ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
رفتن به کانال در Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
نمایش بیشتر1 890
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-2230 روز
آرشیو پست ها
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት መቀሌ ዩኒቨርስቲን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም በተለመደው የዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ምልመላና ስምሪት መመሪያ መሠረት የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በክብር መሰናበታቸውን እንገልፃለን።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ክንደያ በተሰጣቸው የኃላፊነት ጊዜና ከዚያም በላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እያመሰገነ፣ ቀጣይ የሥራ ዘመናቸው ውጤታማ እንዲሆን ይመኛል፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
#JOIN & #SHARE
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
ሰበር ዜና
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች!
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደምትጀምር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ይህም አዲሱን የ200 ብር ገንዘብ ይጨምራል። እነዚህ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶች ለሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ፣ ሙስናን እና የኮንትሮባንድ ሥራዎችን ለመቀልበስ ይረዳሉ። በአዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ላይ የተካተቱ መለያዎች አመሳስሎ ገንዘብ ለማተም የሚደረጉ ሕገ ወጥ ጥረቶችንም ለማስቀረት ያግዛሉ።
-ጠ/ሚር አብይ አህመድ
#JOIN & #SHARE
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
⬆️ ልብ ወለዶች፣የታሪክ መፅሀፍት፣ የሀይኮሎጂ፣የመማሪያ እና በውድ ገንዘብ የሚገኙ የውጪ ሀገር መፅሀፍት ይገኙበታል ተቀላቀሉ።
@MOE_Library @MOE_Library
✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል?
ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል።
@MOE_Library @MOE_Library
ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!
⬆️ለዚህ ሳምንት ለመረጥንላቹ መፅሀፎች ⬆️
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!!
#Join Share
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም በአሌክስ አብርሀም
#Join Share
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
ሐሰተኛው /በእምነት ሥም/ ከዓለማየሁ ገላጋይ
#Join Share
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
✍ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ
አይ ምፅዋ
#Join Share
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
