fa
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

رفتن به کانال در Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

نمایش بیشتر
2 275
مشترکین
+124 ساعت
+117 روز
+3230 روز
آرشیو پست ها
5ቱ መንፈሳዊ ሰዎች ልኖሯቸው የሚገቡ ነገሮችና ጥቅማቸው!! መንፈሳዊነት ምንድነው?? መንፈሳዊ ሕይወትና መለኪያዎቹ? መንፈሳዊ ሕይወትና የአጋንንት ፈተና!! https://youtu.be/xtH3LpYTlbM

5ቱ በጸሎታችን መገኘትና መካተት ያለባቸው ወሳኝ ነጥቦች!! ትክክለኛ ጸሎት እንዴት እንጸልይ? ኦርቶዶክሳዊ የጸሎትና የስግደት ትክክለኛ መንገዶች!! #ጸሎት https://youtu.be/fP6TsNxjrBk

«መንፈሳዊነት ከእግዚአብሔር ጋር መሆንና ከእርሱ ጋር ፍጹም ኅብረትን፣ ቅድስናን፣ ፍቅርን ገንዘብ ለማድረግ የሚደረግ ጉዞ ነው፡፡ ኃጢአት ማለት ደግሞ ከእግዚአብሔር ኅብረትና አንድነት መለየትና መራቅ ነው፡፡ ኃጢአት ከእግዚአብሔር የተሰጠንን መልክ (ቅድስና፣ ፍቅር፣ ነጻነት፣ ጥበብ) እያጡ መሄድና እግዚአብሔር ያልፈጠረው ግን ከእርሱ መራቅ የሚወልደውን ሌላ ባእድ መልክ መያዝ ነው፡፡ ይህም ማለት ብርሃን ሲጠፋ ጨለማ፣ ጤና ሲታወክ ደዌ እንደሚሰፍነውና እንደሚሠለጥነው ማለት ነው፡፡ ጌታችን በወንጌል ላይ ጌጧ በጠፋባት ሴት ምሳሌ የተናገረው ስለዚህ ነው፡፡ /ሉቃ.፲ ፭፥፰-፱/ ያች ሴት ከዐሥሩ ጌጦቿ መካከል የጠፋባት አንዱ ድሪም ብቻ የነበረ ቢሆንም ባላት በዘጠኙ ጌጧ ደስ ሊላትና ልትጽናና አልቻለችም ነበር፡፡ ስለዚህም የጠፋባትን ዐሥረኛውን ጌጧን አጥብቃ ፈለገች፣ ባገኘችውም ጊዜ ስለማግኘቷ ጎረቤቶቿን ሁሉ እስከምትጠራ ድረስ ደስታው ፈነቀላት፡፡ ሰው እንደ ዘጠኙ ጌጥ የተለያየ ነገር (ሀብት፣ ንብረት፣ ሥልጣን፣…) ቢኖረውም አስረኛው ድሪም ተብሎ በምሳሌ የተገለጸው ዋናው ድሪም የሆነው መልክአ እግዚአብሔር በስንፍናና በኃጢአት ምክንያት ከጠፋበት እው ነተኛ ደስታን ሊያገኝ አይችልም፡፡ ለእግዚአብሔር ማረፊያ የተፈጠረው ልቡናውም ዕረፍትን አያገኝም፡፡ ስለሆነም እያንዳንዱ ሰው ዕረፍትና ደስታ የሚያስገኘውንና በጸጋ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ድሪም የተባለ መልክአ እግዚአብሔርን መጠበቅና ወደ ፍጹምነት ማሳደግ አለበት፡፡ በኃጢአት ምክንያት ጠፍብቶን ከሆነም እስክናገኘው ድረስ አጥብቀን መፈለግ ይኖርብናል፡፡» #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

ደብተራው ለመምህር ተስፋዬ የነገረውን ጉድ ተመልከቱ!! በእጮኝነት ጊዜ የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እንወቅ? ማዘን የዲያብሎስ ባሕሪይ አይደለም!! #ጸሎት https://youtu.be/Nap5oJ4DR2Y

=> አስተውሉ! እንዲህ ያለ ዓይን አውጣ ቸርነት ከየት ይመጣል? => ከጫካ ጳጳስ ስሾምላችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ሲኖዶሱን ስከፍልባችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ቀኖናችሁን ሳፈርስባችሁ ለምን ተናገ
+3
=> አስተውሉ! እንዲህ ያለ ዓይን አውጣ ቸርነት ከየት ይመጣል? => ከጫካ ጳጳስ ስሾምላችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ሲኖዶሱን ስከፍልባችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ቀኖናችሁን ሳፈርስባችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ምእመኖቻችሁን ሳወድምባችሁ ለምን ተናገራችሁ? => ጥቁር ሳለብሳችሁ ለምን ተናገራችሁ?....ወይ ሥርዓቴን ውደዱ ካለዚያ ከሀገር ወግዱ። ወይ እኛን ምሰሉ ካለዚያ ከሀገር ንቀሉ። ነው ነገሩ። => አሁን እነዚህ አባቶችስ ምን ብለው ይሆን ጥፋታቸውን የተቀበሉት? => ቤተ ክርስቲያንን ምንም ብታረጋት ዝም ጭጭ ብለን እናገለግልሀለን ብለው ይሆን? እግዚአብሔር በእውነት በምህረት አይኖቹ ሁላችንንም ይመልከተን ዘንድሮ በቤተክርስቲያን እጁን የማይሰድ የለምና እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን በእውነት። በጣም የሚያሳዝን ስፈልግ ይከለክላል ለመንግስት ደግሞ ሲመች ግቡ ይላል እንዲህ ቤተክርስቲያንን መጫወት እስከመቼ ይዘልቅ ይሆን። አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ለመሪዎችም ልቡና ይስጣቸው!

“ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፣ ድኽነትህም አይደለም። ሰው የሚጎዳው በክፉ ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ ዕንጬቶችን እንደሚበላ ኹሉ ክፉ ልብም እንደዚህ ነው። አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ሁለቱ ከክፉ ልብ ወይም ከመልካም ልብ የሚገኑ ናቸው እንጂ።” (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች)

“ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና። ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁን እንጂ። ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው። ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱ ልክ በእሳት ፊት እንደ ወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው።” (ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ)

ባልሽን ወይም ምስትክን ወደ መንፈሳዊነት ለማምጣት ለተቸገራችሁ!! እንዲህ የምታደርጉ ሴቶች አዳምጡም ተጠንቀቁም!! በባልና ሚስት መካከል ያለው ግንኙነት!! https://youtu.be/Gu6ilX7L5XE

ይኼንን ምልክት ካያችሁ የሰላቢ መተት ተደርጎባችኋልና ንቁበት!! በሥላሴ ዘንድ ምህረት የሌለው ኃጢአትና መዘዙ! 7 መኪናዋንና ሕይወቷን በመተት ያጣች እህት!! https://youtu.be/L3q2nCz_11s

እስካሁን ያልነገርኳችሁ የእኔና የቤተሰብ አሳዛኝ ታርክ!! መምህር ተስፋዬ ያስታወሰኝ ከባዱ የመናፍት ሴራ! መርኩሪ የተባለው የከበረ ማዕድንና የአጋንንት ሴራ! https://youtu.be/MduikGj-LEA

ሁሉም መናፍትና አጋንንት ይኼንን አምስት ባሕሪይ ይጋራሉ!! ሰይጣንና አጋንንት በጭራሽ አያረጁም!! የዲያብሎስን ውጊያ ተረድቶ መኖር ጥቅሙ!! #ethiopia https://youtu.be/TN_q1CL0y7I

የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ ሰሞኑን ለተነሱት አወዛጋቢ ንግግሮች!! በዝሙት ቪዲዮ የገባ የሉሲፈር መንፈስና ክፉ ሥራው!! #hailegebrielreact https://youtu.be/x2FohsUMRSM

የመምህር አገልግሎት ቀጥሏል በዚህ ሳምንት ሚያዝያ 26 ጠዋት እሁድ አግልግሎት አላቸው። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ቦታው ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ። አያት አደባባይ ከፍ ብሎ ይገኛል። #
+2
የመምህር አገልግሎት ቀጥሏል በዚህ ሳምንት ሚያዝያ 26 ጠዋት እሁድ አግልግሎት አላቸው። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ቦታው ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ። አያት አደባባይ ከፍ ብሎ ይገኛል። #ሸር ይደረግ! https://t.me/hailegebriel2021

«ማርያም ሞትን የገደለው የተገለጠባት ዙፋን!» እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ። ለሁላችንም እመቤታችን ወላዲተ አምላክ መሻታችንን ትሙላልን። በርቱ።
«ማርያም ሞትን የገደለው የተገለጠባት ዙፋን!» እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ። ለሁላችንም እመቤታችን ወላዲተ አምላክ መሻታችንን ትሙላልን። በርቱ።

አስተውሉ! በሥርዓተ ተክሊል ከተጋቡ በኋላ ፵ ቀን ከሩካቤ ሥጋ ተከልክለው እንዲቆዩ የሚያዝዝ ሕግ የለም! ለክብረ ሥጋ ወደሙ ፫ ቀን ከቆዩ በቂ ነው። ቢሆንም ተመካክረው ይቆዩ እንጅ በግድ ቀንበር አትጫኑ!! #ሸር ይደረግ!

የማይያዝና የማይጋለጥ የትኛውም ዓይነት መንፈስ የለም!! መምህር ተስፋዬን 98 ሽህ ብር ያስወጣ የደብተራ መተት! ቱሃን በልተን ብንቀድስ ምንም ችግር የለውም! https://youtu.be/7FFAi38M2Ak

አስተውሉ!!
አስተውሉ!!