cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተውሒድና ሱና በገኘና አቡ ሀፍስ

Aቡ ሀፍስ ኧሰለፊ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

05:52
Video unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር ከሙስሊሞች ላይ እጁን ያንሳ !! መዳኒቱ ግን ሌባ እጁን ሲያነሳ ሳይሆን እጁ ሲቆረጥ ነበር ጥሩው ...ለዚህ ደግሞ ሙስሊሙ ወጥሮ መታገል አለበት። http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
16.62 MB
➣, ድሃነው አታግቢው 🦋🦋🦋🦋 ምን ያደርግልሻል ባንክ ሂሳብ የለው መጓዝ ስትፈልጊ መኪና እንኳን የሌለው ዘና ማለት ሲያምርሽ ቪላ የሌለው አስቤዛ ማሟያ ቤሳቢስት የሌለው ዲንኑን ብቻ ብለሽ ምን ልታደርጊው ነው እነ ገሌትን እይ ኑሯቸው ቅንጦት ነው ማግባትስ እንደሷ ገንዘብ ያለውን ነው ዲኒያ ደስታ እንጂ መጨነቅ ምንድነው እያሉ ሲያምታቷት ያችን ሚስኪን ጀግና ይቅርብሽ ደሃ ነው እያሉ አታግቢው አሏህ ፀጋን ለጋሽ መሆኑን ረስተው ዱኒያ ብልጭ መሆኗን ዘንግተው ዲኑን ነው የምፈልግ ብላ ስትላቸው ግራ ሲያጋቧት መረዳት ከብዷቸው ቀቅለው ሊበሏት አዛኝ መስለው ቀርበው ሞትን የፈጠረ መግደልን የቻለ ያጣን መለገስን መች አቃተኝ አለ ብላ ተወክላ አሏህ ተመክታ ድሀውን መረጠች መኖር በሰላምታ ኢማን ተቅዋ ካለ በመካከላችን ድህነት በስቲግፋር ይጠፋል ደጃችን አለች ያች ጀግና ኢማን ቀልቧ የገባት ይቀየራል ማጣት በማግኘት በትእግስት ሁሉም ከአሏህ ነው ዲኑን ወይስ ሃብቱን መምረጥ ግን ያንቺ ነው አኽላቁን ምረጪ እሱ ነው ያንቺባል ባይወድሽም እንኳን መች ይበድልሻል አውፍ በይኝ ብሎ በሰላም ይለይሻል እናማ እህቴ ልንገርሽ እውነቱን ገንዘብ ባል አይሆንም አትምረጪ ንብረቱን አህላቁን ምረጪ የዲኑን ብርታቱን ሰበብ እንዲሆንሽ የጀነት ብርሃኑን እምነቱን ጠብቂ አታፍርሽ ቃሉን መልካሙ ይምረጥልን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ትዳር በነብዬ ሰለላሁ አለህ ወሰለም ሱና አላህ ይወፍቀን %።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የአቡ ሁረይራ ልጅ እንዲህ ትላለች፦ ለአባቴ "አባዬ ሴቶች ለምን አባትሽ በወርቅ አያጌጥሽም? ቢለው ያነውሩኛል" ኣልኩት።     አቡሁረይራ'ም እንዲህ ኣለኝ "ልጄ አባቴ የምትንቀለቀለዋን እሳት ግለት ይፈራልኛል በያቸው" [📚አል_ቢዳየ ወኒሃየ (8/111)]
نمایش همه...
01:31
Video unavailableShow in Telegram
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ኸይር ጡሩ ነገር ይናገር ወይም ዝም ይበል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
نمایش همه...
8.67 MB
የጀማው ንጉስ.mp31.26 MB
ደረሴው.mp32.72 KB
የጠንቋዮች አደጋ.mp32.19 KB
የፎቶ አደጋ.mp35.19 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.