fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
9 045
مشترکین
-1024 ساعت
+157 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِين.

አትጨማለቅ!፣ ልብህ እንጂ ብልትህ የህይወት አጋርህን አይምረጥልህ። ወንድ ማለት ለጌታው የሚተናነስ እንጂ ሴቶችን የሚንቅ ማለት አይደለም። የሕይወት ጥፍጥናው በአላህ ላይ የሚደረግ ተስፋ ነው። ለሁሉም ሁሉንም ማረጋገጥ አይጠበቅብህም። ብቻ ወራዶች ባስቀመጡህ የረከሰ ቦታ ላይ አትገኝ። t.me/abdu_rheman_aman

🔖ከጋብቻ ዓላማዎች መካከል አንዱ ዓይን እና ብልትን ከሐራም መጠበቅ ነው። ~አግብተውም ዓይናቸው የማይረጋና በሐላሉ የማይብቃቁ ሰዎች ኢማናቸውን ሊፈትሹ ይገባቸዋልኢማን ሲደክም ስሜት ይሾማልና። ~      t.me/MohamedAliEdris

🔖ብቻ አሏህን ፍራ! ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል ለባልደረቦችህ  ውዳሴ አትዘንበል መንደር  ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ ! ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ! ብቻ አሏህን ፍራ! t.me/Muhammedsirage

አንዲት ህፃን ልጅ አባቷን ርቦኛል ዳቦ ስትለው እሱም በአላህ ላይ መተማመንን(አላህ ይበቃኛል)ማለትን ሊያስተምራት ፈልጎ አላህን ለምኝው አላት የሷ መልስ ደግሞ የበለጠ የሚደንቅ ነበር አላህን ትልቅ ነገር ነው መጠየቅ ያለብኝ ትንንሹን አንተን ነው ምጠይቅህ(ለትንንሹ ነገር አንተ ነህ የተመደብከው)ብላ መለሰችለት። አላሁ አክበር! ~

ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ጓደኞችሽን ለይ። “ዐውን ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ዑትባህ ብኒ መስዑድ ከሃብታሞች ጋር ይቀመጥ ነበር፣ በዚህ ምክንያት ጭንቀት አይለቀውም። ምክንያቱም በአለባበስ፣ በመጓጓዣ፣ በመኖሪያ እና በምግብ የተሻሉ ሰዎችን ስለሚያይ ነው። እነሱን ተዋቸውና ከሚስኪኖች ጋር መቀማመጥ ጀመረ። እረፍትም አገኘ።” ~ አልሁድየቱል ኸውኺያ (ገፅ 133) ሸይኽ ኡሳማ  ብኑ ዘይድ አልኹኺ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

🔴ቀጥታ ስርጭት በመስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ 🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልኬሚሴ               ጀ                   መ                        ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=1f7409541559f26747

🔖ጊዜያችንን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን እና በማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ማጥፋት እንደሌለብን የሚመክር አጠር ያለ ማስታወሻ!! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ~ t.me/AbumuslimAlarsi

ነበር !!የተገላቢጦሸ ሆነዉ ሪጃሎች ...አሁን ላይ እንድደክምለት የሚፈልግ አለ።ስለዚህ እኛ ደግሞ ንክች የለም ወንዳወንድ ሁኑ ብለናል።

ብዙ ያደከምሺዉ እንጅ ብዙ የደከምሺለት ለአንች ባል አይሆንም እና ራስሺ ጠብቂ ማለቴ ነዉ ! =

ኢብኑ ሶላሕ እንዲህ ይላሉ፦ “የጧት እና የማታ ዚክሮችን፣ ከሶላቶች በኋላ የሚባሉ ዚክሮችን እና የመኝታ ዚክሮችን ተጠባብቆ የሚል ሰው =  አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።” ~ አል አዝካር ሊነወዊይ (57) በሰሊም አልሂላሊ ተሕቂቅ • የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

አይ ጫት ትገርማለች!! ~
አይ ጫት ትገርማለች!! ~

ወይላጤ አይዞችሁ ዉሀ እየጠጣችሁ አድምጧት የናንተም ተራ አንድ ቀን አይቀርም ኢንሻአላህ

🟢📢💬 በወንድም አቡ ሀሳን የተገጠመች ግጥም 🟢💫በሙርሰል ሰይድ ጨፌ ሰርግ ላይ የተነበበች💫
ጆይን ይበሉ 👇👇👇
https://t.me/sunnahlight8800 👉https://t.me/murselseid

ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?! ~ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው : "የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ" አሉ። “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ሲጠይቋቸው : "እነሱማ የናንተው አይነቶች የናንተው ወንድሞች ናቸው። በሌሊት እንደምትሰግዱት ይሰግዳሉ። ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህ ክልከላዎችን የሚዳፈሩ ናቸው" አሉ። [አሶሒሐህ: 505] = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor

🔹 الحياة السعيدة في طمأنينة القلب، وذكر الله تعالى، والإمام ابن تيمية -رحمه الله تعالى- نموذج لذلك. 🎧 فضيلة الشيخ #صالح_الفوزان حفظه الله تعالى

በአላህ ይሁንብኝ ከ24 ሰአታት ውስጥ የሆኑ የሸሪዓ እውቀትን የምታገኝበት(የምትማርበት) ሰአት ከሌለህ በእርግጥም የጨለማ ህይወት ላይ ነህ። ህይወት ምርር ብላን ደርስ ላይ የዱንያን ጠፊነት ስንሰማ እንፅናናለን የበዳይዎች በደል አሳዝኖን ድንገት በደርስ መሀል አላህ ከበዳዮች የሚዘነጋ እንዳልሆነ ስንሰማ ልባችን ያርፋል። በወንጀላችን ብዛት ዱንያ ጨልማብን ድንገት አስተማሪያችን "ባቡ ተውባ" ሲሉ  ስንሰማ ብንን ብለን እንደ አዲስ እናንሰራራለን። አወ እንማር ወሏሂ እውቀት የመቅሰምን ጥፍጥናና ጣዕም የሚያቅ የቀመሰው ነው። የቃል በቃል ትርጉሙ ባይገባህም ደርስ ላይ ቁጭ ብለህ አዳምጥ በቃ የሆነ ሰኪና አለው።