cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌹 የኢስላም ልጆች 🌻

☝️አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ከረሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም።እሱ እጅግ በጣም እሩህሩህና አዛኝ ነው። . . . . . . . . . . 🖊 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @Mahmmud_bot

Больше
Рекламные посты
848
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን መፆም ያለው ደረጃ 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Показать все...
ዓሹራእ_32.mp33.82 MB
ወቅታዊ ኹጥባ ክረምቱን እንዴት እንጠቀመው እኛም ልጆችም ዲናዊ ነገር ከመማር ጎን ለጎን ሙያ እንማር ኤርትራዎች ልጆቻቸው ምን ያስተምሩ ነበር?? እስልምናችን ልመና ይጠላል ትርፍ ጊዜ እንዴት እንጠቅምበት 🎙አቡመርየም ሀፊዘሁላህ
Показать все...
ኹጥባ ስለ ክረምት.mp34.36 MB
👍 1
01:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
🧲የቢትኮይን እና መሰል መገበያያዎች ኢስላማዊ ፍርድ 🎙አሸይኽ ሱልይማን አር_ሩሀይሊይ(አላህ ይጠብቃቸው) 🎙ጠያቂ እንዲህ ይላል ፦ ከቅርብ አመታት ወዲህ በስፋት እየተስፋፉ ያሉ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘቦች አሉ ከነዛህ ውስጥ ቢትኮይን ተብላ ምትጠራዋ የኤሌክትሮኒክስ የግብይት አይነት ፍርዷ ምንድነው? 🎙መልስ ከታላቁ ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሀይሊይ (ሀፊዘሁላህ)፡- የኤሌክትሮኒካዊ ገንዘብ በሰዎች የተፈጠረ ምንዛሪ ነው፣ እና ምንም አይነት አለም አቀፍ የቁጥጥር ማጣቀሻ እና በእውነታው ላይ ምንም ዋጋ የለውም፣ ምንም አይነት ዋጋ ያለው ኢኮኖሚያዊ ኃይል የለውም ወደ እሱ መመለስ የሚችልበት ወርቅ ይሁን ብር ወይም ሌላም ማንኛውም ነገር የለውም ዋጋ የሚሰጠው የገበያው እንቅስቃሴ ነው።  ቢትኮይን ምንም አይነት ዋስትና የለውም። ሁኔታው ​​አልቋል በዚህ መሠረት ቢትኮይን ማስተናገድ አይፈቀድም ሁኔታዋ እኛ ባወሳነው ሁኔታ ሁኖ እስከዘወተረ ድረስመለትም ሕጋዊ ተደርጎ እስካልተሸጠ ድረስ ምንም ዋጋ (ቂመህ) የለውም። ስለዚህ ገንዘብን ማስቀመጥ በውስጡ (በቢትኮይን ወይም በመሰሎቹ) ገንዘብን ማቤከን ነው። እሷም ልክ እንደተነፋ አረፋ ናት !! እሱ እስከተነፈሰ ድረስ አንተም ሲያድግ ቶደዋለክ ነገር ግን ይህቺ እደ ተነፋ አረፋ የተነፋችዋ ነገር  በማንኛውም ጊዜ ልትፈነዳ ትችላለች መፈንዳቱም እማይቀር ነው። ለዚህም ሲባል እኔ በቢትኮይን ተዓሙል (መስራራት) የማይፈቀድ መሆኑን እመለከታለሁኝ አላህ  ይበልጥ አዋቂ ነው።  አዎ ፈታኝ ናት (Bitcoin) ምንም ካልሆነችበት በኋላ ዋጋዋ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ደርሳለች አሁን ላይ። ነገር ግን ለነገራቶች ግምት ሚሰጣቸው በእውነታው ነው።  ይህንን ተንተርሼ ይሄ ሙዓመላ እንደማይፈቀድ ፈታዋ እሰጣለሁኝ አሁን ባለችበት ሁኔታ እስከዘወተረች ድረስ!! ሼር👉 Share
Показать все...
3.99 MB
👍 3
መቼ ነበር የሞቱት? ☞ረሱል  صلى الله عليه وسلم በ 11ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አቡ በክር በ13ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡመር ኢብኑል ኸጣብ በ23 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡስማን ኢብኑ አፋን በ35 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በ 40 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢባኑ አባስ በ68 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ኡመር በ 73ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ በ94 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሀሰኑል በስሪ በ110ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ሀኒፋ በ 150 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ማሊክ 179 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሻፊኢይ 204 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ አህመድ 241ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ቡሀሪ 256ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሙስሊም 261ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ማጀሕ 273 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ዳዉድ 275ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ቲርሚዚይ 279 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነሳኢይ 303 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ጀሪር 310ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኹዘይማ 311 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሂባን 354ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዳረቁጥኒይ 385ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አል_ሃኪም 405ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀዝም 456ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞በይሐቂይ 458 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብን አብድል በር 468ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኸጢብ አልበግዳኢይ 463ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል አረቢይ 543 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ጀውዚይ 597 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ቁርጡቢይ 671ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነወዊይ 676 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ተይሚያ 728 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዘሐቢይ 748 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ቀይም 751ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ከሲር  774 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀጀር 852 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሲዩጢይ 911 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አሚር አሰንኣኒይ 1182ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሙሀመድ ቢን አብድል ወሓብ 1206 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሸውካኒይ 1250ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አሉሲይ 1342ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሲእዲይ 1376 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሺንቂጢይ 1393ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ባዝ 1419 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አልባኒይ 1420ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኡሰይሚን 1421ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ዋዲኢይ 1422 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት...  
Показать все...
👍 3 2
የእስልምናን ዉበት ፀጋ አያቀዉም የገባበትና የቀመሰዉጂ ። የኒቃብ ትርጉም አያውቁትም የለበሱት እንጂ። =
Показать все...
👍 2🥰 1
l🌺 !عيدكم مبارك 🌺l 🌹 ዒድ ሙባረክ! 🌹 🌸Eid Mubarak! 🌸 l🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲l 🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
Показать все...
👍 1
📢📢 ረጅም ተክቢራ ቤት ውስጥ ስትሆኑ    ሱቅ ውስጥ ስትቀመጡ     በመንገዶች ስትንቀሳቀሱ      እየነዳችሁም ይሁን ተሳፋሪ ብትሆኑ እሄን ማራኪ ተክቢራ እያዳመጣችሁ፣እያላችሁም እያላችሁ ዋሉ።
Показать все...
ተክቢራ_74.mp356.25 MB
በተለያዩ የሐረም ሙአዚኖች ለግማሽ ሰዓት ያህል የተደረገ ተክቢራ! እነዚህን ቀናት በተክቢራ እናስውባቸው!
Показать все...
نصف_ساعة_مع_تكبيرات_العيد_من_كل_مؤذني_الحرم_المكي_من_مكبرية_المسجد.m4a24.93 MB
የ10 ደቂቃ ተክቢራ! ||
Показать все...
تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB
➭የአረፋን ቀን የተመለከቱ ወርቃማ ምክሮች 👉  ይህን ቀን መፆም  የሁለት አመታትን ወንጀል ያስምራል፤ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት። 👉 በዚህ ቀን የሚደረግ ዱዓእ በአላህ ፍቃድ ተመላሽ አይሆንም። አላህ ዱዓዎችን የሚቀበልበት ቀን ነው። ጭንቀት ፣ ሀጃ ፣ ምኞት ያላችሁ ሁሉ ይህችን ቀን በዱዓእ ሳትቦዝኑ አሳልፉት። 👉 ሰለፎች እንዲህ ይላሉ፦ 『በአረፋ ቀን የምናደርገው ዱዓእ ተቀባይነት ስለመሆኑ የማንጠራጠር በመሆናችን ሀጃችንን ለዚያ ቀን እናቆይ ነበር።』 👉 እንደዚሁ ከቀደምት ደጋግ ሰዎች አንዱ እንዲህ ይላሉ ፦ 『በአላህ እምላለሁ በአረፋ ቀን ዱኣ አድርጌ  አላውቅም ሌላ አረፋ ከመምጣቱ በፊት አላህን የጠየቅኩት ሀጃዬ ሙሉ ለሙሉ ተፈፅሞልኝ ያገኘሁት ቢሆን እንጂ።』 👉 የአረፋ ቀን አላህ ብዙ ቁጥር ያላቸውን ባሮቹ ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ነው። ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ እናታችን ዐኢሻ ረዲያሏሁ አንሃ ሲናገሩ  ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦《የአረፋን ቀንን ያህል አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም።》 በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ ያልወጣ ሰው መቼ ሊወጣ ነው!? 👉 አላሁ ተባረከ ወተኣላ በየቀኑ የሌሊቱ አንድ  ሶስተኛ ሲቀረው ወደ ታችኛይቱ ሰማይ ወርዶ የሚማፀኑትን ሰዎች ተማፅኖ ይቀበላል። የአረፋ ቀን ግን በተለይ ሌሊት ቆመው ጌታቸውን መመፃን ለደከሙ ባሮች መልካም አጋጣሚ ነው ፤  ምክንያቱም ሌሊት መነሳት ሳይኖርብን አላህ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ዱአችንን የሚቀበልበት አጋጣሚ ነውና ይህንን ቀን በማይሆን ነገር ልናሳልፈው አይገባም። 👉 ይህንን ቀን መስጂድ ቁጭ ብሎ በመቅራት ዱዓእ በማድረግ ፣ ዚክር በመዘከርና መልካምን በመስራት ያሳለፈ ሰወወ በእውነት እጅግ እድለኛ ሰው ነው። ቀኑን ሙሉ በዚህ መልኩ ማሳለፍ ያልቻለ ግን ከአስር እስከ መግሪብ ያለውን ሰአት በኢእቲካፍ ከማሳለፍ መስነፍ የለበትም። ይህንን አጭር ወቅት ወደ ቂብላ ዙረህ የህይወትህ የመጨረሻ ቀን እንደሆነ በሚሰማ ስሜት ቁርአንን በመቅራት፣ ከጌታህ የምትፈልገውን ሁሉ በመማፀንና በዚክር አሳልፍ! 👉 ከሚደረጉ ዱኣዎች ሁሉ ባላጩ ዱዓእ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ መሆኑን ፈፅሞ አትዘንጋ። እህቴ ሆይ! 👉  የአረፋን ቀን ምን አልባት ለህይትሽ ለውጥ መሰረት ፣ በወደፊት ህይወትሽ ተአምር ሊታይበት የምትችይበት አጋጣሚ በመሆኑ ቀኑን ሙሉ የቤት ስራ በመስራትና በማፅዳት ብቻ አታሳልፊው። በተቻለ መጠን ከዚያ ቀን ቀደም ብላሽ ስራሽን ለመጨረስ ሞክሪ። ቀኑን ሙሉ በኢባዳ ማሳለፍ ካልተቻልሽ እንኳ ከአስር እስከ መግሪብ ያለውን ሰአት በኢባዳ አሳልፊው። ( ኒያ ከተስተካከለ ፅዳቱና ሌላውም የቤት ስራ ኢባዳ መሆኑን ካለመዘንጋት ጋር።) 👉 የወር አበባ ላይ ያለሽ እህትን በተመለከተ ደግሞ በዚህ ቀን ሰላትና ፆምን ትከለከያለሽ እንጂ  ከሞባይል ላይ ቁርአንን መቅራት ወይም በጓንት ከሙስሀፍ ቁርአንን ማንበብ አሊያም ዚክር ማድረግና መልካም መስራት የሚከለክልሽ ነገር የለምና እንዳትዘናጊ። 👉 ይህንን ቀን ለመፆም ፈልገሽ በወር አበባ ምክንያት ያልፆምሽ እንደሆን ደግሞ አላህ በኒያሽ ምንዳ ይመዘግብልሻልና አብሽሪ! https://t.me/MenhajuAsselefiya
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.