HiTech
رفتن به کانال در Telegram
HiTech | Learn. Fix. Create. 📱💻🎨 Your Ethiopian tech hub! We teach: ✅ Smartphone Repair ✅ Laptop & Chip-Level Repair ✅ Graphics & Motion Design ✅ Coding & Web Development ✅ Tools, Tips & Tech Reviews Join the HiTech family — grow your skills & build
نمایش بیشتر1 635
مشترکین
+224 ساعت
+127 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
1 635
#software_speedup
#የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው?
በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት #እየተንቀራፈፈ_አማሯችዋል? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
#1_Power_option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
#2_Disable_unwanted_start_up_programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ
ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right
click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete
የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ
disable ባታረጉ ይመረጣል።
#3_Defragment_and_optimize_drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
optimize ማድረግ
#4_Delete_unnecessary_temporary_file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን
መምረጥ አልያም
window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን
ሁሉንም ሲመርጥልን
ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ
ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ
folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ
ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
#5_Clean_up_Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት
#6_Reduce_run_time_service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ
በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
#7_Registry_tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
#8_visual_effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ::
@cellphonet
1 635
#computer #password
የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት
ከብዙ መፍትሔዎች ሁለቱን እንይ
- የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro"ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ ነዉ የምታገኙት ።
- በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-
- ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
#1. መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናለን
#2. ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
#3. ፍላሹን /ሲዲውን ኮምፒዩተሩ ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ መነሳት ሲጀምር F12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) በተደጋጋሚ መንካት፡፡
#4. “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
#5. ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
#6. ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
#7. “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
#8. “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
#9. መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
#10. ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።
Join 👇👇
@cellphoneT
Share
©cellphoneT
1 635
#create_email
እንዴት ኢሜል አካውንት እንከፍታለን?
✅Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።
✅Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።
✅መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል።
✅ለሚከፍቱት email address ስም መስጠት ይጠይቃችኋል።
አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ
@cellphonet
1⃣የሚወዱትን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ
2⃣ከዛ #Create Account የሚለውን ይጫኑ
3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠይቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ
4⃣ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ።
👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS Google ይልክላችሗል
5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ እና #Verify የሚለውን ይጫኑ
6⃣ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ይመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next የሚለውን ይጫኑ።
7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ I agree የሚለውን ይጫኑ
8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።
ከወደዱት ለጓደኞቻችሁ #Share ያድርጉ!
ስለተከታተሉን እናመሠግናለን
@cellphonet
1 635
✳️ የተለያዩ አይሲዎችን ለመለየት የሚጠቅም ዘዴ።
▫️1. ሲፒዩ :- ወርቃማ እግር አለዉ ።
▫️2. ቻርጅ አይሲ:- R22 የሚል አነስተኛ ሬዚስተር አጠገቡ ይገኛል ።
▫️3. ዩአይ አይሲ :- 20 እግር አለዉ እግሮቹም ወጣ ወጣ ያሉ ናቸዉ ።
▫️4. ቪሲኦ :- አብዛኛዉን ጊዚ በቆርቆሮ የታሸገ ነዉ አልያም በወርቃማ መስመር ብቻዉን የታጠረ ነዉ ። ቪሲኦ የሚገኘዉ Rx ክፍል ዉስጥ ነዉ ።
▫️5. ክሪስታል ኦሲሌተር :- ጠፍጣፋ ሬክታንግል መልክ ያለዉ ነዉ ።
▫️6. ኔትወርክ አይሲ :- ከክሪስታል ኦሲሌተር አጠገብ ይገኛል ። ኔትወርክ አይሲ Rx ክፍል ዉስጥ ይገኛል ።
▫️7. ፓወር አምፕሊፋየር :- አብዛኛዉን ጊዜ የመጀመሪያዉ (ከላይ የሚገኝ) አይሲ ነዉ ።
▫️8. ኤፍ ኤም አይሲ(ሬዲዩ አይሲ) :- አጠገቡ ባለቀለም ኢንዴክተር ይኖራል : ቀለሙም ደማቅ ወይም ደብዛዛ ሰማያዊ ነዉ ።
▫️9. ብሉቱዝ አይሲ :- ሬክታንግል ቅርፅ ያለዉ ነጭ : አነስተኛና ጠፈር ያለ አካል ካጠገቡ ይገኛል ።
▫️10. ፓወር አይሲ :- አጠገቡ ትንሽ እና ቀጭን አካል (አርቲስ) ሁሌም ይኖራል ።
▫️11. ባካፕ ባትሪ :- የሰአት አይሲ የሚመስል ነዉ ።
▫️12. ላይት አይሲ :- አጠገቡ ጥልቅ ሽቦ (ቡስተር ኮይል) ይኖራል ።
▫️13. ሲም አይሲ :- ትንሽ : አንጸባራቂ : ብራማ ከለር ያለዉና ከሲም ማስቀመጫ አጠገብ ወይም ማስቀመጫ በስተጀርባ ይገኛል ።
▫️14. ኪይ ፓድ አይሲ :- ከኪይ ፓድ እና ከኮኔክተር አጠገብ ወይም ከሲፒዩ አጠገብ ይገኛል ።
▫️15. ካፓሲተር :- ቀለል ያለ ቡኒ ቀለም ያላቸዉ ናቸዉ ።
▫️16. ኢንደክተር :- ጥቋቁር እና አብዛኛዉን ጌዜ ከካፓሲተሮች በመጠናቸዉ ተለቅ ብለዉ ይገኛሉ።
▫️17. ሬዚስተር :- ጥቋቁር እና ትናንሽ ክፍሎች ናቸዉ።
@cellphoneT
1 635
Tecno camon 15
64GB storage
4GB RAM
5000 mah battery
48 mega pixel camera
Slightly used almost new
9500 birr
0968752100
1 635
1TB hard disk
With flash file
1. Samsung
2. Tecno
3 Itel
4. Huawei
5. Iphone
6. Infinix
7. And others files
7.1. Tecno frp file
7.2 . Itel frp file
7.3 Tecno DA file
7.4 Infinix DA file
7.5 Samsung cert file for IMEI repair
7.6 . Huawei and other phone DA file
4500 birr
0968752100
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
