fa
Feedback
Hilltops Knowledge Village 2025/26

Hilltops Knowledge Village 2025/26

رفتن به کانال در Telegram

Committed to excellence in education

نمایش بیشتر
4 104
مشترکین
+624 ساعت
+207 روز
-230 روز
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+52
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+237
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+314
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+133
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+100
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+327
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+498
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+355
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+838
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+1 427
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 سپتامبر0
13 سپتامبر+7
12 سپتامبر+3
11 سپتامبر+6
10 سپتامبر+2
09 سپتامبر+6
08 سپتامبر+4
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر+4
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+5
03 سپتامبر+6
02 سپتامبر+4
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
2
بدون متن...
1 097
3
بدون متن...
696
4
بدون متن...
2 556
5
ሂልቶፕስ አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም. (2026/2027) የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ዩኒፎርም አለባበስ ጥብቅ መመሪያ ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤታችንን ሥርዓት፣ ዲሲፕሊን፣ እኩልነት፣ ደህንነት እና መልካም ገጽታ ለመጠበቅ ሁሉም ተማሪዎች በየቀኑ ሙሉ ኦፊሴላዊ የሂልቶፕስ አካዳሚ ዩኒፎርም ለብሰው መገኘት ግዴታ ነው። የግድ የሚፈጸሙ መመሪያዎች ሁሉም ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ሙሉ እና ኦፊሴላዊ ዩኒፎርም ለብሰው መገኘት አለባቸው። ዩኒፎርሙ አዲስ ፣ የተተኮሰ እና በጥሩ ሁኔታ የተጠበቀ መሆን አለበት። የትምህርት ቤቱ የተፈቀደውን ሹራብ፣ ጃኬት፣ ክራቫት፣( ለ 11ኛ እና ለ 12ተኛ ክፍል ) ቀበቶ፣ ካልሲ፣ ጫማ እና የስፖርት ልብስ ብቻ መጠቀም የግድ ነዉ ። ጥቁር የትምህርት ቤት ጫማ ቢደረግ ይመረጣል ። ሌሎች ክፍል ላሉ ተማሪዎች ምቹ እና ለመሯሯጥ የሚመች ጫማ ሊያደርጉ ይገባል. የፀጉር አስተካከል ንጹህ፣ ሥርዓታማ እና ለተማሪ የሚመጥን መሆን አለበት። ፋሽን ወይም አስደናቂ የፀጉር አሠራር በፍጹም የተከለከለ ነው። ጌጣጌጦች፣ ሜካፕ፣ የጥፍር ቀለም፣ ሰው ሠራሽ ጥፍር፣ እና ሌሎች አይነት ጌጣጌጦች አይፈቀዱም። የተማሪው ቦርሳ ለትምህርት የሚመጥን እና አዲስ መሆን አለበት። የተቀደደ፣ የተጎዳ ወይም የማይመጥን ዩኒፎርም ወዲያውኑ መቀየር አለበት። የወላጆች ኃላፊነት ልጃቸው በየቀኑ ሙሉ እና ትክክለኛ ዩኒፎርም ለብሶ መውጣቱን ማረጋገጥ። የተበላሸ ወይም ያረጀ ዩኒፎርም በአፋጣኝ መቀየር። በሁሉም የዩኒፎርም እቃዎች ላይ የተማሪውን ስም መጻፍ። የትምህርት ቤቱን የዲሲፕሊን ፖሊሲ ሙሉ በሙሉ መደገፍ። የትምህርት ቤቱን ደንብ የማይከተሉ ተማሪዎች የሚወሰድባቸው እርምጃዎች የመጀመሪያ ጊዜ፦ የቃል ማስጠንቀቂያ እና ለወላጅ ማሳወቂያ። ሁለተኛ ጊዜ፦ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ። ሶስተኛ ጊዜ፦ ወላጅ እስኪያስተካክል ድረስ ተማሪው ወደ ክፍል አይገባም። ተደጋጋሚ ጥሰት፦ ወላጁ ከአስተዳደሩ ጋር በግዴታ ይገናኛል፤ ጉዳዩ እስኪስተካከል ድረስ ተማሪው በመደበኛ ትምህርት አይሳተፍም። አስፈላጊ ማሳሰቢያ የትምህርት ቤቱ የዩኒፎርም ደንብ አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው። በግል ምክንያት፣ በምርጫ ወይም በሌላ ሰበብ ልዩ ፍቃድ አይሰጥም። “ሥርዓት ከቤት ይጀምራል፤ በትምህርት ቤት ይጠናከራል።” የሂልቶፕስ አካዳሚ አስተዳደር
2 872
6
بدون متن...
2 714
7
When Fathers Stand With Us, Our Children’s Future Shines Brighter.”
3 020
8
“አባቶች ከእኛ ጎን ሲቆሙ፣ የልጆቻችን የወደፊት ብርሃን ይበልጥ ይፈነጥቃል
3 002
9
بدون متن...
2 985
10
بدون متن...
2 859
11
بدون متن...
2 602
12
+1
بدون متن...
2 472
13
When Fathers Stand With Us, Our Children’s Future Shines Brighter.”
2 175
14
“አባቶች ከእኛ ጎን ሲቆሙ፣ የልጆቻችን የወደፊት ብርሃን ይበልጥ ይፈነጥቃል
2 256
15
ውድና የተከበራችሁ አባቶች፣ በሂልቶፕስ አካዳሚ በተዘጋጀው የወላጆች ስልጠና ላይ ውድ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ በመገኘታችሁና በንቃት በመሳተፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! የእናንተ መገኘት በስልጠና ላይ መሳተፍ ብቻ አይደለም፤ “የልጄ ትምህርት፣ ሥነ-ምግባር፣ ዲሲፕሊንና የወደፊት ሕይወት ያሳስበኛል!” የሚል ጠንካራ መልዕክት ነው። ልጆቻችን ገንዘባችንን ብቻ አይፈልጉም፤ ጊዜያችንን፣ ትኩረታችንን፣ ፍቅራችንን፣ ምክራችንንና ክትትላችንን ይፈልጋሉ። ዛሬ በስልጠናው የተነጋገርነው በአዳራሹ ውስጥ ብቻ እንዳይቀር። ወደ ቤታችን እንውሰደው፤ ወደ ተግባርም እንቀይረው! ልጆቻችንን እንከታተል፣ እናበረታታ፣ ስህተታቸውን እናርም፣ ከመምህራኖቻቸው ጋር እንገናኝ፣ የስልክና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማቸውን እንቆጣጠር። ጥሩ ትምህርት ቤት + ቁርጠኛ ወላጅ + ታታሪ ተማሪ = ታላቅ ውጤት! እኛ እንደ ትምህርት ቤት የልጆቻችንን የወደፊት ሕይወት በአጋጣሚ አንተወውም። ከእናንተ ጋር በጋራ በጥብቅ እንሠራለን። ዛሬ ለልጃችን የምንሰጠው ጊዜና ክትትል፣ ነገ የምንኮራበትን ውጤት ይገነባል። በድጋሚ እናመሰግናለን! አብረን እንሥራ፤ አብረን እንከታተል፤ አብረን ልጆቻችንን ለታላቅ የወደፊት ሕይወት እናዘጋጅ! ሂልቶፕስ አካዳሚ ሥነ-ምግባር • ዲሲፕሊን • የትምህርት ልቀት
2 526
16
ውድ የሂልቶፕስ ተማሪዎች አባቶች፣ ዛሬ ከእናቶች ጋር ያሳለፍነው የእናቶች የኦሬንቴሽን መርሃ ግብር በጣም የሚያስደስትና ልብ የሚነካ ነበር። ነገር ግን የልጆቻችንን የወደፊት ስኬት ለመገንባት የእናት ጥረት ብቻ በቂ አይደለም፤ የአባትም አብሮነት፣ ተሳትፎና ኃላፊነት ወሳኝ ነው። የልጆቻችን የወደፊት ሕይወት ብሩህ እንዲሆን፣ እናትና አባት በአንድ ልብ፣ በአንድ አላማና በአንድ አቅጣጫ መስራት አለባቸው። ልጆቻችን የሚያዩትና የሚማሩት ከእኛ ነው። ስለዚህ ውድ አባቶች፣ ነገ እባካችሁ አትቅሩ! የልጆቻችሁ ህልም የሚጠይቀውን የእናንተን መገኘትና ድጋፍ እንስጣቸው። ነገ በሂልቶፕስ ሁላችሁንም ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን። የልጆቻችሁ ስኬት በ እናንተ ተሳትፎ ይጀምራል! ❤️
2 612
17
بدون متن...
2 569
18
بدون متن...
2 378
19
بدون متن...
2 291
20
بدون متن...
2 149