች በልዩ ሁኔታ በጋራ ሲጫወቱ ታይተዋል። የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሐረሪ ክልል በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/watch?v=s_UBjzJFNas
910Loading...
10
በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች ዩክሬን “ሩሲያ የወታደርና የጦር መሳሪያ ቁጥር ብላጫ በመጠቀም በርካታ ስፍራዎችን እያየዘች ነው” ብላለች። የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
890Loading...
11
በቀን ቢያንስ ለ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ ለአእምሯችን የሚሰጣቸው ጥቅሞች… ተመራማሪዎች በቀን ውስጥ ለተወሰነ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሯችንን አቅም ለማሳገድ እንደሚረዳ አስታወቁ። አዲስ የተሰራ የኒውሮሳይንስ ጥናት እንዳመለከተው ከሆነ ለ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሯችን አዲስ መረጃ ለመውሰድና ለመያዝ እንዲዘጋጅ ያደርገዋል። በተለይም ውሳኔ ለመስጠት፣ ጭንቀትን ለመቆጣጠርና፣ በባህሪያችን ዙሪያ የሚያቅደው የአእምሯችን ክፍል ላይ አዎንታዊ ተጽእኖ እንዳለው ነው ተመራማሪዎች ያስታወቁት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Wiai28
1020Loading...
12
በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር በዋሉ የራያ እና አላማጣ አካባቢዎች ህይወት ምን ይመስላል? ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ ራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መግባታቸውን ተከትሎ የዳግም ጦርነት ስጋት ደቅኗል። የአማራ ክልል በህወሃት ታጣቂዎች ወረራ ተፈጽሞብኛል ቢልም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳድር ግን ተግሩን እየፈጸሙ ያት የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጠላቶች ናቸው ብሏል። የራያ እና አላማጣ አካባቢ ነዋሪዎች በፌደራል መንግስት “ተከድተናል የሚል ስሜት ውስጥ መግባታቸውን” ተናግረዋል። የትግራይ ታጣቂዎች ከአላማጣ 15 ኪሎ ሜት ራዲያስ ውስጥ ሆነው በየቀኑ ተጨማሪ ሀይል እያስገቡ እንደሆነም ነው ነዋሪዎቹ የሚናገሩት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Qp1N1z በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር በዋሉ የራያ እና አላማጣ አካባቢዎች ህይወት ምን ይመስላል? ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ ራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መግባታቸውን ተከትሎ የዳግም ጦርነት ስጋት ደቅኗል። የአማራ ክልል በህወሃት ታጣቂዎች ወረራ ተፈጽሞብኛል ቢልም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳድር ግን ተግሩን እየፈጸሙ ያት የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጠላቶች ናቸው ብሏል። የራያ እና አላማጣ አካባቢ ነዋሪዎች በፌደራል መንግስት “ተከድተናል የሚል ስሜት ውስጥ መግባታቸውን” ተናግረዋል። የትግራይ ታጣቂዎች ከአላማጣ 15 ኪሎ ሜት ራዲያስ ውስጥ ሆነው በየቀኑ ተጨማሪ ሀይል እያስገቡ እንደሆነም ነው ነዋሪዎቹ የሚናገሩት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Qp1N1z
1040Loading...
13
በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር በዋሉ የራያ እና አላማጣ አካባቢዎች ህይወት ምን ይመስላል? የራያ እና አላማጣ አካባቢ ነዋሪዎች በፌደራል መንግስት “ተከድተናል የሚል ስሜት ውስጥ መግባታቸውነ” ተናግረዋል የትግራይ ታጣቂዎች ከአላማጣ 15 ኪሎ ሜት ራዲያስ ውስጥ ሆነው በየቀኑ ተጨማሪ ሀይል እያስገቡ ነው ተብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3Qp1N1z
3190Loading...
14
