ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

前往频道在 Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

显示更多
1 886
订阅者
-124 小时
-67 天
-2030 天
帖子存档
የ12 ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ የሰጠው መግለጫ ፈተናው 95% እና ከዚያ በላይ የሚወጣው ከ11 እና ከ12የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው❗️ ፤ ስለሆነም ተማሪዎች ሶስቱ ሴሚስተሮች ላይ ትኩረት ያደርጉ ዘንድ ጥቆማ ተሰቷል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት መቀሌ ዩኒቨርስቲን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም በተለመደው የዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ምልመላና ስምሪት መመሪያ መሠረት የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት መቀሌ ዩኒቨርስቲን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም በተለመደው የዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ምልመላና ስምሪት መመሪያ መሠረት የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በክብር መሰናበታቸውን እንገልፃለን። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ክንደያ በተሰጣቸው የኃላፊነት ጊዜና ከዚያም በላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እያመሰገነ፣ ቀጣይ የሥራ ዘመናቸው ውጤታማ እንዲሆን ይመኛል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ክንደያ ገብረህይወት ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነታቸው ተነሱ! #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE
ክንደያ ገብረህይወት ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነታቸው ተነሱ! #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች! ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደም
ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች! ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደምትጀምር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ይህም አዲሱን የ200 ብር ገንዘብ ይጨምራል። እነዚህ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶች ለሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ፣ ሙስናን እና የኮንትሮባንድ ሥራዎችን ለመቀልበስ ይረዳሉ። በአዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ላይ የተካተቱ መለያዎች አመሳስሎ ገንዘብ ለማተም የሚደረጉ ሕገ ወጥ ጥረቶችንም ለማስቀረት ያግዛሉ። -ጠ/ሚር አብይ አህመድ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

⬆️ ልብ ወለዶች፣የታሪክ መፅሀፍት፣ የሀይኮሎጂ፣የመማሪያ እና በውድ ገንዘብ የሚገኙ የውጪ ሀገር መፅሀፍት ይገኙበታል ተቀላቀሉ። @MOE_Library @MOE_Library

✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል። @MOE_Library @MOE_Library ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!

sticker.webp0.06 KB

⬆️ለዚህ ሳምንት ለመረጥንላቹ መፅሀፎች ⬆️ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! #Join Share https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም በአሌክስ አብርሀም #Join Share https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

ሐሰተኛው /በእምነት ሥም/ ከዓለማየሁ ገላጋይ #Join Share https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

✍ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ አይ ምፅዋ #Join Share https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

✍ደራሲ ሰለሞን ሹምየ #Join Share https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████