💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 820
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
🔖የሩቃ መስፈርቶች.......!
~ ~
➀.በሚታቅ ቋንቋ መሆን አለበት በአረበኛ መሆን አለበት
➁.የሚባለዉ ቋንቋ ከሸሪአ ጋር የሚጋጭ መሆን የለበትም
⓷.ሩቃዉ በሽታዉን ለማስወገድ ስበብ እንጅ ራሱን ችሎ በሽታዉን እሚያስወግድ አደለም።
~
t.me/https_Asselfya
✍عن أبي هريرة رضي الله عنه ،
أن رسول الله ﷺ قال :
"مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ حُطَّتْ خَطَايَاهُ ، وَإنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ البَحْرِ".
📚متفق عليه.
🍃🌸
የጥበበኞች ተሞክሮ(ምክር) ለባለ ትዳሮች
=
ከ አፈ_ታሪክ የተወሰደ ተሞክሮ
አንዲት ሴት ለጥበበኛው ሽማግሌ ባሌ ከፋብኝ ፀባዩን ልችለው አልቻልኩም ምን ትመክሩኛለሁ? በማለት ጠየቀየች
ሽማግሌውም የአንበሳ ፀጉር ከነ ሕይዎቱ እያለ ከ ግንባሩ ላይ ነጭተሽ አምጭልኝና የባልሽ ፀባይ እንድስተካከል መድ ኃኒት በፀጉሩ እሰራልሻለሁ አሏት።
ቴትዮዋም ይሄ ለኔ ቀላሌ ነው ብላ ስጋ ነገር በመያዝ ወደ ቤቷ ስር ወደሚገኘው ጫካ በመሄድ ላንበሳው ስጋ መወርወር ጀመረች።
አንበሳውም ገና በርቀት ጥላለት ስትሄድ ሴትዮዋን ማስተዋል ጀመረ ባለውለታውም አደረጋትና ለመዳት
እሷም ቀስ እያለች ወደ አንበሳው እየቀረበች ስጋ መስጠት ጀመረች እሱም ለመዳት ሁሌም ስጋ ይዛለት ስትመጣ ጅራቱን በመቁላት ደስታውን ይገልፅላት ጀመረ
እሷም የአንበሳውን መላመድ ስትረዳ ቀረብችውና ስጋውን በእጇ ሰጠችው እሱም ፀጥ አለ
ከዚያም እያሻሸች ፀጉሩን በምላጭ ቆረጠችው ወዲያውኑ በደስታ ተውጣ ወደ ሽማግሌው በመሄድ ይሄው የታዘዝኩትን ይዤ መጣሁ መድኃኒቱን ስሩልኝ አለቻቸው
የሚገርመው የሽማግሌው መልስ ነው
"ከዚያ ከከፋ አንበሳ ግንባር ላይ በሕይዎት እያለ አባብለሽ ፀጉር መቁረጥ ከቻልሽ ያንች ባል ካንበሳው ስለ ማይከፋ ባልሽን አባብለሽ መያዝ ነው መድኃኒቱ"አሏት።
👇👇[ተቀላቀሉ] ▣ تابعونا👇👇
https://t.me/Abuharisabdurahman
قال الإمام #ابن_الجوزي رحمه الله :
فَالله الله يَا معشر الْمُؤمنِينَ وَالْمُؤْمِنَات أَكْثرُوا من الصَّلَاة على حبيبكم مُحَمَّد ﷺ فِي جَمِيع الْأَيَّام والأوقات والأحايين والساعات ، عَسى الله أَن يخلصكم من الْأَهْوَال والآفات وَالْعَذَاب.
[ بستان الواعظين : (281/1) ]
➔በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️
➘ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
t.me/https_Asselfya
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁይህ የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሒ ሙሐመድ ኢድሪስ የዩቲዩብ ቻናል ስለሆነ ሁላችሁም እየገባችሁ ሰብስክራይብ፣ ሼር አድርጉልኝ !! https://youtube.com/@abumahiibnutube?si=5SETPxdSeKMHtGHU
ሳታወሯቸው የሚረዷችሁ፤ ሳትነግሯቸው
የሚያውቋችሁ ሰዎች አሉ። እነዚህ ሰዎች
ግን ሁላችንም ህይወት ውስጥ ሳይሆን ከፊሎቻችን
ህይወት ውስጥ ነው ያሉት። እነዚህ ሰዎች የዘመናት
ስጦታዎችና ክስተቶች ናቸው። አምሳያዎቻቸው
ብዙ አይደሉምና ጠበቅ አድርጋችሁ ያዟቸው።
, #ሞት_!!
በዱንያ ውጣ ውረድ በሀሳብ ተውጠን
ንግዱን ተያይዘን መሸጥ መለወጡን
ገበሬም ከሆነ ማረስ መቆፈሩን
ሁሉም በየ ፈኑ ሙሉ ቀን ሲፏንን
አንስቶን ይሄዳል ሞት ሳያማክረን
ስልክ ሥንጎረጉር ወይንም ኮምፒውተር
ከዳውሎዱ በፊት ሞት መጥቶ ሲገተር
የዛኔ ጭንቀቱ አወይ የኛ ነገር
ጎረምሳው ወንድሜ ጉርምስናው አስሮት
ነገ ዛሬ እያለ ዒባዳ ከልክሎት
በተግባር ተኝቶ ተሻግሮ በምኞት
ምንም ሳይዘጋጅ፣ ድንገት ይመጣል ሞት
ዘናጯም እህቴ ባለ ነጭ ጫማ
አግቢ ትዳር ያዢ ስትባል ሳትሰማ
ስትመርጥ፣ ስትመርጥ ስታማርጥ ከርማ
መጥቶ ይወስዳታል እንደቀረች ቁማ!