አርሰናል ቶትንሃምን 3ለ2 አሸነፈ በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂው የሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናልን በሜዳው ያስተናገደው ቶትነሃም ሽንፈትን አስተናግዷል። ጨዋታውን አርሰናል 3ለ2 በሆነ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን፤ የአርሰናልን የማሸነፊያ ጎሎችም ሳካ እና ሀቨርትዝ እንዲሁም ሆይበርግ (በራስ ላይ) አስቆጥረዋል። ቶትነሃምን ከመሸመፍ ያላዳኑትን ሆት ግቦችም ሮማሮ እና ሳን (በፍጹም ቅጣት ምት) ከመረብ አሳርፈዋል። ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እስከመጨረሻው የዋንጫ ተፎካካሪ የመሆን እድሉን ማጠናከር ችሏል። አርሰናል በ80 ነጥብ የፕሪምየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ሲመራ፣ ሁለት ተስከካካይ ጨዋታዎች የሚቀሩት ማንቸስተር ሲቲ በ76 ነጥብ 2ኛ እንዲሁም ሊቨርፑል በ75 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። በዛሬው እለት በሜዳው በአርሰናል ሽነፈትን ያስተናገደው ቶትነሃም በ60 ነጠብ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
3470Loading...
15
የአዕምሯችንን አቅም ለማሳደግ በቀን ምን ያክል ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ ይጠበቅብናል? ተመራማሪዎች የአዕምሮ አቅምን ለመጨመር በቀን ሊደረግ የሚገባ የእግር ጉዞ መጠን ይፋ አድርገዋል። የእግር ጉዞ ማደረግ አዕምሯችን የተሻሻ ችግር መፍታት እና የፈጠራ አቅም እንዲሁም ሚዛናዊነት እንዲላበስ ያደርጋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Wiai28
3011Loading...
16
በታይታኒክ መርከብ ላይ የተገኘው የኪስ ሰዓት 900 ሺህ ፓውንድ ተሸጠ የኪስ ሰዓቱ ከ112 ዓመት በፊት በሰጠመችው ታሪካዊ መርከብ ላይ የተገኘ ነው ይህ የወርቅ ቅብ የኪስ ሰዓት በ150 ሺህ ፓውንድ መነሻ ዋጋ ለጨረታ ቀርቦ ነበር ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4aTttE6
3650Loading...
17
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች ይህ የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል ተብሏል ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ተቋም ይህን ግዙፍ አውሮፕላን ለመስራት ተስማምቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bbPM7I
3851Loading...
18
የ1 ሺህ 800 ዓመት እስር የተፈረደባት አህላም አልባሽር ተከሳሿ በቱርኳ አስታምቡል ከተማ የሽብር ወንጀል ፈጽማለች ተብሏል አህላም አልባሽር የተሰኘችው ይህች ሶሪያዊት ፈጽማዋለች በተባለ የሽብር ጥቃት 6 ሰዎች ሲገደሉ ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ እንደቆሰሉ ተገልጿል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4aTusEm
3780Loading...
19
ጋናዊው ግለሰብ ከ1 ሺህ 100 በላይ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ ጋናዊው አቡበከር ታሂሩ ለክብረወሰኑ በአንድ ደቂቃ 19 ዛፎችን ማቀፉም ተነግሯል። ክብረወሰን የመስበር ሙከራውን በረመዳን ጾም ወቅት ማካሄዱ ፈታኝ አድርጎበት እንደበረ ተናግሯል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JImO3q
3660Loading...
20
የጋዛን ፍርስራሽ ለማጽዳት 14 አመታትን ሊፈጅ እንደሚችል ተመድ ገለጸ እስራኤል ሀማስን ለማጥፋት በወሰደችው ወታደራዊ ዘመቻ 2.3 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባትን ጠረፋማዋን ጋዛ ወደ ፍርስራሽነት ቀይራታለች። https://bit.ly/3UBpVAJ
4590Loading...
21
የሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር በነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት አደረሱ ይህ ጥቃት የተፈጸመው ቀይ ባህር እና የኤደን ባህረ ሰላጤ በሚገናኙበት የባብኤል ማንዴብ አቅራቢያ ነው። https://bit.ly/49W2CpH
3400Loading...
22
ሳላህና ክሎፕ የተጋጩበት ምክንያት ምንድን ነው? ሊቨርፑል በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ነጥብ በተጋራበት ጨዋታ ግብጻዊው አጥቂና ክሎፕ ቃላት ሲወራወሩ ታይተዋል። https://bit.ly/3wjDZFt
4130Loading...
23
የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ሰለሞን ባረጋ በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ አሸነፈ በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር ውድድርም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከታትለው ገብተዋል። https://bit.ly/4a47clW
3720Loading...
24
አትሌት መዲና ኢሳ ከ20 አመት በታች የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ክብረወሰን ሰበረች አትሌቷ ባለፈው አመት በራሷ የተያዘውን ክብረወሰን በማሻሻል ነው ያሸነፈችው። https://bit.ly/49UietJ
3490Loading...
25
ፍልስጤማውያን አትሌቶች በፓሪሱ ኦሎምፒክ እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ - አለማቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ በጦርነቱ ምክንያት በኦሎምፒክ ውድድሩ መሳተፍ የሚያስችል ውጤት ያስመዘገበ ፍልስጤማዊ አትሌት የለም። https://bit.ly/4dhEK2t
3280Loading...
26
ሆላንዳዊው አርኔ ስሎት በሊቨርፑል የርገን ክሎፕን ለመተካት ተስማሙ ሊቨርፑል ስሎትን ለማስፈረም ለፌኖርድ ከ9 ሚሊየን ዩሮ በላይ ካሳ ለመክፈል መስማማቱ ተዘግቧል። https://bit.ly/4bbBpjR
3040Loading...
27
ኢራን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላትን መርከብ ሰራኞተች እንደምትለቅ ገለጸች ኤምኤስሲ አይረስ የተባለችው እቃ ጫኝ መርከብ በሆርመዝ ባህረ ሰላጤ የተያዘችው ከሁለት ሳምንታት በፊት ነበር። https://bit.ly/44fKaHp
2890Loading...
28
ኢራቃዊቷ የቲክቶክ ተጽዕኖ ፈጣሪ ኦም ፋሀድ በጥይት ተገደለች በቲክቶከ በምትለቃቸው ቪዲዮዎች ታዋቂነትን ያተረፈችው ኢራቃዊቷ ኦም ፋሀድ ባግዳድ ውስጥ ግድያ ተፈጽሞባታል። https://bit.ly/3wjundR
3000Loading...
29
አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ “ፓትሪዮት ሚሳኤል ስርአት” ልትልክ ነው ፔንታጎን ዘመናዊውን የአየር መቃወሚያ ጨምሮ 6 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችና ተተኳሽ ጥይቶች ለመላክ ወስኗል። https://bit.ly/3Uy3QTs
3510Loading...
30
ቻይና የጀርመን አምባሳደርን ጠራች ለቻይና በመሰለል ተጠርጥረው በርካቶች ጀርመን ውስጥ መታሰራቸውን ተከትሎ ቤጂንግ በቻይና የጀርመን አምባሳደርን ጠርታለች። ሮይተርስ የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን ጠቅሶ እንደዘገበው በበርሊን የሚገኙት የቻይና አምባሳደር ተጠርተው ቻይና እያደረገችው ነው በተባለው የስለላ ተግባር ዙሪያ እየተካሄደ ስላለው ምርመራ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ባለፈው ማክሰኞ በአውሮፓ ህብረት ጀርመንን በመወከል አባል የሆኑት ማክሲሚላን ራህ ረዳት ሆኖ ሲሰራ የነበረው ግለሰብ ለቻይና በመሰለል ተጠርጥሮ ጀርመን ውስጥ ታስሯል። አቃቤ ህግ ባወጣው መግለጫ የተያዘው ግለሰብ ጂያን ጉኦ እንደሚባል እና በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ውስጥ ስለተደረጉ ውይይቶች ለቻይና ደህንነት መረጃ አሳልፎ ሲሰጥ እንደነበር ገሎጿል። በሳምንቱ መጀመሪያ ደግሞ ሶስት ጀርመናውያን ለወታራዊ ስለላ ጥቅም ላይ ይውላል የተባለ መተግበሪያ አሳልፈው በመስጠት ተጥርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
3880Loading...
31
ህብረቱ ሁለቱ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው ቦታዎች ያለው የንጹሃን መፈናቀል እንዲቆም ጠይቋል የአማራ እና የትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱባቸው የራያ አላማጣ እና አካባቢዋ ግጭቶች መከሰታቸውን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት በአወዛጋቢዎቹ ራያ አላማጣ፣ ዛታ እና ኦፎላ "በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል ያሉ ውጥረቶችን" በትኩረት እየተከታተሉት መሆኑን ገልጿል። በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በተደረሰው የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የዘላቂ ሰላም ስምምነት፣ ሁለቱ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው "አወዛጋቢ ቦታዎች" በህገመንግስቱ መሰረት እልባት እንዲያገኙ እንደሚደረግ ይጠቅሳል። ሊቀመንበሩ ሁለቱም ወገኖች ግጭት ከማባባስ እንዲታቀቡ እና የአካባቢውን ንጹሃን መፈናቀል እንዲያስቆሙ ጥሪ አቅርዋል። https://bit.ly/3Wc5L1m
