cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Felege Birhan Primary School

[email protected] መረጃዎችን መላክ ይቻላል ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
255
مشترکین
+224 ساعت
+67 روز
+1830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የ6ኛ ክፍል  ሞደል ፈተና መልስ 📘   አዘጋጅ  ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ግንቦት /2016 የተዘጋጀ ሞደል ፈተና                                             ይህንን ቴሌግራም መተግበሪያ በመጠቀም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ያግኙ ፣ሞደል ፈተናዋች ይለማመዱ ለጓደኛም እንደተለመደው ሸር አድርጉላቸው https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
290Loading...
02
የ8ኛ ክፍል  የክለሳ ጥያቄ መለማመጃ 📘   አዘጋጅ  ኒኮሎስ አካዳሚ እያንዳንዱ የትምህርት አይነት 500 ጥያቄዎች የያዘ                                             ይህንን ቴሌግራም መተግበሪያ በመጠቀም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ያግኙ ፣ሞደል ፈተናዋች ይለማመዱ ለጓደኛም እንደተለመደው ሸር አድርጉላቸው https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
300Loading...
03
Media files
940Loading...
04
Media files
910Loading...
05
ለአጠቃላይ እውቀት ይነበብ 🙏
860Loading...
06
https://www.facebook.com/100063946126242/posts/884854676989395/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
840Loading...
07
30 የአማርኛ ታላላቅ ልብወለዶች 1) አደፍርስ—ዳኛቸው ወርቁ 2)ፍቅር እስከ መቃብር—ሀዲስ አለማየሁ 3)ሀዲስ—በአሉ ግርማ 4)የታንጉት ሚስጥር—ብርሀኑ ዘርይሁን 5)ሌቱም አይነጋልኝ—ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 6)ጉንጉን—ሀይለመለኮት መዋዕል 7)ግራጫ ቃጭሎች—አዳም ረታ 8)ከቡስካ በስተጀርባ—ፍቅረማርቆስ ደስታ 9)አንድ ለናቱ—አቤ ጉበኛ 10) አልወለድም―አቤ ጉበኛ 11) የጉለሌው ሰካራም―ተመስገን ገብሬ 12) ማህሌት―አዳም ረታ 13) አስኮ ጌታሁን―ጃርሶ ኪሩቤል 14) መስከረም―ታደሰ ሊበን 15) ኦሮማይ―በአሉ ግርማ 16) ትኩሳት―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር 17) ከአድማስ ባሻገር―በአሉ ግርማ 18) ታሪክና ምሳሌ―ከበደ ሚካኤል 19) ሰመመን―ሲሳይ ንጉሱ 20) ቆንጆዎቹ―ሰርቅ ዳ 21) የስንብት ቀለማት―አዳም ረታ 22) እፍታ(አምስት ቅጾች)―አርታኢ ተስፋዬ ገብረአብ 23) እንደወጣች ቀረች―አሰፋ ገብረማርያም 24) ፀሐይ መስፍን―መኮንን እንዳልካቸው 25) አምስት ስድስት ሰባት―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር 26) ሰንሰለት―ሻምበል ፈቃደ ዮሃንስ 27) አሉላአባ ነጋ―ማሞ ውድነህ 28) ዶሰኛው―የሺጥላ ኮከብ 29) ደራሲው―በአሉ ግርማ 30) አብዮት―ብርሃኑ ዘርይሁን
930Loading...
08
Media files
20Loading...
09
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🪐የ6ኛ ክፍል 3ኛ ዙር የመጨረሻው ሞዴል ፈተና -አዘጋጅ 👉የካ ክ/ከተማ /ት/ጽ/ቤት -ክፍል 👉 6ኛ 🌟የት/ት አይነት 👉ሁሉም ዓመት 👉 3ኛ ዙር ሞዴል ሚያዚያ/2016 ዓ.ም 🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️ ✅Password 👉yeka2024 🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️ ቻናሉን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
760Loading...
10
Media files
1030Loading...
11
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች 1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ 2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ 3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ 4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ 5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ 6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ 7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ Join🔻 ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 https://t.me/Information_DM
880Loading...
12
Media files
10Loading...
13
Media files
1210Loading...
14
🔹ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች # ሼር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲
1270Loading...
15
Media files
970Loading...
16
Kolfe Keranio Subcity Education Office GRADE 6 2nd Semester Second Round Model Exam  Ginbot-2016 E.C/May-2024G.C 👉join this channel @eec1227👈 ተቀላቀሉ https://t.me/EEC1227
920Loading...
17
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም: 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ትምህርት ሚኒስቴር
1090Loading...
18
ከ21/09/5016 ዓ.ም እስከ 23/09/2016ዓ.ም የሞዴል ጥያቄዎች ።
1530Loading...
19
Media files
1170Loading...
