fa
Feedback
አምልኮ ለጌታ ብቻ(WORSHIP FOR GOD)

አምልኮ ለጌታ ብቻ(WORSHIP FOR GOD)

رفتن به کانال در Telegram

1,ይህ ቻናል አላማው ጌታን በስነ-ፅሑፍ ማገልገል 2,የጌታን ወንጌል ለአለም ሁሉ ማድረስ 3,የተለየ የፀጋ ስጦታ ያላቸውን ልጆች በመዝሙር ና በግጥም እንዲሁም የጌታን ቃል በማስተማር ማሳተፍ 4,የተለዩ አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን አዘግልጅቶ ማቅረብ ♦♥♣የተለያዩ የኮንፍረንስ እና ሎሎች ማስታወቂያዎች እናስተዋውቃለን በዚህ አናግሩን። @Boyzk @chrstiyanochbot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 336
مشترکین
-424 ساعت
-137 روز
-1330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '24
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+5 511
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
پست‌های کانال
✍የእግዚአብሔር ክብር *********************** እስጢፋኖስ...........❝መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት #የእግዚአብሔርን_ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ።❞ — ሐዋርያት 7 ፥ 55-56 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ❝በመንፈስም ወደ ታላቅና ወደ ረጅም ተራራ ወሰደኝ፥ #የእግዚአብሔርም_ክብር ያለባትን ቅድስቲቱን ከተማ ኢየሩሳሌምን ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አሳየኝ፤ ብርሃንዋም እጅግ እንደ ከበረ ድንጋይ እንደ ኢያሰጲድ ድንጋይ ሆኖ እንደ ብርሌ የጠራ ነበረ፤❞ — ራእይ 21 ፥ 10-11 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ❝ለከተማይቱም #የእግዚአብሔር_ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር።❞ — ራእይ 21 ፥ 23 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ✍የእግዚአብሔር ክብር ሁሌም በእኔ ውስጥ ይኖራል፡፡ላፍታ እንኳን አይለየኝም!! ✍የእግዚአብሔር ክብር ተአምራቱ አይደለም ፤ አጋንንት መጮሁ አይደለም፡፡የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ሙሴ ብዙ ተአምራትን ካደረገ በሗላ እግዚአብሔርን እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለው፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ መለሰለት፦❝ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።❞ — ዘጸአት 33 ፥ 20 ✍የእግዚአብሔር ክብር የሆነው ኢየሱስ በሙሴ ውስጥ አላደረም!!በእኛ ውስጥ ግን አድሯል!!በደሙ ቀድሶን ማደሪያዎቹ ሆነናል!! እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው? ✍ኢየሱስን ይዞ እባክህ ክብርህን አሳየኝ ፈጽሞ አይባልም!! ✍ሙሴ እግዚአብሔርን ክብርህን አሳየኝ ብሎ የጠየቀው ኢየሱስን ለማየት ነው፡፡ መጽሐፍ እንደሚል......... ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ #ስለ_ክርስቶስ_መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ✍ሙሴ ከግብፅ ብዙ ገንዘብ ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ባለጠግነት እንደሆነ ያሰበው #ስለ_ክርስቶስ መነቀፍን ነው!! ✍እኛ እንደሙሴ አይደለንም!! መጽሐፍ እንደሚል............. ❝ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው #ክብሩን_አየን።❞ — ዮሐንስ 1 ፥ 14 ክብርህን አሳየኝ = ኢየሱስን አሳየኝ!! እኛ ክብሩን አይተነዋል!! ★የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! #ሄኖክ_አሸብር https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7

2
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ ጥላሁን 👉 ገጣሚ ሰላም ታምሩ 👉 ገጣሚ ያብስራ መስፍን 👉 ገጣሚ ኤደን መሀመድ 👉 ሌሎች ተጋባዥ ገጣሚያን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! 0906114984 ሄኖክ አሸብር https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7
139
3
✍ ያወቀኝ ጌታ ************* ያ ያላወቁት ፣ የክብር ጌታ ያ ያላወቁት ፣ ያወቀኝ ጌታ መሞትን ፈቅዶ ፣ ተንጠለጠለ አንድ ገላው ላይ ፣ ሁሉን ሰቀለ ያላወቁት ጌታ....... ከሰማይ የመጣ ፣ አንድ የስንዴ ቅንጣት ብቻውን ሊቀበል ፣ የሁሉንም ቅጣት ገ'ለነዋል ሲሉ ፣ ተዘራሁኝ አለ ዘሩን አበዛና ፣ እልፍ ሆኖ በቀለ ያ ያወቀኝ ጌታ እኔን ይዞ አንቺን ይዞ አንተን ይዞ ያስታረቀን ፣ ደሙ ፈሶ ያስቀመጠን ፣ ከእርሱ ጋራ አሳርፎን ፣ በእርሱ ስፍራ አንዴ ሰርቶ ፣ ለዘላለም ልጅ ሆነናል ፣ ባባት አለም https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7 #ሄኖክ_አሸብር
190
4
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ ጥላሁን 👉 ገጣሚ ሰላም ታምሩ 👉 ገጣሚ ያብስራ መስፍን 👉 ገጣሚ ኤደን መሀመድ 👉 ሌሎች ተጋባዥ ገጣሚያን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7
211
5
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
284
6
✍ መቼ?.....አሁን!! *************** አሁን!! አሁን!! አሁን!! እስኪ በሚከተሉት ጥቅሶች ላይ አሁን የሚለውን ቃል በማስተዋል እንመልከት ✍ “ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ #አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።” — ሮሜ 3፥26 📌 “ይልቁንስ እንግዲህ #አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።” — ሮሜ 5፥9 ✍ “ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን #አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።” — ሮሜ 5፥11 📌 “#አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥22 ✍ “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት #አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” — ሮሜ 8፥1 📌 “እንግዲህ እንደ ወንጌሌ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም እንደ ተሰበከ፥ ከዘላለም ዘመንም የተሰወረው #አሁን ግን የታየው በነቢያትም መጻሕፍት የዘላለም እግዚአብሔር እንደ አዘዘ ለእምነት መታዘዝ ይሆን ዘንድ ለአሕዛብ ሁሉ የታወቀው ምሥጢር እንደ ተገለጠ መጠን ሊያበረታችሁ ለሚችለው፥” — ሮሜ 16፥25-26 ✍ “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት #አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን #አሁን ነው።” — 2ኛ ቆሮ 6፥2 📌 “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም #አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ #አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።” — ገላትያ 2፥20 ✍ “#አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።” — ኤፌሶን 2፥13 📌 “ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ #አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤” — ኤፌሶን 5፥8 ✍ “ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ #አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤” — ቆላስይስ 1፥26 📌 “#አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።” — ዕብራውያን 8፥6 ✍ “ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ #አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” — ዕብራውያን 9፥24 📌 “እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ #አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።” — ዕብራውያን 9፥26 ✍ “እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም #አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም #አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥10 📌 “እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ #አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥25 ✍ “ወዳጆች ሆይ፥ #አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥2 #አሁን_በክርስቶስ!! #ሄኖክ_አሸብር
343
7
https://vm.tiktok.com/ZMe3nqF8j/
316
8
https://vm.tiktok.com/ZMecGKYNR/
334
9
❤ከስራ አይደለም!!❤ ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። @proverbs_tube @proverbs_tube
683
10
"የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" የግጥም መድብልን ማግኘት ለምትፈልጉ አድራሻ፦ 👉 ሐዋሳ ሄሴድ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን.....አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ከላቭያጆው ጀርባ 👉 ሐዋሳ ብርሃን ባንክ መናኸሪ
"የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" የግጥም መድብልን ማግኘት ለምትፈልጉ አድራሻ፦ 👉 ሐዋሳ ሄሴድ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን.....አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ከላቭያጆው ጀርባ 👉 ሐዋሳ ብርሃን ባንክ መናኸሪያ ቅርንጫፍ አጠገብ ሻሎም ጀነራል ትሬዲንግ 👉 ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ፊት ለፊት ፖል ጫማ ቤት ስልክ፦ 0906114984 ሄኖክ አሸብር
613
11
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 ) ------------ 4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ 5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ @proverbs_tube @proverbs_tube
481
12
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት ምርጥ አጭር ድራማ ነዉ 😍 https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት ምርጥ አጭር ድራማ ነዉ 😍 https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
474
13
በባለፈዉ ጊዜ Christian film industry ላይ እንደምሰራ post አድርጌ ነበር ይሄዉ ዛሬ ለፋሲካ የሚሆን አጭር ድራማ ሰርቼላቹሀለዉ ሊንኩን ተጭናቹ በማየት ተባረኩበት https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
466
14
Watch "እየሱስን የገደለዉ ማነዉ?? "ጁንታዉ " 😂😂 እጅግ አስቅኝ የመንገድ ላይ ጥያቄዎች" on YouTube https://youtu.be/zghzPw9Sj2Q
540
15
"የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" የግጥም መድብልን ከነገ እሁድ ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ። አድራሻ፦ ሐዋሳ ሄሴድ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን.....አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ከላቭያጆው ጀርባ ስልክ፦ 09061
"የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" የግጥም መድብልን ከነገ እሁድ ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ። አድራሻ፦ ሐዋሳ ሄሴድ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን.....አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ከላቭያጆው ጀርባ ስልክ፦ 0906114984 ሄኖክ አሸብር
520
16
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት የፋሲካ ስጦታዬ ነዉ መልካም ቀን https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት የፋሲካ ስጦታዬ ነዉ መልካም ቀን https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
283
17
በባለፈዉ ጊዜ በ Ethiopian Christian film industry ላይ እንደምሰራ post አድርጌ ነበር ይሄዉ ዛሬ ለፋሲካ የሚሆን አጭር ድራማ ሰርቼላቹሀለዉ ሊንኩን ተጭናቹ በማየት ተባረኩበት
በባለፈዉ ጊዜ በ Ethiopian Christian film industry ላይ እንደምሰራ post አድርጌ ነበር ይሄዉ ዛሬ ለፋሲካ የሚሆን አጭር ድራማ ሰርቼላቹሀለዉ ሊንኩን ተጭናቹ በማየት ተባረኩበት https://youtu.be/zRkmU6IDtfE @proverbs_tube @proverbs_tube
507
18
በባለፈዉ ጊዜ Christian film industry ላይ እንደምሰራ post አድርጌ ነበር ይሄዉ ዛሬ ለፋሲካ የሚሆን አጭር ድራማ ሰርቼላቹሀለዉ ሊንኩን ተጭናቹ በማየት ተባረኩበት https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
2 184
19
ልዪ የፋሲካ ዝግጅት ፋሲካችን ምርጥ አጭር ድራማ ተለቀቀ https://youtu.be/zRkmU6IDtfE
587
20
#ፋሲካችን..... ምርጥ አጭር ድራማ ልዩ የበዓል ዝግጅት ..... በMesale tube #ዕለተ አርብ በስቅለት ቀን ይጠብቁን https://youtu.be/Hw1L8HhH_Es @proverbs_tube @
#ፋሲካችን..... ምርጥ አጭር ድራማ ልዩ የበዓል ዝግጅት ..... በMesale tube #ዕለተ አርብ በስቅለት ቀን ይጠብቁን https://youtu.be/Hw1L8HhH_Es @proverbs_tube @proverbs_tube
710