cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝚂𝚎𝚢𝚏𝚎𝚕𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖 ሰይፈል ኢስላም!

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13] ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት በሚመችዎ የማህበራዊ ሚድያ ይከታተሉኝ!👇 https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com/

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
347
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
+4730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
481Loading...
02
የሃይማኖት ተቋማት የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርታቸውን ለመንግሥት እንዲያቀርቡ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ጄይሉ ቲቪየሃይማኖት ተቋማት የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርታቸውን ለመንግሥት እንዲያቀርቡ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርቱን ለሰላም ሚኒስቴር ማቅረብ እንደሚኖርበት፣ ከውጭ አገር የሚመጣ የገንዘብ ዕርዳታ በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ እንደሚኖርበት የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡ ‹‹የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ›› የተሰኘውና ሪፖርተር የተመለከተው ረቂቅ አዋጅ፣ የሃይማኖት ተቋማቱ ተቀባይነት ያለው የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ሥርዓት መዘርጋት እንደሚኖርባቸው፣ የኦዲት ሪፖርታቸውንም ለሰላም ሚኒስቴር ማቀረብ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡  የሃይማኖት ተቋማቱ የሚጠቀሙት የሒሳብ አያያዝ ሥርዓት የገቢ፣ የወጪና አጠቃላይ የንብረት ዝርዝር የያዘ መሆን እንደሚኖርበትና የገቢ አሰባሰብና የወጪ አስተዳደር በሕጋዊ መንገድ ማከናወን እንዳለባቸው ያስረዳል፡፡ አንድ የሃይማኖት ተቋም በራሱ የገቢ ማስገኛ ሥራዎችን በሚያከናውንበት ጊዜ፣ ለዚሁ ሥራ የተለየ የባንክ ሒሳብ መክፈትና የተለየ መዝገብ መያዝ እንዳለበት ደንግጓል፡፡ በተጨማሪም ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም ከውጭ አገር የሚላክለትን የገንዘብ ዕርዳታ፣ ስጦታ ወይም ሌሎች የገንዘብ ድጋፎችን በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ እንደሚኖርበት አስቀምጧል፡፡ ሲያሳውቅም የለጋሹን ድርጅት ወይም ግለሰብ ስምና አድራሻ፣ የተለገሰው የገንዘብ፣ ስጦታ ዓይነትና መጠን፣ እንዲሁም ስጦታው ወይም ድጋፉ የተሰጠበት ልዩ ዓላማ መካተት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ ማንነታቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አባል ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የሃይማኖት ተቋማቱ ኦዲት ሪፖርታቸውን ለሰላም ሚኒስቴር ያቅርቡ የሚለው የረቂቁ ክፍል ላይ ተቃውሞ የላቸውም፡፡ ከውጭ የሚላክን ገንዘብ አስመልክቶ በረቂቁ ላይ የተቀመጠው ገንዘቡን ማሳወቅ ከሆነም ችግር እንደሌለው ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን ከፋይናንስ ደኅንነት ወይም ከሌላ የደኅንነት መሥሪያ ቤት ጋር የሚያገናኝ ከሆነ ጣልቃ መግቢያ በር እንዳይሆን ሥጋት እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡ ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም የበጀት ዓመቱ በተጠናቀቀ በሦስት ወራት ውስጥ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን በገለልተኛ ኦዲተር ማስመርመር እንዳለበትና የኦዲተሩን አቋምና የውሳኔ ሐሳብ መያዝ እንዳለበት በረቂቁ ተመላክቷል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር የደረሰውን የኦዲት ሪፖርት አመቺ በሆነ መንገድ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ እንዳለበትም ተደንግጓል፡፡  የአምልኮ ወይም የመቃብር ቦታ አሰጣጥን በተመለከተም ለሃይማኖት ተቋማቱ የመሬት አቅርቦት በመሬት አጠቃቀምና የሊዝ ሕጎች መሠረት እንደሚወሰን ተገልጿል፡፡ ለአምልኮ ወይም ለመቃብር ቦታ በተጠየቀበት አካባቢ ለሃይማኖት ተቋሙ ለተመሳሳይ ዓላማ የተሰጠ ቦታ አለመኖሩ ወይም ተጨማሪ ቦታ መስጠት አስፈላጊ መሆኑ መረጋገጥ እንዳለበት፣ እንዲሁም በተለያዩ ቤተ እምነቶች መካከል የሚኖረው ርቀት ቢያንስ 500 ሜትር መሆን እንዳለበት ተደንግጓል፡፡ ትምህርትና የሃይማኖት ተግባራትን በሚመለከትም በረቂቁ ላይ ዝርዝር ጉዳዮች ተቀምጠዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ መደበኛ ትምህርት በሚሰጡ የመንግሥት ወይም የግል ተቋማት የሚሰጠው ትምህርት ሃይማኖታዊ ይዘት የሌለው መሆን እንደሚኖርበት አንዱ ሲሆን፣ በትምህርት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ሃይማኖታዊ ትምህርትን ማስተማር ወይም በቡድን ማምለክ የተከለከለ ነው የሚለው ሌላኛው ነው፡፡ በተጨማሪም ማንነትን ለመለየት የሚያስችሉ ሃይማኖታዊ አለባበሶችን ጥቅም ላይ ሊውሉ እንደማይገባ ተደንግጓል፡፡ ይህን የረቂቁን ክፍል አስመልክቶ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሃይማኖታዊ ምልክቶችን እንደ ቤተ እምነቱ አስገዳጅ ሕግጋቶች ልዩ ሁኔታዎች እንደሚኖሩ መደንገግ ሲገባው፣ ሙሉ ለሙሉ ከትምህርትና ሥራ ገበታ የሚያስገድዱ ድንጋጌዎችን መያዙ አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለሰላም ሚኒስቴር በላከው አስተያየት፣ ቅሬታና የመፍትሔ ሐሳብ መግለጹ ይታወሳል፡፡ በሌላ በኩል የመንግሥት ኃላፊዎች መንግሥትን ወክለው በሃይማኖት በዓላት አከባበር ላይ መገኘት እንደማይችሉ በረቂቁ ተመልክቷል፡፡ በተጨማሪም በትምህርት ቤት፣ በመኖሪያ ቤትና በሕክምና ማዕከላት አካባቢ የሚደረግ አምልኮ በአካባቢ ጥበቃ ሕግ የተቀመጠውን የድምፅ መጠን ያከበረ መሆን እንደሚኖርበት፣ ካልተፈቀደ በስተቀር ማስተማርን ጨምሮ ሃይማኖታዊ ተግባራትን በሕዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎች መፈጸም እንደማይችል ረቂቁ ይደነግጋል፡፡ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በበኩሉ ይህ የረቂቅ አዋጁ ክፍል በልዩ ሁኔታ በወንጌል አማኞች ላይ ጫና የሚፈጥርና ሕገ መንግሥታዊ መሠረት የሌለው መሆኑን በመግለጽ፣ ሊስተካከል ይገባል በማለት ለሚኒስቴሩ በላከው ደብዳቤ ማስታወቁ አይዘነጋም።
460Loading...
03
Media files
660Loading...
04
Media files
600Loading...
05
Media files
540Loading...
06
Media files
520Loading...
07
Media files
570Loading...
08
Media files
570Loading...
09
Media files
110Loading...
10
Media files
10Loading...
11
Media files
680Loading...
12
ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ~ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝበ ሙስሊሙን ማግለሉን ተያይዞታል። ምንድነው ገና ብዙ ሳይራመድ ውልክፍክፍ ስራ መስራት? የነዚህን አካላት ሸፍጠኛ አካሄድ ሙስሊሙ አጥብቆ ሊኮንነው ይገባል። ጉዳዩን ብዙም ትኩረት የሰጠነው አይመስልም። ምናልባት ምክክሩ የእውነት ከልብ የተያዘ ሆኖ ተፅእኖ የሚኖረው ከሆነ ኋላ ነገራችን ጅብ ከሄደ እንዳይሆነ ዛሬ አጥብቆ መጋፈጥ ያስፈልጋል። ገና ከመነሻው በቅጡ አሳታፊ ካልሆነ እንቅስቃሴው ሳይወለድ የሞተ ሆኗል ማለት ነው። = ©IbnuMunewor
820Loading...
13
Media files
940Loading...
14
Media files
850Loading...