የ6ኛ ክፍል  ሞደል ፈተና መልስ 📘   አዘጋጅ  ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ግንቦት /2016 የተዘጋጀ ሞደል ፈተና                                             ይህንን ቴሌግራም መተግበሪያ በመጠቀም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ያግኙ ፣ሞደል ፈተናዋች ይለማመዱ ለጓደኛም እንደተለመደው ሸር አድርጉላቸው https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
نمایش همه...
አካባቢ_ሳይንስ_6ኛ_ክፍል_ሞዴል_07_ግንቦት_2016.docx0.19 KB
ግብረ_ገብ_6ኛ_ክፍል_ሞዴል_07_ግንቦት_2016.docx0.19 KB
ሒሳብ 6ኛ ክፍል ሞዴል 07 ግንቦት 2016.docx0.28 KB
እንግሊዘኛ_6ኛ_ክፍል_ሞዴል_07_ግንቦት_2016.docx0.18 KB
አማርኛ 6ኛ ክፍል ሞዴል 07 ግንቦት 2016.docx0.17 KB
የ8ኛ ክፍል  የክለሳ ጥያቄ መለማመጃ 📘   አዘጋጅ  ኒኮሎስ አካዳሚ እያንዳንዱ የትምህርት አይነት 500 ጥያቄዎች የያዘ                                             ይህንን ቴሌግራም መተግበሪያ በመጠቀም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ያግኙ ፣ሞደል ፈተናዋች ይለማመዱ ለጓደኛም እንደተለመደው ሸር አድርጉላቸው https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
نمایش همه...
G-8 Social (1).pdf3.68 KB
G-8 Math (1) (1) (1).pdf5.65 KB
G-8 G-Sciense (1).pdf4.31 KB
G-8 English (1).pdf3.58 KB
G-8 Citizn (1).pdf4.08 KB
G-8 አማረኛ0 (1).pdf5.47 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ለአጠቃላይ እውቀት ይነበብ 🙏
نمایش همه...
30 የአማርኛ ታላላቅ ልብወለዶች 1) አደፍርስ—ዳኛቸው ወርቁ 2)ፍቅር እስከ መቃብር—ሀዲስ አለማየሁ 3)ሀዲስ—በአሉ ግርማ 4)የታንጉት ሚስጥር—ብርሀኑ ዘርይሁን 5)ሌቱም አይነጋልኝ—ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 6)ጉንጉን—ሀይለመለኮት መዋዕል 7)ግራጫ ቃጭሎች—አዳም ረታ 8)ከቡስካ በስተጀርባ—ፍቅረማርቆስ ደስታ 9)አንድ ለናቱ—አቤ ጉበኛ 10) አልወለድም―አቤ ጉበኛ 11) የጉለሌው ሰካራም―ተመስገን ገብሬ 12) ማህሌት―አዳም ረታ 13) አስኮ ጌታሁን―ጃርሶ ኪሩቤል 14) መስከረም―ታደሰ ሊበን 15) ኦሮማይ―በአሉ ግርማ 16) ትኩሳት―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር 17) ከአድማስ ባሻገር―በአሉ ግርማ 18) ታሪክና ምሳሌ―ከበደ ሚካኤል 19) ሰመመን―ሲሳይ ንጉሱ 20) ቆንጆዎቹ―ሰርቅ ዳ 21) የስንብት ቀለማት―አዳም ረታ 22) እፍታ(አምስት ቅጾች)―አርታኢ ተስፋዬ ገብረአብ 23) እንደወጣች ቀረች―አሰፋ ገብረማርያም 24) ፀሐይ መስፍን―መኮንን እንዳልካቸው 25) አምስት ስድስት ሰባት―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር 26) ሰንሰለት―ሻምበል ፈቃደ ዮሃንስ 27) አሉላአባ ነጋ―ማሞ ውድነህ 28) ዶሰኛው―የሺጥላ ኮከብ 29) ደራሲው―በአሉ ግርማ 30) አብዮት―ብርሃኑ ዘርይሁን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🪐የ6ኛ ክፍል 3ኛ ዙር የመጨረሻው ሞዴል ፈተና -አዘጋጅ 👉የካ ክ/ከተማ /ት/ጽ/ቤት -ክፍል 👉 6 🌟የት/ት አይነት 👉ሁሉም ዓመት 👉 3ኛ ዙር ሞዴል ሚያዚያ/2016 ዓ.ም 🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️ Password 👉yeka2024 🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️ ቻናሉን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
نمایش همه...
AMAHARIC.docx0.43 KB
ENGLISH.docx0.49 KB
FOR G - 6 Maths model Exam 2016.docx0.56 KB
moral 6ተኛ ክፍል ሞዴል.docx0.42 KB
የካ_ክፍለ_ከተማ_የ6ኛ_ክፍል_አካባቢ_ሳይንስ_ሞደል.docx0.43 KB
Photo unavailableShow in Telegram