fa
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

رفتن به کانال در Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

نمایش بیشتر
2 271
مشترکین
+224 ساعت
+97 روز
+2130 روز
آرشیو پست ها
እግዚኦ!! የባሰ አታምጣብኝ ነው የሚባለው ሌላ ምን ይባላል!! የመምህር ግርማ አስገራሚው ገጠመኝ!! የረሳችሁት ኃጢአት ካለ አሁኑኑ ይኼንን አድርጉ!! #ጸሎት https://youtu.be/pDhYdk6baLg?si=4LMqqU-yQBYPAcca

ጥያቄ 7፡ በዋልድባ ገዳም ውስጥ በታላቅ ተጋድሎ የኖሩትና በአንበሳ ጀርባ ላይ ተጭነው ይጓዙ እንደነበር የሚነገርላቸው ታላቁ ጻድቅ ማን ናቸው?
Anonymous voting

ጥያቄ 6፡ በመጽሐፍ ቅዱስ "የሰላም ንጉሥ" እና "የልዑል እግዚአብሔር ካህን" ተብሎ የተጠቀሰውና ለአብርሃም ኅብስትና ወይን የሰጠው ምስጢራዊ ሰው ማን ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 5፡ በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ 16 የምንጾመው "ጾመ ፍልሰታ" የተጀመረው በማን ጥያቄና ጸሎት ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 4፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት፣ አንድ ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" ተብሎ ቅዳሴ እንዲቀደስበትና ቍርባን እንዲፈጸምበት የግድ ምን መኖር አለበት?
Anonymous voting

ጥያቄ 3፡ በጣና ባሕር ውስጥ ለ12 ዓመታት በውኃ ውስጥ ቆማ በመጸለይና ለሰው ልጅ ሁሉ ምሕረትን በመለመን የምትታወቀው ታላቋ እናት ማን ናቸው?
Anonymous voting

ጥያቄ 2፡ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና ሊቃውንት ተሰብስበው "የሃይማኖት ጸሎት" (ጸሎተ ሃይማኖትን) ያረቀቁበት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ጉባኤ የትኛው ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 1፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን "81 መጽሐፍ ቅዱስ" ሲባል፣ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ስንት ስንት መጻሕፍት አሉ?
Anonymous voting

ባሏ በመስተፋቅር እንዳገባት ካወቀች በኋላ ያደረገችው ነገር እጅግ ይደንቃል!! ባለትዳሮች ይኼንን ምልክት ካያችሁ መስተፋቅር ተደርጎባችኋልና ንቁበት!! #ጸሎት https://youtu.be/C8zGBm5_c08

= ይትባረክ እግዚአብሔር፡- የዚኽ ዓለም አለቃ ሰይጣን በሚገዛን ጊዜ አንድያ ልጁ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የላከልን ኋላም መንፈሰ ጽድቅ ጰራቅሊጦስን ልኮልን በላያችን ከነበረ የኀጢአትና የበደል ርኵሰት የአነጻን እግዚአብሔር አብ ይመስገን፡፡ = ይትባረክ ወልደ አብ፡- ዳግመኛም በቅዱስ መስቀሉ ላይ ተቸንክሮ ስለ እኛ ስለ በደላችን ተሸክሞ የዘመነ ሐዲስ አማናዊ መሥዋዕት ኾኖ የተቤዠን እኛ መንጋዎቹን በድንቅ ማዳኑ የዋጀን ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ የተወለደ የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጁ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን፡፡ = ይትባረክ መንፈስ ቅዱስ፡- ሦስተኛም እጅግ በሚደንቅ ምሥጢር የከበረ የማስተዋል ሀብተ ጸጋን በቸርነቱ የሰጠን፤ በምድር ላይ የምንኖር ሥጋውያንን ኹሉ የጐበኘን፤ ከነውረ ኀጠአት ከበደል ርስሐት የሚያነጻ ቸር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን፡፡ (ምንጭ፡ ተአምኆ ዘሥሉስ ቅዱስ) #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.facebook.com/hailegebrieltube2021 https://www.tiktok.com/@walkinaddistv

#አስተውሉ! "ሰይጣን ሰውን የሚያጠቃው በዝርክርክነትና በቸልተኝነት መንፈስ ነው። "ለተራ ሰው ስንሄድ ተኳኩለን፣ ለፈጣሪ ስንጸልይ ግን በቆሸሸ ማንነት" እንድንቀር በማድረግ ለጸሎታችን ያለንን ክብር ሊቀንስብን ይሞክራል። ንጽሕናችንን ስንጠብቅ ግን ለፈጣሪ ያለንን ፍቅርና ክብር እንገልጻለን። ቂም የሰይጣን መቆሚያ መሬት ነው። በልባችን ውስጥ ቂም ይዘን ብንጸልይ፣ ሰይጣን ጸሎታችን ወደ እግዚአብሔር እንዳይደርስ "ይህ ሰው የጠላቴ (የሰይጣን) ባሕርይ በውስጡ አለ" በሚል ክስ መንገድ ይዘጋል። ይቅር ስንል ግን የጠላትን ሰንሰለት እንበጥሳለን። ሰይጣን በትዕቢት የወደቀ መንፈስ በመሆኑ ስግደትንና ትሕትናን አይችልም። ስንሰግድ ሰውነታችንና ነፍሳችን ዝቅ ይላሉ፤ ይህም በውስጣችን ያለውን የትዕቢት መንፈስ ይሰብረዋል። ትሑት ልብ ደግሞ ጸሎቱ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ዙፋን ይደርሳል።" #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.facebook.com/hailegebrieltube2021 https://www.tiktok.com/@walkinaddistv

