fa
Feedback
ISLAMIC SCHOOL 2

ISLAMIC SCHOOL 2

رفتن به کانال در Telegram

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..! ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤ የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡ 🎖For any comment T.me/Anws_bot

نمایش بیشتر
4 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-5530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مارس '25
مارس '25
+6
در 0 کانال‌ها
فوریه '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+18 991
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 مارس+1
13 مارس0
12 مارس0
11 مارس0
10 مارس0
09 مارس+1
08 مارس+1
07 مارس+1
06 مارس+1
05 مارس0
04 مارس+1
03 مارس0
02 مارس0
01 مارس0
پست‌های کانال
Repost from Islam mindset
"
የቀን ምግቡ የተሟላለት በቤቱ ውስጥ, እንዲሁም በሰውነቱ ጤነኛ የሆነ ሰው, ዱንያ ለሱ ጥቅልል ብላ ገብታለታለች
" አሉ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.0.ወ) ... ለእያንዳንዳችን ከዱንያ የምንፈልገው ይሄንን ይመስለኛል። ነገር ግን እንዳለመታደል ሆኖ አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በስተቀር ትርፍን ነገር ከአላህ እየተመኘ ዱንያ እንዳልተሰጠችው ፣ እንደጠበበችበት ያስባል። ...አላህ ይዘንልን🤲 ISLAMINDSET.

