HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
رفتن به کانال در Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
نمایش بیشتر2 280
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
+3830 روز
آرشیو پست ها
=> "ሰይጣን ክርስቶስ በልብህ መሆን አለመሆኑን ያውቃል። ስትቆጣ፣ ስትጮህ የማይረባ ነገር ስትናገር ሲያይህ፤ በአንተ ዘንድ እግዚአብሔር እንደሌለ ያውቃል። ያን ጊዜ ወደ ልብህ ገብቶ ውስጥህን ይቦረብረዋል። ስለዚህ እንጠንቀቅ!።"
(ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
=> "ሁልጊዜ ሰይጣን ልብስ ለመግፈፍ ቆሟል፤ ሰንራቆት ሽፋን ሊያደርገን እግዚአብሔር ደግሞ ነጭ ሸማ ይዞ ቆሟል! አይቶ የማያሳይብን፣ ሰምቶ የማያሰማብን እንደዚህ ያለ ሸፋኝ አምላክ ነው ያለን። ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት።" #ሸር_ሸር ይደረግ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
ጸበል ስጠመቅ ያመኛል፣ ይጨንቀኛል፣ እረበሻለሁ!! መስገድ ስጀምር የሚሞት ይመስለኛል! ጉባኤያችን CEREMONY ሆኗል! || የልጆች አስተዳደግ 💥🔥😭
https://youtu.be/t46C1aK1OBw
"ዘግናኝ በሆንኩት በእኔ ላይ እንደምሕረትህ አንዲት ጸጋን አፍስብኝ፤ እንዲረዳና እንድለወጥ ቢያንስ ራሴን ለማስተካከል ጥቂት ጥረት እንዳደርግ ያንተ ጸጋ በነፍሴ ላይ ካላበራ፤ በስንፍናዬና በንዝኀላልነቴ በክፉ ፍላጎቴ የበቀለብኝን ግድየለሽነቴንና ቸልተኝነቴን ማየት አልችልም።" (ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
የደብተራውን ጉድ ተመልከቱ! | የአረብ ሀገር መተትና ጥፋቱ || ትዳሯን በጠበጥን ዕድሏን ወሰድን || መንገድ ላይ መተት የቀበረው ሟርተኛ #ethiopia 😱😭 https://youtu.be/VBmZbuIWs68
=> የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች የዚህ ዓመት ዘመነ ማቴዎስ 2017 የመጀመሪያ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ በ44ቱ ጸበል ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የሚጀምረው የፊታችን መስከረም 12 እሁድ መሆኑን እንገልጻለን። በቅዳሴ፣ በጸሎት፣ በጸበል፣ በቅብዐ ቅዱስ፣ በወንጌል አገልግሎታችን በሰፊው ይካሄዳል። ከሩቅ ቦታ ለሚመጡ ማረፊያ አዳራሽ ተዘጋጅቷል።
=> አድራሻ፦ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ ወይንም ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map https://maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/kesishenoktefera
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/@kesishenoktefera835?feature=shared
“እናንተም የሀገሩ ሕዝብ ሆይ በርቱና ሥሩ ይላል እግዚአብሔር እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” ሐጌ 2፥4።
መልእክቱን ለሌሎች ወገኖቻችሁ ሁሉ (share) በማድረግ ያስተላልፉ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
©መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
"ወዳጄ ሆይ! እግዚአብሔር ነዳያንን የሚልክልህ መስጠትን እንድትለማመድ ነው፤ ዛሬ በነዳያኑ አድሮ የሚለምንህ ለኋለኛይቱ ቀን ስንቅ እንዲያስቀምጥልህ ወድዶ ነው፤ ታዲያ ንጉሥ ወደ ቤቱ መጥቶ የሚያባርር ሰው እንደ ምን ያለ ጎስቋላ ሰው ነው? እንግዲያውስ ነዳያንን ስታይ ወደ አንተ የመጣው ንጉሠ ሰማይ ወምድር ክርስቶስ እንጂ ሰው አይደለምና አትግፋው፤ በረከትህንም ከቤትህ አውጥተህ አትሸኘው።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
በጸሎት መጽናትና ዲያብሎስን መዋጋት || እናቶች ልጆቻቸውን በቡዳ ሲበሉ! || ቤተሰቦችን የማያግባባ መንፈስ || ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ምንድነው? #ebstv 😭🚩💥 https://youtu.be/jjoh1f72wDM
ተመልከቱ ይሄን ጉድ!! ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው!! 5 ካህናት መተትና ጥላወጊ የላኩበት አገልጋይ በUK የሚያረክሰው ዝሙት እያስደሰተን! 😱💥🚩😭
https://youtu.be/PszkmcBFAa0
«ራሱን የሚያውቅ ሰው እግዚአብሔርን ያውቃል። እግዚአብሔርን የሚያውቅ ደግሞ እርሱን በትክክል ለማምለክ ብቁ ነው። ስለዚህ በጌታ የምወዳችሁ ልጆቼ ራሳችሁን እወቁ።» (ቅዱስ እንጦንስ)
🕰🔔
፮: 6:00
ተንስኡ ለጸሎት
በዚህ ሰዓት ጌታችን ለእኛ ብሎ በመስቀል የተሰቀለባት ሰዓት ነው ።
ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔርን እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አገር ውስጥ ያላቹሁ በስደትም በስራም እንኳን ቢሆን አንድ አባታችን ሆይ (አቡነ ዘበሰማያት ) እንድገም።
በቀራንዮን ያ ተራራ የጌታ ድካሙን 💔💔💔እያሰብን እንጸልይ ለኛነው የተከፈለው !!!
ድንግል እንዴት ቻልሺው ያንን ህማም 🙏🙏🙏
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
"ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ሁሉ መልካም ነው። ከታች ያስቀመጥኩት ቻናል እንግዶችን የሚጋብዝበትና የራሳቸውን ተሞክሮና ገጠመኝ የሚያጋሩበት፣ የምንወያይበት፣ ብዙ ቁምነገሮችን የምናገኝበት ቻናል ነው። እንዲሁም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መምህራንን እየጋበዝኩኝ የምንጠያየቅበት፤ ከእናንተ የምነሱ ጥያቄዎችን የምንመልስበት የምንማርበት ቻናል ነውና ሁላችሁም ቤተሰቦቼ ገባ ገባ እያላችሁ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሸር በማድረግ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ቤተሰብ ሁኑ እላለሁኝ። ለብዙ ሰዎች እንዲዳረስ ቻናሉን ልንኩን ሸር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። => ይሄው ቻናሉ https://youtube.com/@UCa6vDd3TzVfiueB8SAvpttw ወይም በዚህ በኩል ማግኘት ይችላሉ => https://www.youtube.com/watch?v=NT8OA8Oth0A&t=14s
«ለምንድነው የምታዝነው?»
=> ድሃ ስለሆንክ ነውን? ይልቁንስ በዚህ ምክንያት በማዘንህ ልታዝን ይገባሃል፤ ማዘን የሚገባኽ ድሃ ስለሆንክ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ሐሳብ ምን ያህል እንደራቅክ በማሰብ ልታዝን ይገባሃል፡፡ ሐሳብህን ከጊዜአዊው ገንዘብ አንሥተህ ሰማያዊውን አክሊል ሽልማትህን ባለማሰብህ ልታዝን ልትተክዝ ይገባሃል፡፡
=> ቅዱስ ጳውሎስ በየቀኑ ይገደል ነበር፤ ነገር ግን አላዘነም፤ አላለቀሰም፤ ደስ ይለው ነበር እንጂ፤ ብዙ ጊዜ በረሃብ አለንጋ ይጠበስ ነበር፤ ነገር ግን አላዘነም፤ አላጉረመረመም፤ ይከብርበት ነበር እንጂ፤ ታድያ አንተ የዓመት ቀለብ የለኝም ብለህ ታዝናለህን “እኔ እኮ የቤተሰብ አባወራ ነኝ፤ ልጆችን አሳድጋለሁ፤ ሠራተኛ አለኝ፤ ሚስት አለችኝ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ቢያስብ ለራሱ ብቻ ነው” ልትለኝ ትችላለህ፤ እኔም እንዲህ ብዬ እመልስሃለሁ ቅዱስ ጳውሎስ ያስብ የነበረው ለራሱ ብቻ አይደለም፤ ለዓለም ኹሉ እንጂ፤ አንተ አንድን ቤተሰብ ለማስተዳደር ትጨነቃለህ፤ ርሱ ግን ዓለምን ሁሉ ለማስተዳደር ይጨነቅ ነበር፤ በኢየሩሳሌም ለነበሩ ድሆች ይጨነቅላቸው የነበረው ርሱ ነው፡፡
=> በሜቄዶንያ ለነበሩት ያስብላቸው የነበረው እርሱ ነው፤ በየቦታው ለነበሩ ድኾች ይጨነቅላቸው የነበረው ርሱ ነው፤ ያስተዳድራቸው ከነበሩት ሰዎች ከሚሰጡት ይልቅ የሚረዱ ይበዙ ነበር፡፡ ለዓለም ሁሉ ማሰቡ በሁለት ወገን ነበር፤ በአንድ ወገን እንዲሁ የሚበሉት አጥተው እንዳይጐዱ፤ በሌላ ወገን ደግሞ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ባለጸጐች እንዲሆኑ፤ ስለዚህ አንተ ለልጆችህ ከምታስበው በላይ ቅዱስ ጳውሎስ ለዓለም ሁሉ ያስብ ነበር ብዬ እነግርሃለሁ፡፡
=> ቅዱስ ጳውሎስ ያስብ የነበረው ለሚያምኑት ልጆቹ ብቻ እንዳይመስልህ፤ ለማያምኑትም ጭምር ይጨነቅላቸው ነበር እንጂ፤ እነርሱ ድነው እርሱ በነርሱ ፈንታ እንዲረገም ይመኝ ነበር፤ እነርሱ የዘለዓለም ሕይወት አግኝተው ርሱ ገሃነም እንዲገባ ይመኝ ነበር። (ሮሜ 9፥1-3) አንተ ግን ምንም ዓይነት ቁጣ ቢመጣም “እኔ ልራብልህ” ብለህ ስለወንድምህ አትሞትም፤ አንተ ለአንዲት ሚስትህ ብቻ ትጨነቃለህ፤ ቅዱስ ጳውሎስ ግን “ዕለት ዕለት የሚከብደኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሐሳብ ነው” እንዳለ፤ ይጨነቅ የነበረው በዓለም ሁሉ ላሉት አብያተ ክርስቲያናት ነው፡፡ (2ኛ ቆሮ 11፥28)
=> ወዳጄ ሆይ ታድያ ለምንድነው ከቅዱስ ጳውሎስ በላይ እንደምታስብ አድርገህ ራስክን የምትመለከተው? በምን ያህል ርቀት እንዳለህስ አታስተውልምን? ስለዚህ ማዘን፣ ማልቀስ የሚገባን በድህነት ውስጥ ስላለን አይደለም፤ ማልቀስ ማንባት የሚገባን በኃጢአት ማጥ ውስጥ ስንገባ ነው፤ የሚገባ ኀዘን ይኸው ነው፤ ከኃጢአት በቀር ለሌላ ማዘን እንዲሁ ተራ ነገር ነው ብዬ በእውነት ያለ ሐሰት እነግርሃለሁ፡፡ "የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል።" (ምሳ 1፥33)
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
በእውነት ለምን እንዲህ ሆንን? ለምን ምቀኞች ተንኮለኞች ቅመኞች ሆንን? ንቅሳትና የዝሙት መንፈስ ጥንውት || ለምን መመርመር መጠየቅ አቃተን? 🔥💥😱
https://youtu.be/wPr9Xqx3ssA
ስንቶቻችን በዚህ መንገድ ትዳራችንን አጣነው! | የቡዳ መንፈስን የሚጠሩ መዋቢያዎች | ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር! | ምክንያተኝነት ከንስሐ ያዘገያል 🔥😱 https://youtu.be/COpsaLo6fQg
ካህናቱ ቀሲስ ሄኖክን ለምን ይከሱታል? የዘሩትን ማጨድ ይሉታል ይሄ ነው! በነጠላ ተደብቀው ከዛር ጋር ወለዱን || ምንኩስናን ለተሳደቡ ይድረስ! 😱🔥
https://youtu.be/GLOp13uus6k
የዛር መንፈሶች ውስጣችን ሲያደፍጡ የሚገለጡ ጠባያት ቶሎ የሚያስረጁና የሚያጋረጅፉ መናፍስቶች የሙጬ ዘሪጋ የዛር መንፈስ ጥፋቱ #ebstv #ebc 😱💥
https://youtu.be/IYvsiAC_5wk
