fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 774
مشترکین
-924 ساعت
-227 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
‏(الاستغفار بالأسحار )
ثبت عن ابن مسعود: "من قال:أستغفر الله الذي لا إله إلاهو الحي القيوم وأتوب إليه، ثلاث مرات، غفر له وإن كان فر من الزحف" فيه الفضيلة العظيمة لهذا الاستغفار، وأنه يكفر مثل الفرار من الزحف وهو من الكبائر. وأورده ‎#ابن_تيمية في مقام أن بعض الأعمال قد تكفر الكبائر. •

ቀጥታ ስርጭት የጁሙዐ ኹጥባ↲ ~ 🕌ከ አድስ አበባ ኢቅራዕ መስጅድ ጀ መ ረ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የተዘጋጀ ድንቅ የታሪክ መፅሀፍ በድንቅ የብዕር ገለፃ የተፃፈ ። ይህንን መሳጭ መፅሀፍ እንባ ሳያነቡ አንብቦ ለማለፍ ይከብዳል ። ሸይኹል ኢስ
"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የተዘጋጀ ድንቅ  የታሪክ መፅሀፍ  በድንቅ የብዕር  ገለፃ የተፃፈ  ። ይህንን መሳጭ መፅሀፍ እንባ ሳያነቡ አንብቦ ለማለፍ ይከብዳል ። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ጠላቶቻቸው ከራስ ፀጉራቸው የበዙ የቢዲዐ ስብስቦችን  ብቻቸውን ያስጨነቁ ግዙፍ የሱና ክፍለ ጦር የነበሩ። ሀብት እና ንብረት እንድሁም ትዳር ያልነበራቸው ሙሉ ህይወታቸውን ለጌታቸው አሳልፈው የሰጡ ታጋይ ነበሩ። የዒልሙ እና የጂሃዱ ፀዳል የዘመኑ ከዋከብቶችን የዋጠ ደማቅ ፀሀይ የነበሩ። የሸይኹል ኢስላም ታሪክ እራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነው። ብቻ ከታሪኩ ጋር መፅሀፉ አጓጊ ነው! "ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"የሚለው መፅሀፍ ፅንፈኛ የቢዲዓ ሰዎችን  የውሸት ውዥንብር ከመሰረቱ ከመናድ በተጨማሪ የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህን እውነተኛ ገፅታ ለሀቅ ፈላጊዎች  በመሳጭ መረጃ እና ብዕር ተከትቧል። መፅሀፉን የሚፈልግ "በዑካዝ" የቴሌግራም ግሩፕ እና አድስ አበባ ተውባ መክተባ ታገኙታላችሁ። ወደ አድራሻችን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሸር በማድረግ ይተባበሩ። https://t.me/Okazcom

🛑👉በመጨረሻው ቀን ማመን ከተራዊህ በፊት የተደረገ ዳእዋ = t.me/SadatKemalAbuMeryem

⭕️👉ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ሰዎች በሱ ላይ የተሰባሰቡበት ወይም ጠላትነት የመሰረቱበት የሆነ ሰው "حسبنا الله ونعم الوكيل" (አላህ በቂያችን ነው። ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው) ይበል። ይህን ካለ ልክ ነብዩላህ ኢብራሂምና ሙሀመድ ይህን በማለታቸው ከሰዎች ተንኮል እንደተጠበቁት ሁሉ አላህ እሱንም ይጠብቀዋል። شرح رياض الصالحين (١/ ٥٥٧) t.me/https_Asselfya

መፅሐፍን ማጥፋት ከፈለጋቹ መፅሐፍ አይጠፋም ማቃጠሉን ቀጥለዉበታል https://t.me/AnwarMNur

••• ربِّ اغفر لي ولوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربيّاني صغيرا..

ዛሬ ምሽቱን እዚህ ነን።
~የፈታዋ ፕሮግራም በሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አህመድ ሲቀርብ ~ከዒድ አዳቦች ውስጥ በሚል ደግሞ በአቡ ዑበይዳ ማስታወሻ ይኖራል። የስርጭት ሊኩን ለሌሎች እያገራችሁ እናንተም ቀድማችሁ በመገኘት እዚህ ቤት 4:00⏰ ላይ እንገናኝ። t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