⛔️👉መወደስ ማወደስ በሽሪዓችን የሚወደድ አይደለም። የአላህ መልእክተኛ ከልክለዋል። 👉ምክንያቱም ..አወዳሹ ወሰን ያልፋል ተወዳሹ ልቡ ያብጣል።ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።
أنَّ رَجُلًا جَعَلَ يَمْدَحُ عُثْمَانَ، فَعَمِدَ المِقْدَادُ فَجَثَا علَى رُكْبَتَيْهِ، وَكانَ رَجُلًا ضَخْمًا، فَجَعَلَ يَحْثُو في وَجْهِهِ الحَصْبَاءَ، فَقالَ له عُثْمَانُ: ما شَأْنُكَ؟فَقالَ: إنَّ رَسولَ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ قالَ: إذَا رَأَيْتُمُ المَدَّاحِينَ، فَاحْثُوا في وُجُوهِهِمِ التُّرَابَ.» የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦ አወዳሾችን ባገኛችሁ ግዜ በፊቶቻቸዉ ላይ አፈር እርጩባቸዉ። = t.me/https_Asselfya
ሰሞኑን ትንሽ አሞኝ ነበር። ዛሬ በአንፃሩ ለውጥ አለኝ አልሐምዱ ሊላህ። ህመም ጋር በተያያዘ ጥሩ ያልሆነ ልማድ አለኝ። ሃኪም ቤት መሄድ አልወድም። ህመሜ ከባድ ደረጃ ሲደርስ ወይም መንቀሳቀስ ሲያቅተኝ ግድ ሲሆን ነው የምሄደው። እንደተለመደው መቋቋም ሲያቅተኝ በአቅራቢያ ያለ ሃኪም ቤት ገባሁ። ሳውቀው በጣም ህዝብ ይርመስመስበት ነበር። ፀጥ ረጭ ብሏል። ከኔ ውጭ ሁለት ታካሚ መሰለኝ ያየሁት። ያውም አንዷ ድንገተኛ። ለህክምናዬ ያወጣሁትን የገንዘብ መጠን ሳይ ሰውን ያሸሸው ይሄ የተጋነነ ዋጋ ዋና ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አሰብኩ።
ሰው አማራጭ ስለሌለው ወይም አማራጩ ስለሚያንስ ብቻ በዚህ ልክ መጨከን ጥሩ አይደለም። በርግጥ እኔ የሄድኩበት የሙስሊም ቤት አይደለም። ነገር ግን የሙስሊሞቹም የባሱ እንጂ የተሻሉ እንዳልሆኑ በተደጋጋሚ አይቻለሁ፣ ሰምቻለሁም። ለዚህ የዋጋ ንረት የተጠቃሚውም ድርሻ ቀላል አይደለም። የህክምናውን ጥራት በሚከፍለው ብር መጠን የሚለካ አለ። ክፍያው ዝቅ ሲል ለተቋሙ የሚሰጠው ግምት አብሮ ዝቅ ይልበታል። እንዲህ አይነቱን ሳይነቃ እንደነቃ የሚያስብ ወይም ጥጋበኛ እንተወውና ለሰፊው ህዝብ ግን አንድ ነገር ማለት ጥሩ ነው። አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠማችሁ በስተቀር ህክምናችሁን በመንግስት ተቋማት አድርጉ። ለዚህ አንዱ ምክንያት የህክምና ዋጋ ነው። ከዋጋ ያለፉ ሌሎችም ምክንያቶች በተጨባጭ አሉ። ለነገሩ ህዝባችን አሁን በመንግስት ተቋማት ለመታከምም የሚያቅተው ደረጃ እየደረሰ ነው። አላህ ይድረስልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
✿ ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? #ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ።
📖 بحر الدموع لابن الجوزي
=
ሰዎች ማልቀስና መጨነቀ በነበረባቸው ቀን ልደታቸው እያከበሩ እንኳን ደስ አለህ ፣እንኳን ደስ አለሽ ይባባላሉ።
🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
✅አዲስ ሙሀደራ✅
➡️ርዕስ ⏰አኽላቅ✅
🔴ኡስታዝ ዐብዱናሲር መኑር
🈴✅
t.me/tdarna_islam
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 13
سورة البقرة الآية ٦
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
أذكار الصباح والمساء سبب حفظ الله للعبد الشيخ محمد الشنقيطي
➷ራስሽን በራስሽ ቢዚ አድርጊ ከሰዎች
ጋር በጉዳይሽ ልክ ብቻ ተገናኝ ድንሽን
ከሚጉዳ ቅልቅል ራስሽን አርቂ።
خالط الناس بقدر الحاجة فقط ولا
...تخالطهم فيما يؤذيك في دينك
