fa
Feedback
ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

رفتن به کانال در Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

نمایش بیشتر
1 896
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2830 روز
آرشیو پست ها
በጥያቄአቹ መሰረት ስለጤናችን የምንወያይበት Dr. Jano የቴሌግራም ግሩፑ ከፍተናል ተቀላቀሉን!! በተጨማሪም ወዳጅ ዘመዶን ወደ ግሩፑ አድ አድርጉ!! 👇👇👇👇 https://t.me/+AShRrcxs3KZhMjlk

የጆሮ ማዳመጫ (Earphones) የሚያስከትለው ጎጂ ውጤቶች!! ከመጠን በላይ ድምጽ በጆሮ ሴሎች ላይ ዘላቂ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። ይህም የድምፅ ማስተላለፊያ ዘዴን ያቋርጣል። የጆሮ ማዳመጫዎች በጆ
የጆሮ ማዳመጫ (Earphones) የሚያስከትለው ጎጂ ውጤቶች!! ከመጠን በላይ ድምጽ በጆሮ ሴሎች ላይ ዘላቂ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። ይህም የድምፅ ማስተላለፊያ ዘዴን ያቋርጣል። የጆሮ ማዳመጫዎች በጆሮዎቻችን ላይ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩባቸው ጎጂ መንገዶች ጥቂቶቹ፡- • በጩኸት የሚፈጠር የመስማት ችግር(NIHL) • በጩኸት የሚፈጠር የጆሮ ህመም(Tinnitus) • የመስማት ችግር • ማዞር • የጆሮ ኢንፌክሽን • ከመጠን በላይ የጆሮ ሰም ከማዳመጫዎች የሚመጣዉን የመስማት ችግር ለመከላከል • የባክቴሪያ መከማቸትን ለማስቆም፣የጆሮ ማዳመጫዎችን በመደበኛነት ያፅዱ። • የድምጽ መጠን ማስጠንቀቂያዎች አስፈላጊ ናቸው። • እረፍት ይውሰዱ • በመኪና፣ በአውቶቡስ፣ በባቡር ወይም በእግር ሲጓዙ የጆሮ ማዳመጫዎችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ!! @DrJano @DrJano

✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️ +251972122134 ▫️ +251972122134 ይደውሉ። 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 🔎 @etPassportAdmin

✍️ #በወር #አበባ #ጊዜ #ከፍተኛ #የሆነ #ደም #መፍሰስ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔵 #ምክንያቶች 🔹 ከእንቁላል ማምረቻ ክፍል አንዱ ለአንድ ወር ወይም ከዚያም በላይ እንቁላል ማዘጋጀት ካቆመ 🔹 የማህጸን እጢ (fibroids) 🔹 የደም መርጋት ችግር 🔹 አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች ወይም ደም ለማቅጠን የሚወሰዱ መድሃኒቶች የጎን እዮሽ ተፅዕኖዎች 🔹 የታይሮይድ ዕጢ (ሆርሞኖችን የሚያመነጭ ዕጢ) ጋር የተያያዙ ችግሮች ካሉ 🔹 የማሕጸን ካንሰር 🔹 የማህፀን ግድግዳ መቆጣት 🔹 የሆርሞን አለመመጣጠን 🔹 ማህፀን ውስጥ የሚያድጉ ስጋ መሰል እባጮች ካሉ 🔹 አንዳንድ መዳኒቶች 🔵 #ባለሙያ #መቼ #ማማከር #አስፈላጊ #ነው? 🔹 በ 2 ሰዓታት ውስጥ 4 ወይም ከዚያ በላይ ሙሉ በሙሉ የራሰ ሞዴስ ከቀየሩ 🔹የወር አበባ ከ 8 ቀናት በላይ የሚቆይ ከሆነ 🔹 ነፍሰጡር ነኝ ወይም ልሆን እችላለሁ ብለው ካሰቡ 🔹 መጸነስ እየፈለጉ ካልቻሉ 🔹 የወር አበባ ከጨረሱ በኋላ በድጋሚ ያለጊዜው ካዩ 🔹 ቢያንስ ለአንድ አመት የወር አበባ ሳያዩ ከቆዩ በኋላ ደም ከፈሰሰ 👉👉 #ከወር አበባ ደም ጋር በተያያዘና ሌሎች ተያያዥ የጤና ጉዳዮች ላይ ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ ! ከጤና ባለሙያ ጋር በመማከር ለውጥ ያምጡ ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ 2:00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!! ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ተጨማሪ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