ቀሲስ ሄኖክን ግደለው አጥፋው የተባለው አጋንንት መጨረሻው!! የክፋታችን ጥግ እጅግ ያሳዝናል!! ከመቀደስ በመራቃችን ይኼንን አገኘን!! #መምህር_ግርማ_ወንድሙ https://youtu.be/mCqswhi-I64?si=JDGDCDlJLaY_2AL9

ይኼንን ምልክት ልጆቻችሁ ላይ ካያችሁ የቡዳ መንፈስ አድፍጧል ማለት ነው!! በጸበል ቦታዎች ያደፈጠው የደብተራ መንፈስ ሴራ! ይኼ ሴራ እንዳይጋለጥ ይቃወሙናል! https://youtu.be/zBBZhdVSo9o

ከነዚህ 10 ወጥመዶች ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን መጠንቀቅ ይገባናል!! በጠንቋይ ለ23 ዓመታት ሽባ የነበረው ወጣት ተፈወሰ!! የአባ ገብረኪዳን ጥብቅ መልዕክት! https://youtu.be/XC4PHBCNjGI

አጋንንት ወጣ ገባ እያለ ካቸገራችሁ ይኼንን አሁኑኑ አድርጉ!! መናፍስት መታሰራቸውን በዚህ ምልክት ማወቅ ትችላላችሁ!! የሴት ዛር ዓይነጥላ መንፈስ ሴራ!! https://youtu.be/LUiiBvCISfc?si=_3cQ7UV9A2-ezrRz

"ዛሬን ለንስሐ ተጠቀም፤ ምክንያቱም ነገ ላንተ መሆኗን እርግጠኛ አይደለህም። ቀጠሮህ ከእግዚአብሔር ጋር እንጂ ከሞት ጋር ስላልሆነ 'ነገ እመለሳለሁ' በማለት ነፍስህን አታታልላት።" - ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "መከራ ሲበዛብህ እግዚአብሔር እንደተወህ አታስብ፤ ይልቁንም ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን አንተም ለክብር እየተፈተንክ መሆኑን እወቅ። ከደመናው ጀርባ ብሩህ ፀሐይ እንዳለ ሁሉ፣ ከፈተናው በኋላም ታላቅ መጽናኛ አለ።" - ማር ይስሐቅ ሶርያዊ "የራስህ ኃጢአት እንደ ተራራ ተጭኖህ ሳለ በወንድምህ ጥቃቅን ጉድፍ ላይ አትፍረድ። የራስህን ቁስል የሚጠግን ሐኪም ሁን እንጂ የሌላውን ስሕተት የሚቆጥር መነጽር አትሁን፤ በትዕቢት የወደቀው ሰይጣን በትሕትና ብቻ ይሸነፋልና።" - ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ "ጸሎት የሌለው ክርስቲያን ክንፍ እንደሌለው ወፍ ነው፤ መብረር አይችልም፤ ለጠላትም (ለሰይጣን) ቀላል አዳኝ ይሆናል። አፍህ መዝሙረ ዳዊትን በሚደግምበት ጊዜ መለኮታዊ እሳትን ትተነፍሳለህ፤ ጠላትም ካንተ ይርቃል።" - ታላቁ ቅዱስ ባሲልዮስ

መናፍስትን ቶሎ እንዳትሸኙ ቀድማችሁ ይኼንን አድርጉ! ያደፈጠ መንፈስን ለመቆጣጠር ሁላችሁም ይኼንን አድርጉ! በመረዳትና በማወቅ መናፍስትን እንዴት እናሸንፍ? https://youtu.be/24Lw4XVq9ZE?si=-c8I3tjDULK1R-f6

ጥያቄ፡ በጥንታዊ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ጣራ ላይ የሚቀመጡት "12 መስኮቶች" የምን ምሳሌ ናቸው?
Anonymous voting

ጥያቄ 2፡ ስለ ቅዱስ ያሬድ መጻሕፍትጥያቄ፡ ቅዱስ ያሬድ ከመንፈስ ቅዱስ ተቀብሎ የደረሳቸው አምስቱ የዜማ መጻሕፍት (አምስቱ ጾመ ድጓዎች አይደሉም) የትኞቹ ናቸው?
Anonymous voting

ጥያቄ 1፡ በቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት መሠረት፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ እያለ የፈሰሰውን የከበረ ደም በጽዋ ተቀብሎ በዓለም ዙሪያ (በተለይም በኢትዮጵያ ምድር) የረጨው መልአክ ማን ይባላል?
Anonymous voting