fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 804
مشترکین
-324 ساعت
-317 روز
-2330 روز
آرشیو پست ها
🔖የአላህ መልእክተኛ ለአሊ(ረዲየሏሁ ዐንሁ )እንዲህ ብለዉታል በአላህ እምላለሁ በአንተ ስበብ አላህ አንዲን ሰዉ ሂዲያ ቢሰጥ (ቢመራ )ከቀይ ግመል  ላንተ ያማረና የበለጠ ነዉ ብለዉታል   ። ለአንዲ ሠዉ የሂዲያ ስበብ መሆን መታደል ነዉ ። እህቴ ሀያት በርች እህታችንን አላህ ያፅናት =

☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት። { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ } እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡ [Surah At-Tahrîm: 6] «የሱና» እህታችሁ ሀያት✍

ሁለተኛው ኪታብ ተጀምሯል‼ 📔መንዙመቱል-ቀዋዒዱል ፊቅህያ (منظومة القواعد الفقهية للسعدي) 👤በኡስታዝ አልዋን ቢን ዓሊ https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=cb11359caa6612d8ba

«ካለቀስን በኋላ ፈገግ የሚያደርገን ሰው ዋጋው በምንም አይተመንም»!! ~

‏﴿فَاِنِّي قَرِيبٌ اُجِيبُ﴾.

™በጨዋነት ማጌጥ.....! ~

«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» ☞︎︎︎ ክፍል - 15 ❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube

የኔ ዘር ተበደለ፣ የኔ ወገን ተገፋ የምትል ሁሉ! መቆርቆርህ የእውነት ከሆነ የራስህን ኑሮ አሸንፍና የቤተሰብ ሸክም ከመሆን ውጣ። ጥገኛ መሆን ይብቃህ። ከቻልክ ከዚያም አለፍ በልና ቤተሰብህን፣ እህት ወንድሞችህን፣ ዘመዶችህን ከችግር እንዲወጡ፣ ገቢ የሚያገኙበት ስራ እንዲፈጥሩ አግዝ። ወይም አስተባብርና አካባቢህን አልማ። የተራቆተ ቀበሌህን በደን፣ በፍራፍሬና አትክልት ሸፍን። ከምንም በላይ ደግሞ ወገንህን ከደባል ሱስ እና መሀይምነት ለማላቀቅ ተባብረህ ዝመት። ይሄ ለወገንህ ትልቅ ውለታ ነው። ይህንን ለማሳካት አምኖ መነሳትና ቆራጥነት እንጂ የህይወት መስዋእትነት አይጠይቅም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ
~ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል .....! 🔖የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ~ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን ~ የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው ~አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል። 📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)] = t.me/https_Asselfya

ሰው ለመኝታ ጋደም ሲል ከራሱ ጋር ይፋጠጣል። ከተጨባጩ ጋር እውነተኛ ሆኖ ይቀርባል። ድክመቴን፣ ክፍተቴን፣ ድልጠቴን፣ ጥፋቴ፣ እንከኔን ...ላንተ ተናዝዤ ያልተኛሁባቸው ምሽቶች ሁሉ የኔ አይደሉም ጌታዬ። ሰዎች ድምፃችንን ይሰማሉ፣ ውጫችንን ያያሉ። አንተ ግን ልቦናችንን ትሰማለህ፣ ውስጣችንን ታያለህ። ወንጀላችን ብዙጥፋታችንን በርካታ ነውና። በእዝነትህ እየን፣ በምህረትህ ጎብኘን የኔ ጌታ። t.me/https_Asselfya

‏[ ربنا ما خلقت هذا باطلاً سبحانك ] ~

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ክፍል - 14 የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት። የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

ሪያድ መፅሐፍ ለምትፈልጉ 📚 መዉሊድ ታሪክ ፤ ግድፈት ፤ እርምት ✍ ኢብኑ ሙነወር 📚 ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ ✍ ኢብኑ ሙነወር 📚ተዉሂድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ✍ ኢብኑ ሙነወር 📚አሏህን ማወቅ ✍ሳዳት ከማል 📚ተዉሂድ እና ሺርክ ✍ሳዳት ከማል 📚መንዙማ እዉነታዉ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ ✍ሳዳት ከማል ስልክ/0509074483 t.me/mishwar_telebat1446 t.me/mishwar_telebat1446

🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ። ➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት ✅ (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ) ➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው ተገንዛቢም አለን?" 📚አል ቀመር 17 ➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት ✅ ( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ) ➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡ 📚አል ሙናፊቁን 9 ▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ እንዲህ ብለህ አበስራት ✅ ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ) ➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡" 📚አዛሪያት 17 t.me/https_Asselfya

24-القواعد الحسان .mp35.16 MB