ar
Feedback
Ethio funny pp

Ethio funny pp

الذهاب إلى القناة على Telegram

❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

إظهار المزيد
1 460
المشتركون
-124 ساعات
+47 أيام
-930 أيام
أرشيف المشاركات
ልብህን በፍቅር እምሮንህን በሰላም ነፍስህን በደስታ ህልሞችህን በተስፋ ሙላቸው🚶‍♂        @ethiofuny_88

አንድ ዛፍ ሲወድቅ ሁሉም ሰው ይሰማዋል።ግን ጫካውን የሞሉት ዛፎች በሙሉ ሲያድጉ ማንም አይሰማቸውም!ማንም አያያቸውም! የኔ ቆንጆ አስተውዪ ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት እድገትሽን፣ስኬትሽን ሳይሆን ውድቀትሽን ነው! ስለዚህ ላለመውደቅ ጣሪ! የህይወት አንዱ መስመር መውደቅ ነውና ዉድቀትሽን ቢያዩት እንኳን ተነስተሽ ከውድቀትሽ ተምረሽ መነሳትሽንም አሳያቸው።ከውድቀትሽ በላይ መነሳትሽ ይበልጥ ዋጋ አለውና በርቺልኝ!!! የኔ ጠንካራ ሴት ልብሽን የሚያውቅ አምላክ ካንቺ ጋር ነውና ምንም አትፍሪ እመኝ ደግሞ ማለፉ አይቀርም🥰💪 3 ቀን ብቻ ቀረው ያልጀመረ ካለ ገብታቹ ታስክ ብቻ ስሩ start

ያንተ ቀን ሲመጣ ቅርጫት እራሱ ውሃ ይይዝልሃል😊

.......ካነበብኩት 🥰 ምናልባት አንድቀን የምንጨፍንባቸው ግን የማንገልጥባቸው ቀኖች ሊመጡ ይችላሉ።ምናልባት አንድቀን በመጨፈናችን ውስጥ አዲስ ነገር ሊፈጠር ይችላል።ታውቃላችሁ እኛ ሰዎች መቼና እንዴት እንደምናልፍ የማናውቅ ደካሞች ነን።ይሄ ድካማችን ተፈጥሯዊ ስለሆነ እስካለንበትና እስከኖርንበት ጊዜ ድረስ ከእኛ ጋር አብሮ ይቆያል።እኛ ማድረግ የምንችለውና ማድረግ የሚገባን  ሳናልፍ በፊት የማያልፍ መልካም ነገር ሰርተንና ፈጣሪን አመሰግነን፤በሰላም መጨፈን ነው።ያኔ ብናልፍ እንኳን "ነበሩ" የሚል ታሪክ ይኖረናል።😔 5 ቀን ቀረው ፍጠኑ ያልጀመረ ካለ ፍጠኑ start

5 ቀን ቀረው ፍጠኑ start

ለ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ🕌

የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል? ከደስታው ብዛት የማትተኙበት ቀን...ቅርብ ያድርግልን😇 አሜን 🙏 መልካም ሰንበት😍 @ethiofuny_88

በህይወትህ ውስጥ በተፈጠረ አንድ አሳዛኝ ምዕራፍ ምክኒያት ተስፋ አትቁረጥ ጉዞህን ቀጥል ታሪክህ እዚህ ጋር አያበቃም 🙌 መልካም ውሎ https://t.me/ethiofuny_88

ጉልበትህን 🤯 የሚበሉ 🥶 የየቀን 🫠ልማዶች 🤡1-ባለፈ ነገር መጨነቅ 🤡2-ከልክ በላይ ራስን መወጠር 🤡3-ነገሮችን ግላዊ ማድረግ 🤡4- ዘግይቶ መተኛት 🤡5- ማህበራዊ ሚዲያ ማብዛት 🤡6- በቂ  አለመመገብ 🤡7- ሁልጊዜ ማማረር 🤡8- ሐሜተኛነት 🤡9- አሁንን አለመኖር 🤡10- ሌሎችን ለማስደሰት መልፋት መልካም ቀን😍

ሰዉ ረስቶኛል ማለት ነው? 🤭 Ethio Telecom ብቻ እኮ ነው መልካም አዲስ አመት ያለኝ🤣 ድሮ SMS ለመመለስ ማደርገው ጥረት ይለያል😁

ይህ አመት ስኬትን፣ ሳቅን፣ እና የህልሞችህ /ሽን ሁሉ ፍፃሜ ያድርግልህ/ሽ።🙏🙌

🌼አዲስ አመት 🌼2017🌼 🌼እንኳን አደረሳቹ🌼 🥰ብዙ ሰዎች ይችን ቀን ለማየት ፈልገው ያላዩ አሉ እና እኛ 🥹ግን በምህረቱ ለዚች ሰአት 🤲🏻❣️ቀን ደርሰናል እግዚያብሄር ይመስገን ሰላም ✝️ያሳደረ አምላክ ሰላም ያውለን🙏 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 https://t.me/ethiofuny_88

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ የ2016 የመጨረሻው ቀን እኮ ነው😍

✨️
እነዛ ደስታን የናፈቁ ልቦች❤️‍🩹ማዘናቸው ትዝ እስከማይላቸው ድረስ በደስታ ሙላቸው
💙🙏 መልካም ቀን #share

ቤተሰቦች መልካም ምሽት የዛሬን አበቃን ❤️

አሸንፋቹ ስልካቹን ያላካቹ እስከ ነገ ጥዋት 3 ሰአት ብቻ እንቀበላለን 🎁 @Binish_a

አሸናፊዎች እየደረሳቸው ነው የደረሳቹ comment እያረጋቹ
+1
አሸናፊዎች እየደረሳቸው ነው የደረሳቹ comment እያረጋቹ

አሸናፊዎች ስልካቹን እየላካቹ 👉 @Binish_a 1 #Kiyatarik7 3 #crazygirl6767 5 #Mihret021 8 #DG343343 10 #Gad12375

አሸናፊዎች ስልካቹን @Binish_a ላኩልን
+1
አሸናፊዎች ስልካቹን @Binish_a ላኩልን

ተጠናቋል🙏