ch
Feedback
HiTech

HiTech

前往频道在 Telegram

HiTech | Learn. Fix. Create. 📱💻🎨 Your Ethiopian tech hub! We teach: ✅ Smartphone Repair ✅ Laptop & Chip-Level Repair ✅ Graphics & Motion Design ✅ Coding & Web Development ✅ Tools, Tips & Tech Reviews Join the HiTech family — grow your skills & build

显示更多
1 635
订阅者
+224 小时
+127
+2630
帖子存档
HiTech
1 635
photo content

HiTech
1 635
photo content

HiTech
1 635
photo content

HiTech
1 635
smps english (1).pdf9.92 MB

HiTech
1 635
photo content

HiTech
1 635
Basic-Electronic-Components (1).pdf1.88 MB

HiTech
1 635
Mobile_Phones_and_Tablets_Repairs_A_Complete_Guide_for_Beginners.pdf7.93 MB

HiTech
1 635
#software_speedup #የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት #እየተንቀራፈፈ_አማሯችዋል? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። #1_Power_option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ #2_Disable_unwanted_start_up_programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። #3_Defragment_and_optimize_drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ #4_Delete_unnecessary_temporary_file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። #5_Clean_up_Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት #6_Reduce_run_time_service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ #7_Registry_tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር #8_visual_effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ:: @cellphonet

HiTech
1 635
#computer #password የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ከብዙ መፍትሔዎች ሁለቱን እንይ - የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro"ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ ነዉ የምታገኙት ። - በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- - ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ #1. መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናለን #2. ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ #3. ፍላሹን /ሲዲውን ኮምፒዩተሩ ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ መነሳት ሲጀምር F12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) በተደጋጋሚ መንካት፡፡ #4. “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ #5. ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ #6. ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ #7.  “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ #8. “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ #9. መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ #10. ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። Join 👇👇 @cellphoneT Share ©cellphoneT

HiTech
1 635
#create_email እንዴት ኢሜል አካውንት እንከፍታለን? ✅Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን። ✅Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል። ✅መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል። ✅ለሚከፍቱት email address ስም መስጠት ይጠይቃችኋል። አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ @cellphonet 1⃣የሚወዱትን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ 2⃣ከዛ #Create Account የሚለውን ይጫኑ 3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠይቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ 4⃣ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ። 👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS  Google ይልክላችሗል 5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያስገቡ እና #Verify የሚለውን ይጫኑ 6⃣ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ይመጣላችኋል  ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next  የሚለውን ይጫኑ። 7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ  I agree የሚለውን ይጫኑ 8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል። ከወደዱት ለጓደኞቻችሁ  #Share  ያድርጉ! ስለተከታተሉን እናመሠግናለን @cellphonet