15
ግንቦት 14፣ 2016 | ዙል ቂዳህ 14፣ 1445 ዓ.ሂ. بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• በኮምቦልቻ ከተማ ሀገር አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ጉባዔ ይካሄዳል •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• አዲስ አበባ | "አንድነታችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ቃል የፊታችን እሑድ ግንቦት 17 እና 18፣ 2016 ዓ.ል በኮምቦልቻ ከተማ ሀገር አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ጉባዔ እንደሚካሄድ ተነገረ። ጉባዔው ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በአንድነት ተሰባስበው የሚኖሩባትና ታላቅ የአብሮነት እሴትን ይዛ የኖረች ሀገር የመኾኗን ፋይዳ ለአዲሱ ትውልድ የማስገንዘብ ዓላማ ያለው መኾኑ ተነግሯል። የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቴ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አዳራሽ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፣ ጉባዔው በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ግንቦት 17 እና 18፣ 2016 ዓ.ል የተለያዩ ዝግጅቶችን በማካተት እንደሚካሄድ ተናግሯል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ ሼይኽ ሐሚድ ሙሳ ሀገር አቀፍ ጉባዔው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት፣ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ተናግረዋል። ከጂማ ቀጥሎ ለአራተኛ ጊዜ በኮምቦልቻ ከተማ በሚካሄደው የሰላም፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ጉባዔ ላይ ከተለያዩ የሀገራችን ክልሎች የሚመጡ ዓሊሞች፣ ዱዓቶችና ምሁራን ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሼይኽ ሐሚድ ተናግረዋል። የጉባዔው ዝግጅት ኮሚቴ ሰብሳቢ ሼይኽ ዩሱፍ አበራ በዚህ ደማቅ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ላይ መላው ማኅበረሰባችን እንዲታደም ጥሪ አቅርበዋል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ሼይኽ አብዱራህማን ሱልጧን በበኩላቸው በኮምቦልቻ የሚካሄደው ዝግጅት የክልሉን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በሶደቃና በዱዓ እንዲሁም በዓሊሞች፣ በምሁራን እና በወጣቶች የፓናል ውይይት የታጀበ እንደሚሆን ተናግረዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በአንድነት ተሰባስበው የሚኖሩባት የጋራ ቤታችን ናት ያሉት ሼይኽ አብዱራህማን፣ ወጣቱ ትውልድ ይህን እሴት ማስቀጠል ይችል ዘንድ መሰል ጉባዔዎችን ማካሄድ አስፈላጊ ነው ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ጉባዔ ላይ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ አሊሞች፣ አዲስ አበባና ድሬደዋን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚደንቶች፣ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ ምሁራንና ተጽዕኖ ፈጣሪ የማኅበረሰብ መሪዎች ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል። •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ቴሌግራም | t.me/eiasc1 ትዊተር | https://x.com/eiasc1
800Loading...
16
Media files
590Loading...
17
Media files
660Loading...
18
#Palestine ዛሬ አይርላንድ ፣ ኖርዌይ እንዲሁም ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አስታወቁ። " የዛሬው ቀን ለፍልስጤም እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው " ተብሏል። የአየርላንድ ጠ/ሚኒስትር ሲሞን ሃሪስ " ዛሬ አየርላንድ ፣ ኖርዌይ እና ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጥተናል። ውሳኔውን ተግባራዊ ለማድረግ እያንዳንዳችን ማንኛውንም አይነት ብሔራዊ እርምጃ እንወስዳለን " ብለዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ፥ " #በሚቀጥሉት_ሳምንታት ተጨማሪ ሀገራት ይህን ጠቃሚ እርምጃ ለመውሰድ ከእኛ ጋር እንደሚተባበሩ እርግጠኛ ነኝ " ሲሉ አክለዋል። የአይርላንድ መንግሥት ይህ የሀገርነት እውቅና የሁለት ሀገር መፍትሄን እንደሚደግፍና ለቀጠናው ዘላቂ ሰላም አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል። የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ እና የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ኢስፔን ባርት ኢይድ ሀገራቸው ከግንቦት 28 (እ.ኤ.አ) ጀምሮ ለፍልስጤም ግዛት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አሳውቀዋል። የስፔኑ ጠ/ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ፥ " ምንም እንኳን ከአሸባሪው ቡድን #ሃማስ ጋር የሚደረገው ውጊያ ህጋዊ ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለፍልስጤም የሰላም ፕሮጀክት የላቸውም " ብለዋል። የኖርዌይ ጠ/ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስቶር በበኩላቸው ፥ " እውቅና ከሌለ (የፍልስጤም) በመካከለኛው ምስራቅ ምንም ሰላም ሊኖር አይችልም " ብለዋል። " ሽብር የተፈፀመው በሃማስና የሁለት ሀገር መፍትሄን በማይቀበሉ እንዲሁም የእስራኤልን መንግሥት በማይደግፉ ታጣቂ ቡድኖች ነው። " ሲሉ አክለዋል። " ፍልስጤም ነጻ አገር የመሆን መሠረታዊ መብት አላት " ብለዋል። የፍልስጤም #የነጻ_ሀገርነት እውቅና መስጠት በይፋ ከተሰማ በኃላ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር #በኖርዌይ እና #በአይርላንድ የሚገኙ አምባሳደሮችን በአስቸኳይ ወደ እስራኤል እንዲመለሱ አዘዋል። ሚኒስትሩ፤ " የዛሬው ውሳኔ ሽብርተኝነት እንደሚከፍል ለፍልስጤማውያን እና ለዓለም መልእክት ያስተላለፈ ነው " ብለዋል። መረጃው የስካይ ኒውስ ነው። ©Tikvah
810Loading...
19
Media files
980Loading...
20
Media files
10Loading...
21
Media files
920Loading...

نمایش همه...