እባካችሁ ሼር አድርጉ!!! ይህ ህይወትን ሊያድን ይችላል!! እርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው በአንገት ጀርባ እና በብብት ላይ እንደዚህ የጠቆረ ቆዳ ካለ ቆሻሻ አይደለም 'Acanth
+1
እባካችሁ ሼር አድርጉ!!! ይህ ህይወትን ሊያድን ይችላል!! እርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው በአንገት ጀርባ እና በብብት ላይ እንደዚህ የጠቆረ ቆዳ ካለ ቆሻሻ አይደለም 'Acanthosis Nigricans' ይባላል።ብዙውን ጊዜ የቅድመ ስኳር በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል እና እባክዎን ዶክተርዎን በቶሎ ያማክሩ ። በተጨማሪ በአመጋገብዎ ውስጥ ያለውን ስኳር በፍጥነት ይቀንሱ ። ተጨማሪ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

✍️ #ድንገተኛ #የእርግዝና #መከላከያ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔵 #ከወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ጥንቃቄ የጎደለው /ያልታሰበ የግብረ ስጋ ግንኙነት በሚኖርበት ጊዜ ወይም የወሊድ መቆጣጠሪያዋ ያልተሳካ/ያልሰራላት ሴት እርግዝናን ለመከላከል የምትጠቀመው መንገድ ነው። ይህ ህክምና በአጠቃላይ በተለየ ሁኔታ/አጋጣሚ ጊዜ የሚወሰድ ሲሆን መደበኛ የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴ አይደለም/ አይተካም። ይህ ታዲያ በተደጋጋሚ መወሰድ አይኖርበትም፡፡ 🔵 #ድንገተኛ #የእርግዝና #መከላከያ #መጠቀም #የሚያስፈልገው #መቼ #ነው? 🔹 ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ የግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገው ከሆነ 🔹 የሚጠቀሙት የወሊድ መከላከያ ዘዴ በተለያዩ አጋጣሚዎች ካልሰራ። 🔹 ምናልባት ተዘናግተው የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሉን ሳይውጡ/ሳይወስዱ ከረሱት፣ ኮንዶም ከተቀደደ፣ 🔹 የወሲብ ጥቃት ከደረሰብዎ፣ 🔵 #የእርግዝና #መከላከያው #እንዴት #ነው #የሚሰራው? 🔹 ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ የሚሰራው ዘር ማፍራት (እንቁላል መኩረት) በመከላከል ነው። 🔹 ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ሆርሞኖች ዘር የሚያመነጨውን የሴት እንቁላል ክፍል እንቁላል እንዳይለቅ በማድረግ ፅንሰትን ይከላከላል። 🔹 ይህ መከላከያ በ 72 ሰዓት (3ቀን) ቢወሰድ መልካም ነው እዚህ ላይ ልብ ልንለው የሚገባ ዋናው ቁም ነገር ግንኙነት ከተደረገ በኋላ እንክብሎቹን እስከሚወሰድበት ያለው ሰዓት ወሳኝነት ነው፡፡ ፈጥነው ከወሰዱ እንክብሉ እርግዝናን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ሲሆን ዘግይተው ከወሰዱት ደግሞ የዛኑ ያክል የመከላከል አቅሙ የቀነሰ ይሆናል። 🔵 #የድንገተኛ #የወሊድ #መከላከያ #እንክብሎች #የጎንዮሽ #ጉዳቶች 🔹 የድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብሎች የጎንዮሽ ጉዳቶች መድሃኒቶቹን ከወሰዱ በኃላ ለተወሰኑ ቀናቶች ሊቀጥሉ የምችል ሲሆን እነርሱም፦ 🔹 ማቅለሽለሽ/ ማስመሊስ 🔹 መደበት 🔹 የድካም ስሜት/መደካከም 🔹 የራስ ምታት 🔹 የጡት ህመም 🔹 በወር አበባ ዑደት መካከል ከማህፀን ደም መፍሰስ 🔹 የታችኛዉ የሆድ ክፍል ላይ ህመም/ቁርጠት መኖር 🔹 የወር አበባ ዑደትዎን ማዛባት፡- የወር አበባ ዑደትዎ ከሚመጣበት ቀን ተጨማሪ ለአንድ ሳምንት መራዘም፡፡ 🔹 የወር አበባ ዑደትዎ ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብሉን በወሰዱ በ3 ና 4 ሳምንታት ዉስጥ ካልመጣ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል/ ይመከራል፡፡ ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ተጨማሪ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano