fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 859
مشترکین
+1124 ساعت
+287 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
🔰እጅግ ገሳጭ ምክር 👉ለልቦች እጅግ አንቂ:ከተኙበት የሚቀሰቅስ የታላቅ ሠው ምክር--ያሠላም  እንዳያመልጣችሁ ተደመምን:ልቦች ተማረኩ:ያስለቅሳል ራስን ያስገመግማል ማሠብ ለሚችል ♻️📲ለሁሉም ሸር ይደረግ 📡🌐በኮ/ቻ ከተማ አንሷር መስጅድ 🎙🎤ታላቁ ሸይኻችን✔️ሸይኽ አሊዩ ራዚሒ https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

አላህን ተደግፎ ያልታከመ የለም !!

🌻የጧት ስንቅ ተጋበዙልኝ ...!

•በዲኑ ጠንካራ የሆነ ወንድ ግርማሞገሱ ሴቶችን መቃለድ የጀመረ ለት ያበቃለታል .. •በዲኗ ጠንካራ የሆነችም ሴት ጥቡቅነቷ ከወንዶች ጋር መለሳለስ የጀመረች ለት ያበቃላታል።..

ምን ያማረ ምክር ነዉ 👂👈

ሸሪዐዊ ጂልባብ - ግጥም የሐሳናህ ቢንት ሸይኽ አልባኒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

ጉጉፍቱ ከተማ ህጋዊ ቤት መግዛት የሚፈልግ አናግሩን👇 @Umu_Abdurehman_Bint_EDRIS_M

✅ወደ አላህ እንመለስ! ✅ወደ ራሳችን እንመለስ! 📚أَلَمۡ يَأۡنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ، 🎙Dr. Hussein Ali Al_Kelaly የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/husseinali210 ¤t.me/husseinali210

በቁርዓን ውስጥ አሏህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል። ((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى)) በሌላ ቦታ ላይ በዚህ ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን
በቁርዓን ውስጥ አሏህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል። ((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى)) በሌላ ቦታ ላይ በዚህ  ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል። ((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ)) የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አላህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም? በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።

እዝነትን የተነፈገ ሰዉ በእርግጥም መልካምን ነገር ሁሉ ተነፍጓል!

በዳዕዋ ላይ መድከም (01) 🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀውና t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

قال ابن القيّم (ت ٧٥١ هـ) رحمه الله: "إنَّ اللهَ يُعطي الذَّاكِرَ أكثرَ ممَّا يُعطي السَّائِلَ؛ فأكْثِرُوا من ذكرِ اللهِ، لأنَّ السَّائِلَ يَسْأَلُ وقتَ الحاجةِ. أمَّا الذَّاكِرُ فدائِمًا مع اللهِ" - كتاب الوابل الصيب من الكلم الطيب، لابن قيم الجوزية، صـ ١٠١.

ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ከፈለክ ትንሽን ተናገር ቡዙዉን ደግሞ እንዳላየህ ሁነህ እለፋዉ!
ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ከፈለክ ትንሽን ተናገር ቡዙዉን ደግሞ እንዳላየህ ሁነህ እለፋዉ!

ከፊሎቹ ዛሬ ደዕዋ ታድመዋል፡ ስለ እውነት ሊሰሙ ኮንቦልቻ ተመዋል፡ የኔ ቢጤ ደግሞ ሔዷል ባህር ማዶ፡ ከሚወዳት ምድር #ከወሎ ተሰዶ፡

Repost from Dr. Seid Musa
« ወሎ በልጆቿ » ወጣቱ ከየትም ተጠራርቶ ቀርቧል፡ ወሎ ምድር ዛሬ ልዩ ዝናብ ዘንቧል፡ ዳግም እንደገና ይህ ትውልድ አብቧል፡ ምነው ትንሽ ቅፅበት በሆንኩ አብሬያችሁ!? ምነው በተገኘሁ ከመካከላችሁ!? በደስታ ሰክሬ ምነው ባቀፍኳችሁ!? ሰለፍያ አ'ቅ'ፋው በውብ አክናፎቿ፡ ለሐቅ አናብስቶች ተከፍተው በሮቿ፡ ደዕዋችን ቆማልን በሁለት እግሮቿ፡ ሒዝብያን አባረው ተፈፅሞ ፍቿ፡ በደዕዋ ደምቃለች ወሎ በልጆቿ፡ 🎙በኑረዲን አል-አረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi