ለቡ መሠረተ-ክርስቶስ ቤ/ክ // Lebu meserete church //
رفتن به کانال در Telegram
499
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
ሰላም የተወደዳችሁ የለቡ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አባላት እና ወዳጆች የፊታችን እሁድ ለየት ያለ የጌታችንን የልደት በአል ከወጣቶች ጋር በአምልኮ የእግዚአብሔርን ቃል በመካፈል እናሳልፋለን ተባረኩ መልካም የበአል ዋዜማ !! እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ በልባችን ተወለደ።
ሰላም የተወደዳችሁ በለቡ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የምትገኙ ወላጆች ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 20/04/16 ለሚገኘው ስልጠና ሁሉን ነገር ጨርሰን እየጠበቅናችሁ በመሆኑ አደራ ተገኙ
[12/16, 1:11 AM] Seyoum: [12/16, 1:05 AM] Seyoum: ጌታ ይባረክ!!!
የፊርማው ሊንክ ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ተለቀቀ!!!👏🏻👏🏻👏🏻
Petition page is ready!!
ፈርሙ! ፈርሙ!!አስፈርሙ!!!
በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን በአፋጣኝ!!!
[12/16, 1:11 AM] Seyoum: https://keap.page/gq193/.html
ስምህን ጠርቶ
°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪ ሀምሳ አለቃ ስዮም ገብረየስ ቤተሰብ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
#OLD_Song
@protestant_songs
@protestant_songs
Repost from N/a
ልዩ የአምልኮ ምሽት ቅዳሜ 12 ሰዓት
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!
“እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኳችሁ ነው።”
ሮሜ 12:1-2
መጋቢ ጌቱ ሐይሌ "በቃል ኪዳን መፅናት"
https://youtu.be/zOnThzlED70
ወጣቶች ሆይ! 👋 እንደምን አላችሁ? በነገው ዕለት በባለፈው ሳምንት የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። ነገ ቅድሜ ⏰ 12:00 ⏰ ላይ በጊዜ በመገኘት የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንድንማር በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን። 🙅♀️አይቀርም🙅♀️