በሱጁደ ቲላዋ ላይ ኢማሙ ምን ላይ እንዳለ ያላወቀ ሰው ምን ያድርግ? ~ በቁርኣን ውስጥ በሶላት ውስጥም ይሁን ከሶላት ውጭ በሚቅቀሩ ጊዜ ሱጁድ የሚወረድባቸው 15 አንቀፆች አሉ። በርግጥ ሱጁዱ ግዴታ አይደለም። ነገር ግን ኢማሙ ሱጁድ ከወረደ መከተሉ ግዴታ ነው። በሶላት ውስጥ ኢማሙ እነዚህን አንቀፆች ቀርቶ ተክቢራ ሲያደርግ እሱን በእይታ መከታተል የማይችሉ ሰዎች (በተለይም ሌላ ክፍል ውስጥ የሚሆኑ ሴቶች) ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ይሁን ወይም ሱጁድ ላይ ይሁን ለመለየት የሚቸገሩበት ጊዜ አለ። በዚህን ጊዜ ምን ያድርጉ? 1ኛ፦ ኢማሙ ሱጁድ ወርዶ ሳለ ተከታዩ ሩኩዕ ከመሰለው 1.1. ኢማሙ ሱጁድ ወርዷል። ተከታዩ ግን ሩኩዕ መስሎት እንዳጎነበሰ ከሩኩዕ ሳይነሳ ኢማሙ ሱጁድ ላይ መሆኑን ካወቀ ኢማሙን ይከተላል። ወደ ሱጁድ ይወርዳል። 1.2. ኢማሙ ሱጁድ ላይ እንደነበር ያወቀው ከተነሳ በኋላ ከሆነ ኢማሙን ተከትሎ ያጠናቅቃል። ሱጁዱ ግዴታ ስላልሆነ ምንም ማድረግ አይጠበቅም። 2ኛ፦ ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ሆኖ ሳለ ተከታዩ ሱጁድ ከወረደስ? 2.1. ኢማሙ ሩኩዕ ላይ እንደነበር ካወቀ ተከታዩ ከሱጁድ ተነስቶ ቀጥ ብሎ ከቆመ በኋላ አጠር አድርጎ ሩኩዑን በመፈፀም ይከተለዋል። ሆን ተብሎ የተፈፀመ ስህተት ስላልሆነ ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም። 2.2. ተመልሶ ሩኩዑን ሳያስገኝ ከቀረ ግን ሩኩዕ የጎደለው አንዱ ረከዐ ስለማይቆጠር መጨረሻ ላይ አንድ ረከዐ ይጨምራል። ከዚህ ሁሉ ግን ኢማም የሆነ ሰው የተከታዮቹን ሁኔታ ከግምት ቢያስገባ ጥሩ ነው። የኢማሙን ተግባር ማየት የማይችሉ በመሆናቸው የተነሳ ሰዎች ሊሳሳቱ እንደሚችሉ ከገመተ ወይ ሱጁድ በሌላባቸው አንቀፆች ቢብቃቃ ወይ ደግሞ ሱጁደ ቲላዋውን ቢተወው የተሻለ ነው። ወሏሁ አዕለም። = የቴሌግራም ቻናል t.me/IbnuMunewor

🌐 አቡ ሙስሊም የኪታቦች ገበያ ማዕከል 🖋 እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነዉ በአሏህ ስም እጀምራለሁ ። __ እነሆ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁሏህ) የተለያዩ ኪታቦችን በሳኡዲ ዉስጥ ላላችሁ በሙሉ የፈለጉትን ኪታብ በያሉበት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል ። __   ስለሆነም ወንድም እህቶች PDF አስቸገረን ካላችሁ ወደግሩፖችን መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ኪታቦች መግዛት ትችላላችሁ ። በፈለጋችሁበት ሰአት በያላችሁበት ቦታ ይደርሳል በአላህ ፈቃድ ።            የኪታቦች ዝርዝር በአጭሩ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ <<<  ኡሱል አስሰላሳ <<<  ቀዋኢዱል አርበአ <<<  ነዋቂዱል ኢስላም <<<  ኪታቡ አተዉሂድ <<<  አቂደቱል ዋሲጢያ <<<  ከሽፉ አሹብሃት <<<   ኢርሻድ  ሌሎችም ..............     ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ https://t.me/Abumuslimonlineshope ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ @Abumuslim_Alarsi 👈 ይሄን ተጭነው በግል ማናገር ይችላሉ።

🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة بعنوان: حفظ الأمانة ርእስ፦ አደራን መጠበቅ 📅  بتاريخ ٢٠ رمضان ١٤٤٥ هـ 📅ቅዳሜ መጋቢት 20/2016 ዓ.ል
በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ)
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ» 🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4931

🛑👉ስለ ተወሂድ አሳሳቢነት እና የሽርክ አደገኝነት 🎙በአቡ ሂበቲሏህ ሁሰይን ጀ     መ          ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

﴿وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ﴾ «اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ»

﴿
وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ዚክር አብዙ ...

ረመደን ቀን 23 አላህ ከአርሽ በላይ ነው አንድ ዱአ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2469
ረመደን ቀን 23 አላህ ከአርሽ በላይ ነው አንድ ዱአ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2469

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_asselfya