Ethio funny pp
رفتن به کانال در Telegram
1 460
مشترکین
-124 ساعت
+47 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
1 460
አንድ ዛፍ ሲወድቅ ሁሉም ሰው ይሰማዋል።ግን ጫካውን የሞሉት ዛፎች በሙሉ ሲያድጉ ማንም አይሰማቸውም!ማንም አያያቸውም!
የኔ ቆንጆ አስተውዪ ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት እድገትሽን፣ስኬትሽን ሳይሆን ውድቀትሽን ነው! ስለዚህ ላለመውደቅ ጣሪ! የህይወት አንዱ መስመር መውደቅ ነውና ዉድቀትሽን ቢያዩት እንኳን ተነስተሽ ከውድቀትሽ ተምረሽ መነሳትሽንም አሳያቸው።ከውድቀትሽ በላይ መነሳትሽ ይበልጥ ዋጋ አለውና
በርቺልኝ!!! የኔ ጠንካራ ሴት ልብሽን የሚያውቅ አምላክ ካንቺ ጋር ነውና ምንም አትፍሪ እመኝ ደግሞ ማለፉ አይቀርም🥰💪
3 ቀን ብቻ ቀረው ያልጀመረ ካለ ገብታቹ ታስክ ብቻ ስሩ start
1 460
.......ካነበብኩት 🥰
ምናልባት አንድቀን የምንጨፍንባቸው ግን የማንገልጥባቸው ቀኖች ሊመጡ ይችላሉ።ምናልባት አንድቀን በመጨፈናችን ውስጥ አዲስ ነገር ሊፈጠር ይችላል።ታውቃላችሁ እኛ ሰዎች መቼና እንዴት እንደምናልፍ የማናውቅ ደካሞች ነን።ይሄ ድካማችን ተፈጥሯዊ ስለሆነ እስካለንበትና እስከኖርንበት ጊዜ ድረስ ከእኛ ጋር አብሮ ይቆያል።እኛ ማድረግ የምንችለውና ማድረግ የሚገባን ሳናልፍ በፊት የማያልፍ መልካም ነገር ሰርተንና ፈጣሪን አመሰግነን፤በሰላም መጨፈን ነው።ያኔ ብናልፍ እንኳን "ነበሩ" የሚል ታሪክ ይኖረናል።😔
5 ቀን ቀረው ፍጠኑ ያልጀመረ ካለ ፍጠኑ start
1 460
በህይወትህ ውስጥ በተፈጠረ አንድ አሳዛኝ ምዕራፍ ምክኒያት ተስፋ አትቁረጥ
ጉዞህን ቀጥል ታሪክህ እዚህ ጋር አያበቃም 🙌
መልካም ውሎ
https://t.me/ethiofuny_88
1 460
ጉልበትህን 🤯 የሚበሉ 🥶 የየቀን 🫠ልማዶች
🤡1-ባለፈ ነገር መጨነቅ
🤡2-ከልክ በላይ ራስን መወጠር
🤡3-ነገሮችን ግላዊ ማድረግ
🤡4- ዘግይቶ መተኛት
🤡5- ማህበራዊ ሚዲያ ማብዛት
🤡6- በቂ አለመመገብ
🤡7- ሁልጊዜ ማማረር
🤡8- ሐሜተኛነት
🤡9- አሁንን አለመኖር
🤡10- ሌሎችን ለማስደሰት መልፋት
መልካም ቀን😍
1 460
ሰዉ ረስቶኛል ማለት ነው? 🤭 Ethio Telecom ብቻ እኮ ነው መልካም አዲስ አመት ያለኝ🤣
ድሮ SMS ለመመለስ ማደርገው ጥረት ይለያል😁
1 460
🌼አዲስ አመት 🌼2017🌼
🌼እንኳን አደረሳቹ🌼
🥰ብዙ ሰዎች ይችን ቀን ለማየት ፈልገው ያላዩ አሉ እና እኛ 🥹ግን በምህረቱ ለዚች ሰአት 🤲🏻❣️ቀን ደርሰናል እግዚያብሄር ይመስገን ሰላም ✝️ያሳደረ አምላክ ሰላም ያውለን🙏
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
https://t.me/ethiofuny_88
1 460
አሸናፊዎች ስልካቹን እየላካቹ 👉 @Binish_a
1 #Kiyatarik7
3 #crazygirl6767
5 #Mihret021
8 #DG343343
10 #Gad12375
