cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BBC አማርኛ

Broadcast & media production company ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ቢቢሲ አማርኛ 🇪🇹 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® @BBC_Amaric https://t.me/joinchat/AAAAAE7S0z4ya9Z6ragluA

نمایش بیشتر
Advertising posts
3 881مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-5030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው? የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ በትናንትናው እለት ተናግረዋል። https://bit.ly/4baaVjf
نمایش همه...
የዩክሬን ጦር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ ተናግረዋል

👍 1
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ በእስራኤል ጥቃት ከሞቱት መካከል 6 ሴቶችና 5 ህጻናት ይገኙበታል። በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UBAvHI
نمایش همه...
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ

በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል

ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ የሚኒስትሮቹ ምክክር ከጋዛው ጦርነት በኋላ በሰርጡ ሊኖር በሚችለው አስተዳደርና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ላይ ያተኩራል ተብሏል። https://bit.ly/3xXfpLg
نمایش همه...
ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ

ሃማስ ለእስራኤል የተኩስ አቁም ምክረሃሳብ ዛሬ በግብጽ ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

ጋናዊው ግለሰብ ከ1 ሺህ 100 በላይ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ የተፈጥሮ ጉዳዮች ማህበራዊ አንቂ እና የስነ ደን ተማሪ የሆነው ጋናዊው አቡበከር ታሂሩ በአንድ ሰዓት ውስጥ በርካታ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አቡበከር ታሂሩ የተባለው የ29 ዓመቱ ጋናዊ በአንድ ሰዓት ውስጥ በአጠቃላይ 1 ሺህ 123 ዛፎችን ያቀፈ ሲሆን፤ በአንድ ደቂቃ ውስጥም በአማካይ 19 ዛፎችን ማቀፍ ማቸሉ ነው የተነገረው። አቡበከር ስለ ዛፍ ማቀፍ ክብረ ወሰኑ ሲናገር፤ “በጣም ከባዱ ነገር በዛፎቹ መካከል የሚደረገው ምልልስ እንዲሁም እያንዳንዱ ዛፍ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት መታቀፉን ማረጋገጥ ነበር” ብሏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JImO3q
نمایش همه...
በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር በዋሉ የራያ እና አላማጣ አካባቢዎች ህይወት ምን ይመስላል? ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ ራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መግባታቸውን ተከትሎ የዳግም ጦርነት ስጋት ደቅኗል። የአማራ ክልል በህወሃት ታጣቂዎች ወረራ ተፈጽሞብኛል ቢልም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳድር ግን ተግሩን እየፈጸሙ ያት የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጠላቶች ናቸው ብሏል። የራያ እና አላማጣ አካባቢ ነዋሪዎች በፌደራል መንግስት “ተከድተናል የሚል ስሜት ውስጥ መግባታቸውን” ተናግረዋል። የትግራይ ታጣቂዎች ከአላማጣ 15 ኪሎ ሜት ራዲያስ ውስጥ ሆነው በየቀኑ ተጨማሪ ሀይል እያስገቡ እንደሆነም ነው ነዋሪዎቹ የሚናገሩት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Qp1N1z በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር በዋሉ የራያ እና አላማጣ አካባቢዎች ህይወት ምን ይመስላል? ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ ራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መግባታቸውን ተከትሎ የዳግም ጦርነት ስጋት ደቅኗል። የአማራ ክልል በህወሃት ታጣቂዎች ወረራ ተፈጽሞብኛል ቢልም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳድር ግን ተግሩን እየፈጸሙ ያት የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጠላቶች ናቸው ብሏል። የራያ እና አላማጣ አካባቢ ነዋሪዎች በፌደራል መንግስት “ተከድተናል የሚል ስሜት ውስጥ መግባታቸውን” ተናግረዋል። የትግራይ ታጣቂዎች ከአላማጣ 15 ኪሎ ሜት ራዲያስ ውስጥ ሆነው በየቀኑ ተጨማሪ ሀይል እያስገቡ እንደሆነም ነው ነዋሪዎቹ የሚናገሩት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Qp1N1z
نمایش همه...
👍 1
ማንቸስተር ሲቲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ማንቸስተር ሲቲን ያስተናገደ ሲሆን፤ በጨዋታውም ማንቸስተር ሲቲ ባለሜዳዎችን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2ለ0 በሆነ ውጤ ማሸነፍ ችለዋል። በጨዋታው የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦቸን ግቫርዲዮል እና ሃላንድ ከመረብ አሰርፈዋል። ይህንን ተከትሎም አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀራቸው ማንቸስተር ሲቲዎች በሊጉ የሰበሰቡትን ነጥብ 79 ያደረሱ ሲሆን፤ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያላቸውን የነጥበ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ አድርገዋል። አርሰናል በ80 ነጥብ የፕሪምየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ሲመራ፣ አንድ ተስከካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በ79 ነጥብ 2ኛ እንዲሁም ሊቨርፑል በ75 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
نمایش همه...
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች አሜሪካ እንደ ኑክሌር አይነት ጦርነት ቢነሳ ከአደጋ መጠበቅ የሚቻልበት አውሮፕላን እንዲሰራ ማዘዟ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ በ1970ዎቹ የተሰራ የክፉ ቀን መጠለያ አውሮፕላን የሰራች ሲሆን፤ ይህ አውሮፕላን አርጅቷል በሚል አዲስ ልዩ አውሮፕላን እንዲሰራ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ለክፉ ቀን ማምለጫ ይሆናል የተባለው ይህ አውሮፕላንም 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ኩባንያ አዲሱን አውሮፕላን እንደሚሰራው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/us-air-force-awards-13-billion-doomsday-plane
نمایش همه...
በቱርክ የ1 ሺህ 800 ዓመት እስር የተፈረደባት አህላም አልባሽር የቱርክ ፍርድ ቤት ባስተላለፈው የፍርድ ትዕዛዝ የሽብር ወንጀል ፈጽማለች ያላትን አንድ ተከሳሽ በ1 ሺህ 800 ዓመት እስር እንድትቀጣ ወስኗል። እንደ ቱርክ ብዙሃን መገናኛዎች ዘገባ ከሆነ ተከሳሿ ከሁለት ዓመት በፊት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ማዕከል በሆነችው ኢስታምቡል ልዩ ቦታው ኢስቲክላል በተሰኘ ስፍራ የተፈጸመውን የሽብር ትቃት አቀነባብራለች ተብሏል። በዚህ የሽብር ጥቃት ምክንያት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ የአካል ማጉደል አደጋ እንዳጋጠማቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4aTusEm
نمایش همه...
በቀን ቢያንስ ለ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ ለአእምሯችን የሚሰጣቸው ጥቅሞች… ተመራማሪዎች በቀን ውስጥ ለተወሰነ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሯችንን አቅም ለማሳገድ እንደሚረዳ አስታወቁ። አዲስ የተሰራ የኒውሮሳይንስ ጥናት እንዳመለከተው ከሆነ ለ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሯችን አዲስ መረጃ ለመውሰድና ለመያዝ እንዲዘጋጅ ያደርገዋል። በተለይም ውሳኔ ለመስጠት፣ ጭንቀትን ለመቆጣጠርና፣ በባህሪያችን ዙሪያ የሚያቅደው የአእምሯችን ክፍል ላይ አዎንታዊ ተጽእኖ እንዳለው ነው ተመራማሪዎች ያስታወቁት። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Wiai28
نمایش همه...
🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N 🛑 በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች 📌 የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። 📌 የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። 📌 ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
نمایش همه...