cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌹 የኢስላም ልጆች 🌻

☝️አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ከረሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም።እሱ እጅግ በጣም እሩህሩህና አዛኝ ነው። . . . . . . . . . . 🖊 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @Mahmmud_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
848
مشترکین
+124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
👉ዑሚ ....! የእናትህን ያክል «የሚወድህ «በአንተ ላይ መጥፎ ነገር እንዳያገኝህ የሚፈራልህ «ላንተ መልካም ነገር የሚመኝልህ አንድም የለም «የእናትህን አምሳያ። «እናትነት » እናቴ ..! =
نمایش همه...
👍 2
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ 📖ይህ በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ በከታታይ ሲቀርብ የነበረው በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ حفظه الله شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት أهمية مرحلة الشباب ✅የወጣትነት እድሜ አስፈላጊነት 📚ከእለተ ረቡዕ ጀምሮ ከክፍል ⓵እስከ መጨረሻ ክፍል⓶⓶ ድረስ ባለው ደርስ ለመላው የመድረሳችን ተማሪዎች ማጠቃለያ የፋይናል ፈተና ጥያቄ ይይለቀቃ ሁሉም ተማሪ በዝግጅት ይጠብቅ ዘንድ መድረሳዋ በጥብቅ ታሳስባለች!!! _➴⏰ቴሌ ግራም ግሩፑ የሌላችሁ በተለቀቁት ሊንኮች መሰረት ጆይን በማለት ተቀላቀሉ................!!!_ 💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4680 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4682 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓷⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4685 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓸⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4688 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓹⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4691 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓺⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4697 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓻⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4700 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓼⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4703 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓽⤵️https://t.me/hooral_ayn/4707 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓾⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4711 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4713 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4717 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓷⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4734 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓸⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4736 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓹⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4739 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓺⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4742 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናል በፊት ክፍል ⓵⓻⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4745 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓼⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4747 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓽⤵️ 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶0⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4759 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4764 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4767 🛜ⓒ/𝑠𝑜𝑐𝑖𝑎𝑙 𝑚𝑒𝑑𝑖𝑎 ይ🀄️ላ🀄️ሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/hooral_ayn/4292 https://t.me/hooral_ayn2 https://t.me/abu_juwoiriya https://whatsapp.com/channel/0029VaLGhTV3GJP1lnX92z09 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
نمایش همه...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ይህ ክስተት «ሟች ይህን ቢያደርግ ኖሮ ይህ አይፈጠርም ነበር» የሚል ክፍተት እንደሌለው የሩቅ ምስጢራት ግርዶ ላልተገለጠልን የመሬት ነዋሪዎች መማሪያ ነው። ቀለሙ ተነስቷል ፤ ወረቀቱም ደርቋል።
نمایش همه...
3.90 MB
የሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን መፆም ያለው ደረጃ 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
نمایش همه...
ዓሹራእ_32.mp33.82 MB
ወቅታዊ ኹጥባ ክረምቱን እንዴት እንጠቀመው እኛም ልጆችም ዲናዊ ነገር ከመማር ጎን ለጎን ሙያ እንማር ኤርትራዎች ልጆቻቸው ምን ያስተምሩ ነበር?? እስልምናችን ልመና ይጠላል ትርፍ ጊዜ እንዴት እንጠቅምበት 🎙አቡመርየም ሀፊዘሁላህ
نمایش همه...
ኹጥባ ስለ ክረምት.mp34.36 MB
👍 1
01:48
Video unavailableShow in Telegram
🧲የቢትኮይን እና መሰል መገበያያዎች ኢስላማዊ ፍርድ 🎙አሸይኽ ሱልይማን አር_ሩሀይሊይ(አላህ ይጠብቃቸው) 🎙ጠያቂ እንዲህ ይላል ፦ ከቅርብ አመታት ወዲህ በስፋት እየተስፋፉ ያሉ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘቦች አሉ ከነዛህ ውስጥ ቢትኮይን ተብላ ምትጠራዋ የኤሌክትሮኒክስ የግብይት አይነት ፍርዷ ምንድነው? 🎙መልስ ከታላቁ ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሀይሊይ (ሀፊዘሁላህ)፡- የኤሌክትሮኒካዊ ገንዘብ በሰዎች የተፈጠረ ምንዛሪ ነው፣ እና ምንም አይነት አለም አቀፍ የቁጥጥር ማጣቀሻ እና በእውነታው ላይ ምንም ዋጋ የለውም፣ ምንም አይነት ዋጋ ያለው ኢኮኖሚያዊ ኃይል የለውም ወደ እሱ መመለስ የሚችልበት ወርቅ ይሁን ብር ወይም ሌላም ማንኛውም ነገር የለውም ዋጋ የሚሰጠው የገበያው እንቅስቃሴ ነው።  ቢትኮይን ምንም አይነት ዋስትና የለውም። ሁኔታው ​​አልቋል በዚህ መሠረት ቢትኮይን ማስተናገድ አይፈቀድም ሁኔታዋ እኛ ባወሳነው ሁኔታ ሁኖ እስከዘወተረ ድረስመለትም ሕጋዊ ተደርጎ እስካልተሸጠ ድረስ ምንም ዋጋ (ቂመህ) የለውም። ስለዚህ ገንዘብን ማስቀመጥ በውስጡ (በቢትኮይን ወይም በመሰሎቹ) ገንዘብን ማቤከን ነው። እሷም ልክ እንደተነፋ አረፋ ናት !! እሱ እስከተነፈሰ ድረስ አንተም ሲያድግ ቶደዋለክ ነገር ግን ይህቺ እደ ተነፋ አረፋ የተነፋችዋ ነገር  በማንኛውም ጊዜ ልትፈነዳ ትችላለች መፈንዳቱም እማይቀር ነው። ለዚህም ሲባል እኔ በቢትኮይን ተዓሙል (መስራራት) የማይፈቀድ መሆኑን እመለከታለሁኝ አላህ  ይበልጥ አዋቂ ነው።  አዎ ፈታኝ ናት (Bitcoin) ምንም ካልሆነችበት በኋላ ዋጋዋ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ደርሳለች አሁን ላይ። ነገር ግን ለነገራቶች ግምት ሚሰጣቸው በእውነታው ነው።  ይህንን ተንተርሼ ይሄ ሙዓመላ እንደማይፈቀድ ፈታዋ እሰጣለሁኝ አሁን ባለችበት ሁኔታ እስከዘወተረች ድረስ!! ሼር👉 Share
نمایش همه...
3.99 MB
👍 3
መቼ ነበር የሞቱት? ☞ረሱል  صلى الله عليه وسلم በ 11ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አቡ በክር በ13ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡመር ኢብኑል ኸጣብ በ23 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡስማን ኢብኑ አፋን በ35 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በ 40 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢባኑ አባስ በ68 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ኡመር በ 73ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ በ94 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሀሰኑል በስሪ በ110ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ሀኒፋ በ 150 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ማሊክ 179 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሻፊኢይ 204 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ አህመድ 241ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ቡሀሪ 256ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሙስሊም 261ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ማጀሕ 273 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ዳዉድ 275ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ቲርሚዚይ 279 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነሳኢይ 303 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ጀሪር 310ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኹዘይማ 311 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሂባን 354ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዳረቁጥኒይ 385ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አል_ሃኪም 405ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀዝም 456ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞በይሐቂይ 458 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብን አብድል በር 468ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኸጢብ አልበግዳኢይ 463ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል አረቢይ 543 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ጀውዚይ 597 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ቁርጡቢይ 671ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነወዊይ 676 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ተይሚያ 728 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዘሐቢይ 748 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ቀይም 751ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ከሲር  774 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀጀር 852 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሲዩጢይ 911 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አሚር አሰንኣኒይ 1182ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሙሀመድ ቢን አብድል ወሓብ 1206 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሸውካኒይ 1250ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አሉሲይ 1342ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሲእዲይ 1376 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሺንቂጢይ 1393ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ባዝ 1419 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አልባኒይ 1420ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኡሰይሚን 1421ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ዋዲኢይ 1422 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት...  
نمایش همه...
👍 3 2
የእስልምናን ዉበት ፀጋ አያቀዉም የገባበትና የቀመሰዉጂ ። የኒቃብ ትርጉም አያውቁትም የለበሱት እንጂ። =
نمایش همه...
👍 2🥰 1
l🌺 !عيدكم مبارك 🌺l 🌹 ዒድ ሙባረክ! 🌹 🌸Eid Mubarak! 🌸 l🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲l 🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
نمایش همه...
👍 1
በተለያዩ የሐረም ሙአዚኖች ለግማሽ ሰዓት ያህል የተደረገ ተክቢራ! እነዚህን ቀናት በተክቢራ እናስውባቸው!
نمایش همه...
نصف_ساعة_مع_تكبيرات_العيد_من_كل_مؤذني_الحرم_المكي_من_مكبرية_المسجد.m4a24.93 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.