fa
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

رفتن به کانال در Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

نمایش بیشتر
2 278
مشترکین
+324 ساعت
+137 روز
+3830 روز
آرشیو پست ها
++ ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅ
++ ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ በዓል ይሆንልን ዘንድ እመኛለሁ!! የእግዚአብሔር፣ ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይቆየን፡፡ #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

እንዲህ ብሎ መጸለይ ለምን አቃተን?? ፍርሃትና የአጋንንት ሴራ በዘመናችን!! 3ቱ ትላልቅ የህይወት ፈተናዎቻችን! እሰግዳለሁ፣ እጸልያለሁ ስትል አይሆንም! 💥😭 https://youtu.be/kFWAQ6GYOBM

ሕይወትን የሚቀይሩና የሚያበረቱ ትምህርቶች!! የሰይጣን ክፉ ድምጾችና ውድቀቶቻችን! ተግባራዊ ክርስትናን ልዩ የሚያደርጉ! ሐሰት ካልጨመርን ኑሯችን አያምርም!! https://youtu.be/SZmCB8K-XrQ

ብዙ መምህራን መቁጠሪያን ለምን ይጠላሉ?? ቅዱስ ቁርባን በመናፍስት ውጊያ ወቅት!! የዘመኑ ሴቶች አሳፋሪ ንግግር! ማግባት አልፈልግም የምሉ ሴቶች ለምን በዙ? https://youtu.be/S958CvYhCFc

ሕልሜ ሌሊት ከዚህ በኋላ አበቃለት!! በጋቢቻ ወቅት የሕልሜ ሌሊት ፈተና!! ከዚህ ቪዲዮ በኋላ በዝንዬት አትፈተኑም!! የሁላችንም ችግር ሕልሜ ሌሊትና ጉዳቶቹ! https://youtu.be/3Y6o9aKjiYU

በአምልኮት ውስጥ ያሉ ቢመስሉም አይሰግዱም አያመልኩም!! እሰግዳለሁ እጸልያለሁ ግን መዳን አቃተኝ ለምትሉ!! እውነተኛ መዳንን ከፈለግን ይኼንን እናድርግ! 🔥😭 https://youtu.be/FE8NJynYPIQ

ከዚህ በኋላ በሌባ መሰረቅና መዘረፍ አበቃ!! የመቃብር መንፈስ ውስጣችን ሲያደፍጥ ምልክቶቹ!! የከልከልዮስ መንፈስ የአገዛዝ ስልቶቹ!! #ethiopia 😭💥🔥🚩 https://youtu.be/Pan_i94a1xw

«ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራን አገልግሎት ለመሳተፍ ችያለሁ። አገልግሎቱ በጣም ደስ የምልና የእግዚአብሔርን ምህረት ያየሁበት እንዲሁ ደግሞ ጠላት ዲያብሎስ ያፈረበት የተዋረደበት ልዩ
«ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራን አገልግሎት ለመሳተፍ ችያለሁ። አገልግሎቱ በጣም ደስ የምልና የእግዚአብሔርን ምህረት ያየሁበት እንዲሁ ደግሞ ጠላት ዲያብሎስ ያፈረበት የተዋረደበት ልዩ ቀን ነበር። ብዙ ቤተሰቦች መንፈስ እንድታሰርላችሁ እንድሸኝላችሁ የምትጠይቁኝ ቤተሰቦች አላችሁ ስለዚህ ወደዚህ አገልግሎት በመምጣት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን። በዚሁ አጋጣም መምህርን በሌላ ጊዜ የማገኛቸው ይሆናል ያዘጋጀኋቸው ጥያቄዎችም አሉኝ እነሱን አንስተን እንወያያለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ። ታዲያ መምህርን እንድጠይቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካላችሁ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን በግልጽ መላክ ትችላላችሁ ቤተሰቦቼ። ሰላም ሁኑ፣ በርቱ፣ ጠንክሩ።» #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@estifanostube

++ እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏 + ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኢትዮጵያውያን እሳት ውስጥ ከገባን ቆይተናል:: የሠለስቱ ደቂቅ እምነት ግን የለንም:: + እ
++ እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏 + ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኢትዮጵያውያን እሳት ውስጥ ከገባን ቆይተናል:: የሠለስቱ ደቂቅ እምነት ግን የለንም:: + እንዲያውም ከእኛስ ናቡከደነፆር ሳይሻል አይቀርም:: ከእሳት እንዳወጣ እርስ በእርሳችን እየተባላን ከእሳቱ በላይ ጥላቻ እያቃጠለን ነው:: አንዱ በሌላው ሞት እየዘበተ አንዱ የሌላው ለቅሶ እያሳቀው የኢትዮጵያ ሠለስቱ ደቂቆች ለፈጣሪም አልመች ብለን ተጨካክነናል:: + አንዴ አናንያና አዛርያ ሚሳኤል ላይ ሲወርዱበት አንዴ አዛርያ ከአናንያ ሲጣላ እየዋልን እርስ በእርሳችን ተራ በተራ እየተናከስን በእሳት ውስጥ ሆነን እንኳን መደማመጥ አልቻልንም:: + ናቡከደነፆርና ወዳጆቹ በጥላቻ ዓይናቸው እያዩን እንኳን መስማማት አቅቶናል:: ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እንደ ሠለስቱ ደቂቅ ከእሳት ሳታወጣን በፊት እኛን ከእኛ ውስጥ አውጣን:: + ራሳችን እያራገብን ከምንቃጠልበት እሳት አድነን:: ናቡከደነጾርን ግራ ያጋባ መገዳደላችንን እና መበሻሸቃችንን በምልጃህ አስቁምልን:: ከሞትህ ሞቴ ከደምህ ደሜ ይበልጣል ከዕንባህ ዕንባዬ ይበልጣል ብለን ልናልቅ ነውና ለኢትዮጵያውያን ድረስልን:: በግፍ የረገፉትን ንጹሐን በክንፎችህ ነፍሳቸውን ጋርድልን:: ተሰድደው ተፈናቅለው ያሉትን ሰብስብ:: + ለኢትዮጵያም ድንግልን ባረጋጉ ቃላትህ፦ "ዕንባን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው" ብለህ አረጋጋት አሜን። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239

"ጸሎት ለክርስቲያን" "ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?" ማቴ. ፲፮፥፳፮ /16፥26/ + ጸሎት ክርስቲያኖች ከሚያከናውኗቸው መንፈሳዊ ተግባራት አንዱ ነው። ያለ ምግብ
"ጸሎት ለክርስቲያን" "ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?" ማቴ. ፲፮፥፳፮ /16፥26/ + ጸሎት ክርስቲያኖች ከሚያከናውኗቸው መንፈሳዊ ተግባራት አንዱ ነው። ያለ ምግብ ሰው መኖር እንደማይችል ሁሉ ክርስቲያንም ያለ ጸሎት መኖር አይችልም። + በጸሎትም ከዓለማዊ ሕይወት ተላቀን በመንፈሳዊው ሕይወት ከጌታችን ዘንድ እንቀርባለን። የዚህ ዓለም ዳንኪራና ብልጭልጭ ጠፊና ቀሪ ነው ክርስቲያናዊ ሕይወት ግን የማያልፈውን የተረጋጋ ሕይወት ያጎናጽፈናል። ስለዚህም ተግተን እንጸልይ፣ ተግተንም እንጹም። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@estifanostube

በቁም የሚያፈዙና የሚያደነግዙ አጋንንቶች!! አባ ገብረኪዳን ስለ ደብተራዎች የተናገሩት!! አባትና ልጅን የማያስማሙ መናፍስቶች! #ethiopia #ebstv 😭😱 https://youtu.be/JGaN2fNQn70

በክርስቶስ ኃይል የታሰረ መንፈስ አይዋሽም!! 40 ዓመት ሙሉ የተካደመ መንፈስ!! 5ቱ የመቁጠሪያ አጠቃቀም ዜደዎች! Human Hair እና የአጋንንት ቁርኝት! https://youtu.be/D3rIYlZ8-PE

🙏 ተመስገን ጌታዬ ይኼን አገልግሎት እንዲህ ሰፍቶ እንዲናይ ለረዳን ለአባቶቻችን ለእኛም አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል በእውነት። 🙏🙏
+2
🙏 ተመስገን ጌታዬ ይኼን አገልግሎት እንዲህ ሰፍቶ እንዲናይ ለረዳን ለአባቶቻችን ለእኛም አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል በእውነት። 🙏🙏