2
የጧት እና የማታ ዚክሮችን ማለት ይለማመዱ። እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸው ዚክሮች ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በህይወት ዘመናቸው ሲሏቸው የነበሩ ሲሆኑ ጧት ከሱብሂ በኋላ እና ማታ ከአሱር ሶላት በኋላ ማለትን
የጧት እና የማታ ዚክሮችን ማለት ይለማመዱ። እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸው ዚክሮች ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በህይወት ዘመናቸው ሲሏቸው የነበሩ ሲሆኑ ጧት ከሱብሂ በኋላ እና ማታ ከአሱር ሶላት በኋላ ማለትን ይልመዱ! አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ሙሐመድ __ መልካም ጁሙዓ __ ISLAMINDSET.
495
3
"መጪው አለም ወደኛ ቀረበ, በህይወት ምንኖርበት አለም ላይመለስ ጀርባውን ሰጥቶ ወደኋላ ሄደ... የመጪው አለም(የአኺራ)ልጆች ሁኑ!, የአሁኗ አለም(ዱንያ)ልጆች እንዳትሆኑ፤ በዚህ ህይወት ላይ ስንኖር አላህን መገዛት ብቻ ነው ስራችን! በመጪው አለም የሰራነው ምንዳ ብቻ ነው ምናገኘው ስራ አይኖርም!" አሊ ኢብን አቡጧሊብ (ረ.ዐ) ISLAMINDSET.
575
4
" የሰው ልጅ አላህ ምኞቱን ሁሉ እንዲሰጠው ይፈልጋል። መሽቶ ሲነጋም ለህልሙ ይሮጣል እንዲሳካለትም ይታገላል። ነገር ግን አላህ ጤናን ሲያሳጣው ምኞቱ ፣ ህልሙ፣ ትግሉ ሁሉ ጤነኛ መሆን ብቻ ይሆናል።" ...አይ እኛ!!! ➙ ጤነኛ ሆነን የምናስበው ነገር ጤናችንን ስናጣው የምንረሳው ከሆነ አይጠቅመንም..! ISLAMINDSET.
544
5
ሁሉም ነገሮች በአላህ ውሳኔ ነው የሚፈፀሙት! ነገር ግን እኛም ሰበብ እንድናደርስ ታዘናል። ሰበብ ስናደርስ ግን ውጤቱን ለአላህ ሰጥተን መሆን አለበት። አላህ ፈቅዶ ከተሳካልን አላህን እናመስግን። እናም ፈተና መሆኑን እንወቅ ...ፈተናውም ( አላህ ፈቅዶ ተሳካልን እንል ይሆን.. ወይስ በጉልበቴ አልያም በአስተሳሰቤ አሳካሁት እንላለን!) የሚል ነው! ...እንዲሁ ሰበብ አድርሰን ካልተሳካም ፈተና ውስጥ መሆናችንን እናስተንትን ...ፈተናውም አላህ የፈለገውን ሰራ እንል ይሆን ወይስ እድለ ቢስ ነኝ እኔ !?) እንል ይሆን..ራሳችንን በሁሉም ተግባራችን ዘወር ብለን እንመልከት። ➙ መልካም የጁሙዓ ቀን ይሁንልን🤲 ISLAMINDSET.
537
6
መፈፀም ያለበት ነገር አላህ በሚፈልገው ሰዓት እና ቦታ በውስጥ ፍላጎት ካልፈፀምን, መፈፀም ለሌለበት ነገር ነፍሳችን ተስባለች ማለት ነው! ራሳችንን እንመልከት። ራሳችንን ለመመልከት ደግሞ ያሳለፍነውን ህይወታችንን ማስታወስ በቂ ነው። ISLAMINDSET.
604
7
አላህ በተለያዩ ግዜ እና ሰዓታቶች ባሮቹ የሚጠይቁትን የትኛውም ነገር ከትሩፋቱ ይቸራል።በየትኛውም የህይወት ደረጃ ላይ እንሁን የአላህ እዝነቱ በኛ ላይ አይቋረጥም።ነገር ግን ሰዎች ነን እና በዱንያ ስንኖር በኛ አስተሳሰብ ጎደለን ብለን የምናስባቸው ነገሮች አይጠፉም።ለዚህም በተለያዩ ሀዲስ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት በጁሙዓ ቀን ጥቂት ሰዓታቶች አሉ አላህ ባሮቹ የትኛውንም የሚያስፈልጋቸውን ነገር ቢጠይቁት የሚሰጥበት, ይህም ከአሱር ሶላት በኋላ እስከ መግሪብ ሶላት ሰዓት ድረስ እንደሆነ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) አመላክተዋል። ጉዳይ ካላችሁ አላህን ጠይቁ...ኢንሻአላህ ይሰጣችኋል! በዱዓችሁም ወንድማችሁንም አትርሱት!🤲 [ አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ሙሐመድ..!] ISLAMINDSET.
610
8
" እኔ በዱንያ ላይ ልክ እንደ አንድ መንገደኛ ዛፍ ስር እንደተጠለለ እንጂ ሌላ አይደለሁም!" ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ➙ እኛ ግን እንደ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የሆን አይመስለኝም። ስራችን ሁሉ መንገደኛ ሳንሆን ኗሪ የሆን ነው የሚመስለው!..አላህ ይዘንልን🙏 ISLAMINDSET.
721
9
መሽቶ ሲነጋ እንዲሁም ነግቶ ሲመሽ አላህ ወደ ጀነት እንድንገባ ዘንድ ተጨማሪ አድል እየሰጠን እንደሆነ ስንቶቻችን እናስተውል ይሆን?! ..አሁን አሁንማ እያስፈራኝ መጥቷል, ለምን? ብትሉ አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በቀር መሽቶ ሲነጋ በውስጣችን " ጤነኛ ስለሆኩ ጥሩ እንቅልፍ ተኝቼ ተነሳሁ" ብለን የአላህን ሀይል እና ሁሉን ቻይነት የምንረሳ እየመሰለኝ ነው።በተቃራኒው ነግቶ ሲመሽ ደግሞ ምናልባችም ያሳካነው ነገር ካለ በአላህ ፍላጎት ተሳካልኝ ሳይሆን ልክ እንደ ቃሩን "እኔ ኮ እንደዚህ ነኝ በዕውቀቴ አሳካሁ!" የምንል እየመሰለኝ ነው! ...አላህ ይጠብቀንና! ISLAMINDSET.
874
10
የሆነ ቀን ነበር እኛ የማናውቀው ግን ወደዚህ አለም የመጣንበት፤የሆነ ቀን ነበር የፈተናን ምሬት የቀመስንበት፤የሆነ ቀን ነበር የደስታን ጥግ ያጣጣምንበት። የነበረን ቀን ማስታወስ ግማሽ ሰውነትን የሚጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የሆነ ቀን እና ግዜ እንደሚመጣ ተገንዝቦ መዘጋጀት ሙሉ ሰውነትን ይጠይቃል። ይህም የሆነ ቀን አለ ሳናውቀው እንደተወለድነው ድንገት ሳናውቀው የምንሞትበት፤ የሆነ ግዜ አለ አላህ ያለ አስተርጓሚ ስራችንን እያወቀ የሚጠይቅበት...! ...ለሆነ ቀን እና ግዜ ዛሬውኑ ዝግጅት እናድርግ! አይቀርምና ጉዞው.                    @besira
858
11
https://youtu.be/DYK1VjWU0VE
767
12
https://vm.tiktok.com/ZMhb3jGpG/
645
13
https://youtu.be/gEIXtQyVt6U
611
14
አጫጭር እና ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ወደናንተ ስንለቅ እንዲደርሶዎ የቲክቶክ ፔጃችንን ፎሎው ያድርጉ! የቲክቶክ username ➙ islamindset ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ከላይ የለቀቅነውን የዩትዩብ ማስፈንጠሪያ ሊንክ ይጫኑ....ጀዛኩሙላህኸይረን. ISLAMINDSET.
596
15
https://youtu.be/DYK1VjWU0VE
598
16
የሸይኽ ሙሐመድ አል-አንሲ ፕሮግራም ነገ ማለትም እሁድ ከሰዓት በ11:30 በISLAMINDSET ዩትዩብ ቻናላችን ይለቀቃል..ኢንሻአላህ! ISLAMINDSET.
625
17
የሆነ ቀን ነበር እኛ የማናውቀው ግን ወደዚህ አለም የመጣንበት፤የሆነ ቀን ነበር የፈተናን ምሬት የቀመስንበት፤የሆነ ቀን ነበር የደስታን ጥግ ያጣጣምንበት። የነበረን ቀን ማስታወስ ግማሽ ሰውነትን የሚጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የሆነ ቀን እና ግዜ እንደሚመጣ ተገንዝቦ መዘጋጀት ሙሉ ሰውነትን ይጠይቃል። ይህም የሆነ ቀን አለ ሳናውቀው እንደተወለድነው ድንገት ሳናውቀው የምንሞትበት፤ የሆነ ግዜ አለ አላህ ያለ አስተርጓሚ ስራችንን እያወቀ የሚጠይቅበት...! ...ለሆነ ቀን እና ግዜ ዛሬውኑ ዝግጅት እናድርግ! አይቀርምና ጉዞው. ISLAMINDSET.
627
18
https://youtu.be/rbfrcGWTPxU
659
19
https://youtu.be/U7yutUH8o9M
615
20
አንዳከም፣አንሳነፍ...አላህ ቃል የገባልን እሱን ብቻ ካመለክን የዘላለም የስኬት ህይወት ነው። ለምንስ ተስፋ እንቅርጣለን...ሽይጧን የዘላለም ቅጣት ቃል ተገብቶለት ዱንያ ላይ እስካለ ድረስ ተስፋ አይቆርጥም፤ እኛ የአላህ ባርያ ሆነን ያውም የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)ህዝቦች ሆነን ጀነት ቃል ተገብቶልን ለምንስ ተስፋ እንቆርጣለን!!!?...በኢባዳ በርቱ. ISLAMINDSET
565