fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

رفتن به کانال در Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

نمایش بیشتر
1 891
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 عوز
-2230 عوز
آرشیو پست ها
ትምህርት ሚኒስቴር ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች 450 ሺህ ታብሌቶችን ሊሰጥ ነው ትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ የ12ተኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በኦን ላይን እንደሚያከናውን መግለፁ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሰረት ለተፈታኞቹ ታብሌት ኮምፒውተሮችን እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡ ካፒታል የእንግሊዘኛ ጋዜጣ እንደዘገበው ፈተናው የሚሰጠው ከህዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 አ.ም ድረስ ሲሆን የተፈታኞቹም ብዛት 450 ሺ ገደማ ነው፡፡ እንደ ትምህርት ሚኒስትር ውሳኔ ከሆነ ማንኛውም 11ኛ ክፍልን ያጠናቀቀና የ12ተኛ ክፍልን ያለፈውን አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር የተማረ ተማሪ ለፈተናው መቀመጥ የሚችል ሲሆን፣ ምዝገባው የሚደረገውም በኦንላይን ነው፡፡ ይሁንና ከፈተናው በፊት ተፈታኞቹ የ45 ቀናት ትምህርትና የቴክኖሎጂ መመሪያ እንዲወስዱ ይደረጋል፡፡ ነገር ግን በርካታ ሰዎች በአገሪቱ ካለው የኢንተርኔት ግንኙነት ደካማ መሆንና የዲጂታል መሳሪያዎች እጥረት አኳያ ተማሪዎ ሊቸገሩ እንደሚችሉ ሲናገሩ ቆይተዋል፡፡ ይህንን በተመለከተ ከካፒታል ጋዜጣ ጥያቄ የቀረበላቸው የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሯ ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ ለእያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ ታብሌት ኮምፒውተር እንደሚሰጠው አስታውቀዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በአገሪቱ ያለውን የኢንተርኔት ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባትም በራሱ ሳተላይት በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ኢንተርኔት ግንኙነት ለመፍጠር መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም የስምንተኛ ክፍል ፈተና ህዳር 22 እና 23 የሚሰጥ መሆኑን የጠቆሙት ዳይሬክተሯ በአጠቃላይ በአገሪቱ በሚቀጥሉት ሶስት ሳምንታት ጊዜ ትምህርት ቤቶች በሙሉ እንደሚከፈቱ አስረድተዋል፡፡ ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ የተማሪዎችን አካላዊ ርቀት ለመጠበቅ በአንድ ክፍል ውስጥ ከ25 ተማሪ በላይ ማስተማር እንደማይቻልም ጨምረው አስታውቀዋል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

🤑🤑101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅ ❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ
🤑🤑101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅ ❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል። @MOE_Library @MOE_Library ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!

የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ከሰኞ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያቸው እንዲገቡ ተወሰነ! ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ለመጀመር እንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ፡፡ የተማሪዎች ህብረትም ከዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅሜንት ጋር በጋር በመሆን ቅድም ዝግጅት እንዲያረጉ መወሰኑን ተከትሎ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ከቀን 18/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያችዉ እንዲገቡ የሀገር አቀፍ የተማሪዎች ህብረት አስታውቋል፡፡ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

ተቋማቱ በጤና ሚኒስትር የተዘጋጀውን ፕሮቶኮል መሰረት አድርገው በተሰጠው ጊዜ ትምህርትና ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችላቸውን ዝግጅት ሊያጠናቅቁ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን መልሶ ለመክፈት እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶች እና ኮቪድ 19ን ከመከላከል አኳያ የተሰሩ ተግባራዊ ምላሾች ላይ አተኩሮ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ምክክር ተጠናቅቋል፡፡ በማጠቃለያው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ እንዳሉት የትምህርትና ስልጠናውን የምናካሂደው በተለመደው አካሄድ አለመሆኑን በመገንዘብ ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ማቀድ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ባለፉት ወራት የትምህርትና ስልጠና ተቋማቱን ዝግጁ የማድረግ ስራዎች በእቅድ እየተመሩ ሲከናወኑ መቆየታቸውንም ጠቁመው ትምህርትና ስልጠናውን በቶሎ ለማስጀመር በጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን ፕሮቶኮል ተከትሎ በተሰጠው ጊዜ ዝግጅት ማጠናቀቅ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ወደስልጠና ስንመለስ ቫይረሱን በሚያስፋፋ መልኩ መሆን የለበትም ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው የማሰልጠኛ ተቋሞቹ ካለው የሰው ኃይል ጋር በተመጣጠነ መልኩ ቅድሚያ ለአጠናቃቂዎች ሰጥቶ ለማስጨረስ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ዶ/ር ሙሉ ወረርሽኙን ከመከላከል አንፃር የሰልጣኞች ስነ ምግባር ላይ አስቀድሞ በጥንቃቄ መስራት እንደሚያስፈልግ ገልፀው ተቋማቱ የኢንዱስትሪ ትስስር ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩም አሳስበዋል፡፡ ያሉትን የፈጠራ ስራዎች ማሳደግና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ቀድቶ የማስፋፋት ስራው ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል፣ ጥሩ የሰሩትን ለይቶ የማበረታታት ስርዓትም እንፈጥራለን ብለዋል፡፡ በዛሬው መድረክ የዘርፉን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ሁለት የእቅድ አፈፃፀም ያቀረቡት የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ መረጃ አያያዛችን ማዘመን እንደሚያስፈልግ፤ የምንሰራቸውን ስራዎች ለህዝብ ተደራሽ በማድረግ ማሳወቅና ገበያ መሳብም ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ የዝግጅት ምዕራፉን በተቀመጠው ጊዜ አለማጠናቀቅ ተጠያቂነት እንደሚያመጣም ጠቁመዋል፡፡ አገራዊ ጉዳዩን ለመወጣት የቡድን ስራ አስፈላጊ እንደመሆኑ ሁላችን የጋራ ኃላፊነት ወስደን በትብብር መስራት ይጠበቅብናልም ብለዋል፡፡ በውይይቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው የቴክኖሎጂና ሰው ሃብት ልማት ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ እምዬ ቢተው ኮቪድን ለመከላከል የተሰሩት ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል፡፡ የፌደራል፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳድሮች የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆች ኃላፊዎች የተሳተፉበት ውይይት በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ የተዘጋጀ አውደርዕይ ጉብኝት የተካሄደበት ሲሆን የ2012 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና 2013 በጀት ዓመት እቅድ እንዲሁም የሁለተኛዉ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም ቀርቦም ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የትምህርትና ስልጠና ተቋማትን መልሶ መክፈትን አስመልክቶ ተቋማት ቀሪ የመስከረም ወር ቀናትንና የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንትን የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎችን ለማከናወን እንዲጠቀሙ አቅጣጫ መቀመጡና ያጠናቀቁ ተቋማትን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እስከ ጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት መጨረሻ የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም በአካል እየተገኘ ገምግሞ በቂ የኮቪድ 19 መከላከያ ዝግጅት ላደረጉት የመንግሥትና የግል ዪኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪና ሰልጣኝ እንዲቀበሉ የሚፈቅድ መሆኑን መገለፁ ይታወሳል፡፡ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

የዩኒቨርሲቲዎችንና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠናን ከተቋረጠበት ለማስቀጠል በመሪዎች ደረጃ በተካሄደው ስብሰባ የተቀመጠ አቅጣጫ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ይቀርባል። የኮቪድ 19ን እየተከላከልን የዩኒቨርሲቲዎችንና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠናን ከተቋረጠበት ለማስቀጠል በመሪዎች ደረጃ በተካሄደው ስብሰባ አቅጣጫ ተቀምጧል። በዚህም መሠረት፣ በዓለም የጤና ድርጅት መስፈርትና በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር የኮቪድ 19 መከላከያ መመሪያ መነሻ፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ የኮቪድ 19 ወቅት የማስተማርና የማሰልጠን ተግባራት ዝርዝር መመሪያ እንዲያዘጋጅና ተገቢውን ውይይት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በማድረግና ግንዛቤ በማሳደግ፣ የተቋማትን ዝግጁነት በማረጋገጥ፣ አግባብነት ያለውን የትምህርትና ሥልጠና መርሃ ግብር በማዘጋጀት ተማሪና ሰልጣኝ መቀበል የሚችሉ መሆኑን፣ ለዚህም ተቋማት ቀሪ የመስከረም ወር ቀናትንና የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንትን የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎችን ለማከናወን እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ስለሆነም፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እስከ ጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት መጨረሻ የተቋማትን የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም በአካል እየተገኘ ገምግሞ በቂ የኮቪድ 19 መከላከያ ዝግጅት ላደረጉት የመንግሥትና የግል ዪኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪና ሰልጣኝ እንዲቀበሉ የሚፈቅድ ይሆናል። በቂ ዝግጅት ያላደረጉ ተቋማት፣ ዝግጅታቸውን እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ክትትል ይደረጋል። ያለ በቂ ዝግጅትና ያለሚኒስቴሩ የመስክ ምልከታና ፈቃድ ተማሪዎችን ወይም ሰልጣኞችን ተቀብሎ መገኘት አግባብነት አይኖረውም። ስለሆነም፣ ውድ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችና የሥልጠና አጠናቃቂዎች እንዲሁም በሌሎች የትምህርትና ሥልጠና እርከን ያላችሁ ሁሉ በቀጣይ በሚዲያ በሚታወጀው የተማሪና ሰልጣኝ ቅበላ መርሃግብር መሠረት በየተቋሞቻችሁ ጥሪ የሚደረግላችሁ በመሆኑ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ ይሁን። በተለይም የተጣበበ የትምህርትና ሥልጠና ጊዜ የሚኖራችሁ እንደመሆኑ ቀጣይ ጊዜያችሁን ለንባብ ተጠቀሙበት። ወቅቱ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በመሆኑ፣ ሁሉን አቀፍ ጥንቃቄ እያደረግን የትምህርትና ሥልጠና ተግባራትን በጋራ ሆነን እንወጣዋለን። ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በትምህርት ሚኒስተር የተላለፉ ተጨማሪ አቅጣጫዎች እና የየከተሞች ትምህት የሚጀመርበት ቀን ለመመልከት በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!! https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተናው online ምዝገባ እንደሚካሄድላቸው ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች የምዝገባ በonline system እንደሚካሄድ ያስታወቀው
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተናው online ምዝገባ እንደሚካሄድላቸው ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች የምዝገባ በonline system እንደሚካሄድ ያስታወቀው ትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጂያዊ አሰራሮችን እንደሚጠቀምም ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከፈተናው ቀድሞ በቂ ክለሳ እንደሚካሄድላቸውም የገለጸ ሲሆን የ12ኝ ክፍል ብሔራዊ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎቹ ከመሰጠታቸው በፊትም ሆነ አጠቃላይ ትምህርት ከመከፈቱ በፊት ግን ሁሉም ትምህርት ቤቶች የኮቪድ 19 ቅድመ መከካከል ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን እና መዘጋጀታቸው የሚረጋገጥ ይሆናል ሲሉ የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚዩኒጄሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ገልጸዋል። የonline Registration ባለፈው ዓመትም ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደተካሄደ ይታወሳል፡፡ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረው በሶስት ዙር ሲሆን ሂደቱም እንደሚከተለው ነው፡፡ 1ኛዙር :- ጥቅምት 9 / 2013 ዓ.ም በገጠር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች 2ኛ ዙር :- ጥቅምት 16/ 2013 ዓ.ም በሁሉም ዞንና ክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች 3ኛ ዙር :- ጥቅምት 30 አዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ የሚገኙ ከተሞች ያሉ ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከሕዳር 22/2013 ዓ.ም እስከ ሕዳር 23/2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከሕዳር 28/2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 1/ 2013 ዓ.ም ቀድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ይሰጣል። ፈተናው ሶስቱን ሴሚስተሮች ማለትም ከ2012 ሁለተኛ ሴሚስተር ውጭ ያለውን በሙሉ ያጠቃልላል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፣ 7 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ህይወታቸው አልፏል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፣ 7 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ህይወታቸው አልፏል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ጥሪ ይደረግላቸዋል! የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስት
ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ጥሪ ይደረግላቸዋል! የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር አስታወቀ። የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት መደረጉን ተከትሎ ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናግረዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተካሄደው ውይይት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምር የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ተወሰነ፡፡ ------------------------------------------------------------ የዓለም የጤና ድርጅትና የጤና ሚኒስቴር ወረርሽኙን ለመከላከል ባስቀመጡት ቅድመ ሁኔታ መሰረት ትምህርት ቤቶች ከመከፈታቸው በፊት በመድሃኒት ማፅዳት፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብልና የእጅ ማፅጃ ማሟላት እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ማስተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለሌላ አገልግሎት ውልው የነበሩ ትምህርት ቤቶችም አስፈላጊውን የማስተካከያ ስራ ሊሰራላቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ እንደየ ትምህርት ቤቶቹ ነባራዊ ሁኔታ ትምህርት በፈረቃ እና አንድ ቀን በመዝለል ተራ ሊያስተምሩም ይችላሉ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ20 እስከ 25 ተማሪ ማስተማር የሚችሉ መሆንም ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡ የተቀመጠው መስፈርት እንዳለ ሆኖ፡- በገጠር ወረዳና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም፤ በሁሉም የዞንና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በ2ኛ ዙር ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባና አዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ደግሞ በ3ኛ ዙር ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ መቅረቡ ይታዋሳል፡፡ በዚህ መሰረት ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል በ3 ሳምንታት ውስጥ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርት መጀመር ይችላሉ ተብሏል፡፡ --------------------------------------------- #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

የራይድ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ጥሪ ማእከል ደጋግመው በመደወል ካርዶንና ጊዜዎትን ሳያባክኑ በቀላሉ Telegram ላይ @AlemPay_Ride_Bot በመጠቀም ያለምንም ወጪ በፍጥነት ታክሲዎን መጥራት
የራይድ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ጥሪ ማእከል ደጋግመው በመደወል ካርዶንና ጊዜዎትን ሳያባክኑ በቀላሉ Telegram ላይ @AlemPay_Ride_Bot በመጠቀም ያለምንም ወጪ በፍጥነት ታክሲዎን መጥራት ይችላሉ። Telegram Location ON ያድረጉ በጥራት፣በፍጥነት፣በደፊት!! 👉 ሁሉንም የAlemPay አገልግሎቶችን ለመጠቀም App'ን ያውርዱ። http://onelink.to/a8a573 @alempaypublic @alempaypublic