=> የአባታችን አገልግሎት እንደቀጠለ ነው! የፊታችን እሁድ ታሕሣሥ /20/2017 ዓ.ም አባት እና ልጅ በጎፋ መብራት ኃይል ደብረመዊዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክር
=> የአባታችን አገልግሎት እንደቀጠለ ነው! የፊታችን እሁድ ታሕሣሥ /20/2017 ዓ.ም አባት እና ልጅ በጎፋ መብራት ኃይል ደብረመዊዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ የወንጌል ትምህርትና የጠበል አገልግሎት ይከናወናል። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ፦ ከጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ትንሽ ዝቅ ብሎ በጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ት/ቤት ጀርባ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

ቀሲስ ሄኖክ ስለ መምህር ግርማ የሰጡት ምስክርነት!! ቢመራችሁም ዋጡት እውነቱ ይኼ ነው! አስራት በኩራት እንዳያወጣ እታገለዋለሁ! ክርስቶስን ምን እንጠይቅ? https://youtu.be/_05AbQKiVN4

=> መንፈሳውያን ነን ብለው የሚያስቡ ሰዎች ኃጢአተኛ ነው ብለው ያሰቡትን ሰው አጠገባቸው ሲደርስ በእነርሱ ንጽሕና እንዲደናገጥ እና ጓደኛቸው ሁኖ መኖር እንደማይገባው እንዲያስብ በማድረግ ከአጠገባቸው ያርቁታል። እውነተኛ መንፈሳዊነት ግን እንደ ማግኔት ተቃራኒውን ይስባል፡፡ የተቀደሱ ሰዎች ለረከሱ ሰዎች ዕረፍት ይሰጣሉ። እግዚአብሔርን እንዲያስታውሱ ይረዷቸዋል መንፈሳዊ ነገር እንዴት መጀመር እንዳለባቸው ያማክሯቸዋል። እመኑኝ ተወዳጆች የእግዚአብሔር ንጽሕና ኃጢአተኞችን የማቀፍ እና የማቅረብ እንጂ የማሰበርገግ ፍላጎት የለውም፡፡ ክርስቶስ ለኃጢአተኞች ያለውን ፍቅር እንዳትረሱ አደራ ልላችሁ እፈልጋለሁ። በቻላችሁት ሁሉ ከእግዚአብሔር የራቁትን የምታግዙ ኦርቶዶክሳዊያን ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ። ሰውን የምታቀኑበት የክርስቶስን ፍቅር በዙሪያችሁ ላሉ ሰዎች የምታደርሱበት ቀን ይሁንላችሁ። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

ውስጣችንን የሚያድሱ ድንቅ ስብከቶችና ተግሳጾች!! ታያታለህ ነገር ግን ሳትበላ ትሞታለህ!! ሙሉ ቤተሰብ በመናፍስት ሲታሰር! ፈውሱ ፊልም ይመስለኝ ነበር! 😱🔥 https://youtu.be/I-VMnevDus4

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ተማሪዎች የቴሌግራም የሚካሄደው የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት እንደተለመደው ነገ ታህሳስ 16 እሮብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ተማሪዎች የቴሌግራም የሚካሄደው የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት እንደተለመደው ነገ ታህሳስ 16 እሮብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይካሄዳል። በመሆኑም ከስር ባለው ሊንክ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ በመግባት አገልግሎቱን ይካፈሉ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን። መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ። https://t.me/kesishenokLive

ዛሬ የውዳሴ ማርያም ደራሲ የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ የመታሰቢያ በዓል ነው። ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን። እንዲሁ በዛሬ ዕለት የሚከበሩ አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን። በዓለ አበው
ዛሬ የውዳሴ ማርያም ደራሲ የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ የመታሰቢያ በዓል ነው። ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን። እንዲሁ በዛሬ ዕለት የሚከበሩ አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን። በዓለ አበው ቅዱሳን፦ - ጎርጎርዮሰ ከሣቴ ብርሃን (ዘአርማንያ) - ኤዎስጣቴዎስ ረባን (ዘኢትዮጵያ) - ሉቃስ ዘዓምድ (ዘቁስጥንጥንያ) - ቆራይ ጻድቅ - ይምላሕ ገዳማዊ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ። ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

ለምን ቆረብሽ ብለው ልጆቼ ይደበድቡኛል!! ልጆችን ለአጋንንት ማስታቀፍና መዘዙ!! መጽሐፍ ቅዱስና ወንጌል ትርጓሜ!! መጸለይ ስንጀምር የሚገለጡ ምስጥሮች! 😱🔥 https://youtu.be/RM-sP6uJmxY