4330Loading...
32
የግብጽ ልኡክ ቡድን በተኩስ አቁም እና ታጋቾች ጉዳይ ለመነጋገር እስራኤል መግባቱ ተነገረ የግብጽ ልኡክ ወደ እስራኤል ያቀናው አሜሪካ እና ሌሎች 17 ሀገራት ሀማስ ሁሉንም ታጋቾች እንዲለቅ ከጠየቁ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። https://bit.ly/3UkumyB
4450Loading...
33
ከተገደለችው እናቷ ማህጸን በህይወት የወጣችው ህጻን ህይወቷ አለፈ በእስራኤል የአየር ጥቃት ከተገደለችው እናቷ ማህፈን በህይወት የወጣችው የጋዛዋ ህጻን የተወሰነ ቀናት ከቆነች በኋላ ህይወቷ ማለፉን ዶክተሩ ተናግረዋል። https://bit.ly/44fVx22
3890Loading...
34
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ የዩንቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በስራ ላይ ከታዩ አንድ ወር እንዳለፋቸው ተቋሙ ገልጿል ትምህርት ሚንስቴር እና የሰሜን ሸዋ ዞን የጸጥታ ተቋማት ስለ ጉዳዩ ከመናገር ተቆጥበዋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3QjgLWS
5161Loading...
35
በአወዛጋቢዎቹ የራያ አካባቢዎች ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አወጣ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በተደረሰው የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የዘላቂ ሰላም ስምምነት፣ ሁለቱ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው "አወዛጋቢ ቦታዎች" በህገመንግስቱ መሰረት እልባት እንዲያገኙ እንደሚደረግ ይጠቅሳል። https://bit.ly/3Wc5L1m
4860Loading...
36
በ58 ዓመቱ ወደ ኳስ የተመለሰው ሮማሪዮ ብራዚላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሮማሪዮ በ58 ዓመቱ ወደ እግር ኳስ ጨዋታ አስታውቋል። ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ የተመለሰው ሮማሪዮ፤ ከአዲሱ ክለቡ የብራዚሉ አሜሪካ የእግር ኳስ ክለብ ጋርም ልምምድ አድርጓል። ቪዲዮውን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/watch?v=jeOihWYNbds
4750Loading...
37
በጋዛ ሆስፒታሎች የተገኙት ጅምላ መቃብሮች ምርመራ እንዲደረግባቸው የፍልስጤም ባለስልጣናት ጠየቁ ቡድኑ እንደገለጸው የእስራኤል ወታደሮች ቦታውን ለቀው ከወጡ በኋላ በሆስፒታሎቹ አጥር ግቢ ውስጥ 400 ሰዎች የተቀበሩባቸው ጅምላ መቃብሮች ተገኝተዋል። https://bit.ly/44e4Bo5
4600Loading...
38
ሶማሊያ ስንቅ ሰርቀዋል ያለቻቸውን በአሜሪካ የሰለጠኑ ኮማንዶዎቿን አሰረች ባለፈው የካቲት ወር አሜሪካ በደናብ በ100 ሚሊዮን ዶላር ወጭ አምስት ወታራዊ ሰፈሮችን ለመገንባት መስማማቷ ይታወሳል። https://am.al-ain.com/article/somalia-detained-us-trained-commandoes-ration-theft
4290Loading...
39
ቻይና አሜሪካ 'ቀይ መስመሮቿን' እንዳታልፍ አስጠነቀቀች ቻይና ቀይ መስመሮቿ “ሉዓላዊነቷ፣ ደህንነቷ እና ልማትቷ” መሆኑን እታውቃለች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንገ ዪ ከአሜሪካው አቻቸው አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4benr0K
4460Loading...
40
ዩክሬን ከአሜሪካ የተለገሳት አብርሀም ታንክን ከጦር ግንባር አስወጣች ሀገሪቱ ታንኩን ከጦር ግንባር ያስወጣችው በሩሲያ ድሮን እንዳይመታባት በማሰብ ነው የምድር ላይ ጦርነቶችን ይቀይራሉ የተባሉት ሊዮፓርድ እና አብርሀም ታንኮች በሩሲያ ርካሽ ድሮኖች እየወደሙ ነው ተብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://am.al-ain.com/article/ukraine-withdrew-abrams-tanks-from-war-fronts
4160Loading...
የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው? የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ በትናንትናው እለት ተናግረዋል። https://bit.ly/4baaVjf
نمایش همه...
የዩክሬን ጦር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ ተናግረዋል

ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ የሚኒስትሮቹ ምክክር ከጋዛው ጦርነት በኋላ በሰርጡ ሊኖር በሚችለው አስተዳደርና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ላይ ያተኩራል ተብሏል። https://bit.ly/3xXfpLg
نمایش همه...
ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ

ሃማስ ለእስራኤል የተኩስ አቁም ምክረሃሳብ ዛሬ በግብጽ ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ በእስራኤል ጥቃት ከሞቱት መካከል 6 ሴቶችና 5 ህጻናት ይገኙበታል። በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UBAvHI
نمایش همه...
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ

በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል

በቱርክ የ1 ሺህ 800 ዓመት እስር የተፈረደባት አህላም አልባሽር የቱርክ ፍርድ ቤት ባስተላለፈው የፍርድ ትዕዛዝ የሽብር ወንጀል ፈጽማለች ያላትን አንድ ተከሳሽ በ1 ሺህ 800 ዓመት እስር እንድትቀጣ ወስኗል። እንደ ቱርክ ብዙሃን መገናኛዎች ዘገባ ከሆነ ተከሳሿ ከሁለት ዓመት በፊት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ማዕከል በሆነችው ኢስታምቡል ልዩ ቦታው ኢስቲክላል በተሰኘ ስፍራ የተፈጸመውን የሽብር ትቃት አቀነባብራለች ተብሏል። በዚህ የሽብር ጥቃት ምክንያት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ የአካል ማጉደል አደጋ እንዳጋጠማቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4aTusEm
نمایش همه...
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች አሜሪካ እንደ ኑክሌር አይነት ጦርነት ቢነሳ ከአደጋ መጠበቅ የሚቻልበት አውሮፕላን እንዲሰራ ማዘዟ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ በ1970ዎቹ የተሰራ የክፉ ቀን መጠለያ አውሮፕላን የሰራች ሲሆን፤ ይህ አውሮፕላን አርጅቷል በሚል አዲስ ልዩ አውሮፕላን እንዲሰራ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ለክፉ ቀን ማምለጫ ይሆናል የተባለው ይህ አውሮፕላንም 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ኩባንያ አዲሱን አውሮፕላን እንደሚሰራው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/us-air-force-awards-13-billion-doomsday-plane
نمایش همه...
ጋናዊው ግለሰብ ከ1 ሺህ 100 በላይ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ የተፈጥሮ ጉዳዮች ማህበራዊ አንቂ እና የስነ ደን ተማሪ የሆነው ጋናዊው አቡበከር ታሂሩ በአንድ ሰዓት ውስጥ በርካታ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አቡበከር ታሂሩ የተባለው የ29 ዓመቱ ጋናዊ በአንድ ሰዓት ውስጥ በአጠቃላይ 1 ሺህ 123 ዛፎችን ያቀፈ ሲሆን፤ በአንድ ደቂቃ ውስጥም በአማካይ 19 ዛፎችን ማቀፍ ማቸሉ ነው የተነገረው። አቡበከር ስለ ዛፍ ማቀፍ ክብረ ወሰኑ ሲናገር፤ “በጣም ከባዱ ነገር በዛፎቹ መካከል የሚደረገው ምልልስ እንዲሁም እያንዳንዱ ዛፍ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት መታቀፉን ማረጋገጥ ነበር” ብሏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JImO3q
نمایش همه...
🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N 🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
نمایش همه...
ማንቸስተር ሲቲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ማንቸስተር ሲቲን ያስተናገደ ሲሆን፤ በጨዋታውም ማንቸስተር ሲቲ ባለሜዳዎችን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2ለ0 በሆነ ውጤ ማሸነፍ ችለዋል። በጨዋታው የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦቸን ግቫርዲዮል እና ሃላንድ ከመረብ አሰርፈዋል። ይህንን ተከትሎም አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀራቸው ማንቸስተር ሲቲዎች በሊጉ የሰበሰቡትን ነጥብ 79 ያደረሱ ሲሆን፤ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያላቸውን የነጥበ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ አድርገዋል። አርሰናል በ80 ነጥብ የፕሪምየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ሲመራ፣ አንድ ተስከካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በ79 ነጥብ 2ኛ እንዲሁም ሊቨርፑል በ75 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
نمایش همه...
የሐረሪ እናቶች ባህላዊ ጭፈራ የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል ከሳምንት በፊት በሐረር ከተማ በድምቀት የተከበረ ሲሆን፤ በበዓሉ ላይም የሐረሪ እናቶች በልዩ ሁኔታ በጋራ ሲጫወቱ ታይተዋል። የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሐረሪ ክልል በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/watch?v=s_UBjzJFNas
نمایش همه...
የሐረሪ እናቶች ባህላዊ ጭፈራ

የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል ከሳምንት በፊት በሐረር ከተማ በድምቀት የተከበረ ሲሆን፤ በበዓሉ ላይም የሐረሪ እናቶች በልዩ ሁኔታ በጋራ ሲጫወቱ ታይተዋል። የሐረሪ ሹዋሊድ በዓል የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሐረሪ ክልል በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። አል ዐይን የአማርኛ ዜና ድረ ገጽ ሲሆን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስፖርታዊ ዜናዎችን፣ ትንታኔዎችንና ሌሎች የምስል መረጃዎችን ጭምር በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል ዐይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ነው፡፡ ተከተሉን ድረገፅ:

https://am.al-ain.com

ዩቲዩብ:

https://bit.ly/AlAinAmharic

ትዊተር:

https://twitter.com/AlAinAmharic

ፌስቡክ:

https://www.facebook.com/AlAinAmharic

ኢንስታግራም:

https://www.instagram.com/alainnewsamharic

ቴሌግራም፡

https://t.me/alainamharic

ቲክቶክ:

https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic

በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች ዩክሬን “ሩሲያ የወታደርና የጦር መሳሪያ ቁጥር ብላጫ በመጠቀም በርካታ ስፍራዎችን እያየዘች ነው” ብላለች። የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
نمایش همه...
በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች

የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል

👍 1