fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

رفتن به کانال در Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

نمایش بیشتر
1 892
مشترکین
-124 ساؚت
-37 عوز
-2330 عوز
آرشیو پست ها
📚 ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎችን እና የየክላሱ ትምህርቶች በቪዲዮ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAET1-uSCn0qvNQRdAg

📚 ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎችን እና የየክላሱ ትምህርቶች በቪዲዮ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAET1-uSCn0qvNQRdAg

የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ሚኒስቴርን የ3 ወር የስራ አፈፃፀም በተመለከተ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ተከታዩን ብልዋል ፦ - መንግስት ለተማሪዎች የአፍና የአፍንጫ መ
የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ሚኒስቴርን የ3 ወር የስራ አፈፃፀም በተመለከተ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ተከታዩን ብልዋል ፦ - መንግስት ለተማሪዎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል የማቅረብ ስራ እየሰራ ነው። - ትምህርት ሲጀመር ማስክ ያላደረገ ማንኛውም ተማሪ ወደ ትምህርት ቤት አይገባም። - የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን ማቆያ ጥቅም ላይ ሲውሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች የኬሚካል ርጭት ሳይደረግላቸው ትምህርት አይጀምሩም። - በትምህርት ቤቶቹ ውስጥ የኬሚካል እርጭቱን ለማካሄድ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል፤ በቀጣይ ሳምንታት ርጭቱ ይከናወናል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ያለው የሀብት ምደባ ህፃናትን ታሳቢ ያደረገ መሆን እንዳለበት ተገለጸ! በሀገሪቱ ካለው የሀብት ምደባ ከፍተኛውን ድርሻ ከሚይዙ ሴክተሮች መካከል የትምህርት ሴክተሩ አንዱ ቢሆን
በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ያለው የሀብት ምደባ ህፃናትን ታሳቢ ያደረገ መሆን እንዳለበት ተገለጸ! በሀገሪቱ ካለው የሀብት ምደባ ከፍተኛውን ድርሻ ከሚይዙ ሴክተሮች መካከል የትምህርት ሴክተሩ አንዱ ቢሆንም ሀብቱን በማከፋፈል ረገድ ግን ህፃናትን ታሳቢ ያደረገ አይደለም ሲሉ የትምህርት ሚንስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ(ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በአጠቃላይ ለትምህርት ዘርፉ የሚደረገው የሃብት ምደባ ከደመወዝና የመማር ማስተማሩ ሂደቱን የሚያሳልጡ ግብዓትን ለማሟላት ካልሆነ በቀር ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢን በሁሉም አካባቢዎች ለመፍጠር የሚያስችል አይደለም ነው የተባለው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየተወያየ ሲሆን የምክር ቤቱ አባላት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችንና ህፃናትን ታሳቢ ያደረገ የሀብት ምደባ እንዲኖር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል፡፡ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ከመጡ የስራ ሃላፊዎች ጋር የአክሱም ዩኒቨርስቲ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል ። በውይይቱ ኮሮና እንዴት እየተከላከልን ትምህርት እናስቀጥላለን የሚለውንና ከዚህ አንፃር የዩኒቨርሲቲውን ዝግጅት ምን እንደሚመስል በስፋት ተነስቷል ። በውይይቱም ኮሮናን እየተከላከልን ትምህርት ለማስቀጠል መሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ ሁነው ግን ዩንቨርስቲው በተሻለ ዝግጅት እንደሚገኝ በዩኒቨርስቲያችን ፕረዚደንት በዶክተር ገ/የሱስ ብርሃነና በሌሎች ሓላፊዎች ተገልጿል። ትኩረት ተሰጥቶቧቸው ከተወያየንባቸው ጉዳዮች በከፊሉ 1, ሃገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት እንዳለበት ተመላክቷል። 2,ተማሪዎች በ15 ብር ሂሳብ የቀን ወጪ መመገብ ስለከበደ መንግስት ማስተካከያ ያድርግበት የሚለው ተነስቷል። 3,በኮሮና ወቅት አፓረንት ወጥተው የነበሩ ተማሪዎችም ምን መሆን እንዳለበት ሚኒስተር መስሪያ ቤቱ አቅጣጫ እንዲሰጥበት ይሁን የሚለው ተንፀባርቋል። 4,በፀጥታ ምክንያት ከተለያዩ የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የተፈናቀሉ ተማሪዎች ምን መሆን እንዳለበት ይታሰብበት የሚለውን ተንፀባርቋል። 5,በተለየ ሁኔታ ለኮቪድ ተጋላጭ የሆነ በሽታ ያለባቸው ተማሪዎች በ moshe ደረጃ በኣቅራብያቸው በሚገኘው ዩኒቨርስቲ ሚማሩበትን ዕድል ወይም withdraw እንድያረጉ ፍቃድ እንዲሰጣቸው ምክረ ሃሳብ ቀርበዋል። 8:30 ደግሞ ከተማሪዎች ሕብረት ጋር የብቻችን መድረክ አለን ጎይቶኦም ሃይሉ የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት

📚 ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎችን እና የየክላሱ ትምህርቶች በቪዲዮ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAET1-uSCn0qvNQRdAg

"የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቀለም ትምህርት በተጨማሪ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሙያ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችሉ ተቋማት እንዲሆኑ የስርዓተ ትምህርት ሪፎርም እየተካሄደ ነው" |ጌታሁን
"የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቀለም ትምህርት በተጨማሪ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሙያ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችሉ ተቋማት እንዲሆኑ የስርዓተ ትምህርት ሪፎርም እየተካሄደ ነው" |ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

📚 ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎችን እና የየክላሱ ትምህርቶች በቪዲዮ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAET1-uSCn0qvNQRdAg

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

ማስጠንቀቂያ:- የፀጉር ቀለም ከመጠቀማቹ በፊት ይኼን ተመልከቱት ሀሳባቹን ትቀይራላቹ!! https://youtu.be/ugGokD0nJS0 ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ!!

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

🤑🤑101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅ ❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ
🤑🤑101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅ ❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ

ይሄን ቪዲዮ ሳይመለከቱ ዝንጅብልን አይጠቀሙ!! ወይ ጉድ ተሸውደናል!! https://youtu.be/r9H6uFTNp1M ቪዲዮውን ለመመልከት ምስሉን ይጫኑ!! LIKE | COMMENT | SHARE

የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነትን የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስራ ገብቷል። ------------------------------------------------ የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ ( ዶ/ር ኢንጂ.)
የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነትን የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስራ ገብቷል። ------------------------------------------------ የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ ( ዶ/ር ኢንጂ.) ትምህርት ለማስጀመር የ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ገለፀዋል። የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት ለ ማረጋገጥ ከተለያዩ ዘርፎች የተወጣጣ ኮሚቴ መዋቀሩን እና ኮሚቴውም ስራዎችን በባለቤትነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ ኮሚቴውም ከጤና ፣ ከትምህርት ፣ ከአስተዳደር ዘርፍ እንዲሁም ከወላጆች የተወጣጡ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን በተለይ ወላጆች በአብላጫው የሚሳተፉበት ነው፡፡ የተዋቀረው ኮሚቴ በሚቀጥሉት 3 ሳምንታት ውስጥ ትምህርት ቤቶች ያሉበትን ሁኔታ የሚገመግም፣ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚላኩ ቁሳቁሶች መድረሳቸውን የሚያጣራ ፣ ሌሎች ድጋፎችን የሚያስተባብር ፣ በትምህርት ቤቶች አስፈላጊው ግብዕቶች መኖራቸውን የሚመለከት እንዲሁም ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ትምህርት ማስኬድ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ስለመሆኑ ይገመግማል፡፡ የተዋቀረው ኮሚቴ የትምህርት ቤቶችን ነባራዊ ሁኔታ ገምግሞ ውሳኔ ሲያስልፍ ትምህርት ቤቶች የሚከፈቱ ሲሆን ትምህርት ቤቶችን የመክፈት ሁኔታም የሚወሰነው የትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጁነቱ ሲኖር መሆኑን ተነግሯል፡፡ በግል ትምህርት ቤቶችም የወላጅ ኮሚቴዎች የትምህርት ቤቱ ዝግጁነቱን ካላረጋገጡ እና ካላመኑበት ትምህርት ቤቱ ትምህርት መጀመር እንደማይችል ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