TechTalk With Solomon
رفتن به کانال در Telegram
This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.
نمایش بیشتر8 647
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-3430 روز
آرشیو پست ها
የ #TechTalkWithSolomon S27 E11 - በራሪ መኪና ከሙከራ ወደትግበራ? ስለ ላስ ቬጋሱ የ CES 2025 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ የቀረበ ፕሮግራም ክፍል አንድ እነሆ
https://youtu.be/FfZH9EiuyBQ?si=QQbKb2KtMBJUCWoW
በራሪ መኪና ከሙከራ ወደትግበራ? ከአስደናቂው የላስ ቬጋሱ CES 2025 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ክፍል አንድ ነገ አርብ ጥር 16 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
https://youtu.be/Bk8GyMqwDq4
#TechTalkWithSolomon S27 E9 - በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ውስጥ ምን እየተከናወነ ነው? የስታርታፕስ ፋይዳው ምንድነው? Dr Brook Taye of Ethiopian Investment Holdings explains. (Part 1)
https://youtu.be/CM_sj-_B3Ds
ሃገራችንን ዘመናዊና ስኬታማ የኢኮኖሚ ከፍታ ላይ እንዲያደርስ ታስቦ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ውስጥ ምን እየተከናወነ እንዳለ ከተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ጭውውት አርብ ጥር 2 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
Ethiopian Investment Holdings
#Ethiopia #Economy #Tech #Innovation #Startup #TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/CXL0snWvmmw
በAI ለጀግናው አትሌታችን ታምራት ቶላ ስለሰራሁት ነጠላ ዜማ፣ በተጨምሪ ስለ Generative AI አስገራሚ ጉዳዮች፣ እንዲሁም ስለአስገራሚው ኳንተም ኮምፒውተርና አስደናቂ ስለሆነ አዲስ ሂውማኖይድ ሮቦት የሚዳስሰው ፕሮግራም እነሆ! #techtalkwithsolomon #AI #GenerativeAI #quantumcomputer #humanoid #tech #innovation
https://youtu.be/CdNqXg262HI?si=dszaKjipxWTRLMlS
አስገራሚ የሆነውን የሰልፊ ምስልን ወደቪዲዮ ስለሚቀይረው እና ሌሎች በርካት አሰናቂ ነገሮችን ማከናወን ስለሚችለው የGenerative AI | ጄኔሬቲቭ ኤአይ ጉዳይ የሚያስቃኘውን የዛሬውን የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ዝግጅቱ ቴሊቪዥን ላመለጣችሁ እነሆ! #TechTalkWithSolomon #EBS
https://youtu.be/GOu9hWQHYhU
ስለ Generative AI | ጄኔሬቲቭ ኤአይ አስገራሚ ጉዳዮች የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም አርብ ታህሳስ 18 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ! #TechTalkWithSolomon #AI #GenAI
https://youtu.be/FP9d-Dxyr34?si=ohkHrXs6iO5nMKyE
አዲስ አበባን እጅግ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት እንድትሰጥ በተለይም በዲጂታል የከተማ መኖሪያ መታወቂያ ዙሪያ እየተከናወነ ያለውን ስራ ከአቶ ዮናስ አለማየሁ
የከተማ መስተዳድሪ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር የተደረገ ጭውውት አርብ ታህሳስ 4 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
https://youtu.be/pP1yLS6vBmk
ከዱባይ GITEX ያቀረብኩትን የመጨረሻ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ ባለፈው አርብ ምሽት በኢቢኤስ ያመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ
https://youtu.be/V5nC2XbsQdY?si=naclcDXFOY0IsO1D
TechTalk With Solomon S27 E4 - ከአስደናቂው የዱባዩ GITEX 2024 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Part 3) - ነገ አርብ ህዳር 27 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
https://youtu.be/NY6V1yyOavs
የአዲሱን ምዕራፍ 27 የሶስተኛ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ አርብ ምሽት በኢቢኤስ ያመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ https://youtu.be/cs4BkbAuPUE?si=9uYPqTmLDB8COsmt
TechTalk With Solomon S27 E3 - ከአስደናቂው የዱባዩ GITEX 2024 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Part 2) - ባሁኑ አርብ ህዳር 20 ከምሽቱ 2:30 (8:30 PM) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
#TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/c-nt6O_5Jgs
Don't miss tonight's show on EBS from GITEX Dubai #TechTalkWithSolomon https://youtu.be/PZUODQrjhiQ
የአዲሱን ምዕራፍ 27 የመክፈቻ ፕሮግራም እንደወደዳችሁትተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ አርብ ምሽት በኢቢኤስ ያመለጣችሁሙሉ ዝግጅቱ እነሆ
https://youtu.be/fAY5V2TBZZg
የአዲሱን ምዕራፍ 27 የመክፈቻ ፕሮግራም እንደወደዳችሁትተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ አርብ ምሽት በኢቢኤስ ያመለጣችሁሙሉ ዝግጅቱ እነሆ
https://youtu.be/fAY5V2TBZZg
New Season 27 TechTalk With Solomon - ነገ አርብ ህዳር 6 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 27 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ #techtalkwithsolomon
https://youtu.be/4h_0EnNmPq8
New Season 27 TechTalk With Solomon - አርብ ህዳር 6 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 27 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ #TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/ErK71J0Iu0A?si=bPFhRxJo_cx7ss4f
New Season 27 TechTalk With Solomon - አርብ ህዳር 6 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 27 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ #TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/ErK71J0Iu0A?si=bPFhRxJo_cx7ss4f
New Season 27 TechTalk With Solomon - አርብ ህዳር 6 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 27 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ #TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/ErK71J0Iu0A?si=bPFhRxJo_cx7ss4f
The Future of Ethiopia’s Digital Economy Starts with Digital ID!
#DigitalID is more than just tech—it’s the gateway to financial inclusion, efficient public services, streamlined trade, job creation, thriving startup and entrepreneurship, and a flourishing digital economy. By giving every Ethiopian secure access to digital services, we can drive financial growth, support innovation, and make government services accessible to all. Digital ID isn’t just a tool; it’s the foundation for Ethiopia’s transformation into a modern digital economy.
Tune in to my interview to hear my take on how Digital ID can shape Ethiopia’s future and what we need to learn from other nations make it happen! #DigitalID #Ethiopia #DigitalEconomy #TechForGood
https://youtu.be/f2aOWEs3T0s?si=W8KeXmJj7joYmFNo