HiTech
1 635
For SPD smartphone

HiTech
1 635
Sold out

HiTech
1 635
✳️ የተለያዩ አይሲዎችን ለመለየት የሚጠቅም ዘዴ። ▫️1. ሲፒዩ :- ወርቃማ እግር አለዉ ። ▫️2. ቻርጅ አይሲ:- R22 የሚል አነስተኛ ሬዚስተር አጠገቡ ይገኛል ። ▫️3. ዩአይ አይሲ :- 20
✳️ የተለያዩ አይሲዎችን ለመለየት የሚጠቅም ዘዴ። ▫️1. ሲፒዩ :- ወርቃማ እግር አለዉ ። ▫️2. ቻርጅ አይሲ:- R22 የሚል አነስተኛ ሬዚስተር አጠገቡ ይገኛል ። ▫️3. ዩአይ አይሲ :- 20 እግር አለዉ እግሮቹም ወጣ ወጣ ያሉ ናቸዉ ። ▫️4. ቪሲኦ :- አብዛኛዉን ጊዚ በቆርቆሮ የታሸገ ነዉ አልያም በወርቃማ መስመር ብቻዉን የታጠረ ነዉ ። ቪሲኦ የሚገኘዉ Rx ክፍል ዉስጥ ነዉ ። ▫️5. ክሪስታል ኦሲሌተር :- ጠፍጣፋ ሬክታንግል መልክ ያለዉ ነዉ ። ▫️6. ኔትወርክ አይሲ :- ከክሪስታል ኦሲሌተር አጠገብ ይገኛል ። ኔትወርክ አይሲ Rx ክፍል ዉስጥ ይገኛል ። ▫️7. ፓወር አምፕሊፋየር :- አብዛኛዉን ጊዜ የመጀመሪያዉ (ከላይ የሚገኝ) አይሲ ነዉ ። ▫️8. ኤፍ ኤም አይሲ(ሬዲዩ አይሲ) :- አጠገቡ ባለቀለም ኢንዴክተር ይኖራል : ቀለሙም ደማቅ ወይም ደብዛዛ ሰማያዊ ነዉ ። ▫️9. ብሉቱዝ አይሲ :- ሬክታንግል ቅርፅ ያለዉ ነጭ : አነስተኛና ጠፈር ያለ አካል ካጠገቡ ይገኛል ። ▫️10. ፓወር አይሲ :- አጠገቡ ትንሽ እና ቀጭን አካል (አርቲስ) ሁሌም ይኖራል ። ▫️11. ባካፕ ባትሪ :- የሰአት አይሲ የሚመስል ነዉ ። ▫️12. ላይት አይሲ :- አጠገቡ ጥልቅ ሽቦ (ቡስተር ኮይል) ይኖራል ። ▫️13. ሲም አይሲ :- ትንሽ : አንጸባራቂ : ብራማ ከለር ያለዉና ከሲም ማስቀመጫ አጠገብ ወይም ማስቀመጫ በስተጀርባ ይገኛል ። ▫️14. ኪይ ፓድ አይሲ :- ከኪይ ፓድ እና ከኮኔክተር አጠገብ ወይም ከሲፒዩ አጠገብ ይገኛል ። ▫️15. ካፓሲተር :- ቀለል ያለ ቡኒ ቀለም ያላቸዉ ናቸዉ ። ▫️16. ኢንደክተር :- ጥቋቁር እና አብዛኛዉን ጌዜ ከካፓሲተሮች በመጠናቸዉ ተለቅ ብለዉ ይገኛሉ። ▫️17. ሬዚስተር :- ጥቋቁር እና ትናንሽ ክፍሎች ናቸዉ። @cellphoneT

HiTech
1 635

HiTech
1 635
Download TF Kirin Tool for huawei Hisilicon cpu by Techno Fayez - 2023 free🎁🎁

HiTech
1 635
Tecno camon 15 64GB storage 4GB RAM 5000 mah battery 48 mega pixel camera Slightly used almost new 9500 birr 0968752100
+5
Tecno camon 15 64GB storage 4GB RAM 5000 mah battery 48 mega pixel camera Slightly used almost new 9500 birr 0968752100

HiTech
1 635
1TB hard disk With flash file 1. Samsung 2. Tecno 3 Itel 4. Huawei 5. Iphone 6. Infinix 7. And others files 7.1. Tecno frp fi
1TB hard disk With flash file 1. Samsung 2. Tecno 3 Itel 4. Huawei 5. Iphone 6. Infinix 7. And others files 7.1. Tecno frp file 7.2 . Itel frp file 7.3 Tecno DA file 7.4 Infinix DA file 7.5 Samsung cert file for IMEI repair 7.6 . Huawei and other phone DA file 4500 birr 0968752100

HiTech
1 635
Repost from HiTech
1tb hard disk Transcend external hard disk 100% health 100% performance With full flash file Samsung firmware Tecno Huawei In
+1
1tb hard disk  Transcend external  hard disk 100% health 100% performance With full flash file   Samsung firmware Tecno Huawei Infinix Iphone Itel And others 6000 birr 0968752100

HiTech
1 635
Sold out