TechTalk With Solomon
Ir al canal en Telegram
This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.
Mostrar más7 536
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-1030 días
Archivo de publicaciones
አዲሱ መጽሐፌ በአዲስ አበባ በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ቀርቧል፤ እንዲሁም በጃዕፈር መጻሕፍት አከፋፋይነት በመላው ኢትዮጵያ የሚሰራጭ ይሆናል። በውጭ ሀገር ለሚገኙ አንባቢዎችም በቅርቡ በአማዞን (Amazon) ላይ የሚቀርብ መሆኑን በደስታ እገልጻለሁ።
My new book is now available at Jafer Book Store in Addis Ababa and will be distributed nationwide across Ethiopia through Jafer Books. For international readers, it will also be available soon on Amazon!
ከዶ/ር ምህረት ጋር በማይንድሴት ፖድካስ ያደረግነው ይህ ቆይታ እስካሁን ካደረግኳቸው ቃለ መጠይቆች ሁሉ እጅግ አስደሳች እና የማይረሳ ነበር! ላደረግነው ጥልቅ እና አነቃቂ ውይይት ዶ/ር ምህረትን ከልብ አመሰግናለሁ። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉ
Sitting down with Dr. Mihret on MindSet-ማይንድሴት podcast was truly one of the most delightful and engaging interviews I’ve ever had! A massive thank you to him for such a profound and thought-provoking conversation.
Catch the full episode here 👇
https://youtu.be/SAeF9BfzgcA?si=L6ODaNJ2K3A7oqXs
Conversation with Dr. Mihret on his Mindset Podcast, coming this week:
https://youtu.be/ilTXFR_u1ew?si=2YLa5yKM6eEqVP9v
Conversation with Dr. Mihret on his Mindset Podcast coming this week: https://youtu.be/ilTXFR_u1ew?si=2YLa5yKM6eEqVP9v
የመጽሐፌ የምረቃ ስነ-ስርዓት ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በደማቁ መካሄዱ ይታወቃል! ይህንን ተከትሎ፣ ለህዝብ ሁሉ ክፍት የሆኑ ቀጣይ የመጽሐግ ምረቃ እና የፊርማ መድረኮች በቅርቡ ይካሄዳሉ! ሁላችሁንም ለማግኘት በጉጉት እጠብቃለሁ።
ዝግጅቶቹ በሚከተሉት ስፍራዎች ይካሄዳሉ፦
📍 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) (አካዳሚክ አጋራችን)
📍 አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት
📍 ኤ.ኤል.ኤክስ ኢትዮጵያ (ALX Ethiopia) ልደታ (ናሽናል ትራንስፎርመር/ፕላቲነም አጋራችን)
📍 ወመዘክር
...እና ሌሎችም ስፍራዎች!
መድረኮቹ ሙሉ በሙሉ ለህዝብ ክፍት ይሆናሉ፤ ትክክለኛዎቹን ቀናት በቅርቡ አሳውቃችኋለሁ!
እስከዚያው ድረስ ግን መጽሐፉን ለማግኘት መጠበቅ አይጠበቅባችሁም። አሁኑኑ በ0966915226 ወይም 0912792421 በመደወል መጽሐፉን ማግኘት ትችላላችሁ።
As you may know, my book was officially launched at the Addis Ababa Science Museum last week! Following that incredible milestone, my upcoming public book events are happening very soon, and I can’t wait to connect with you all.
I will be hosting events at:
📍 Addis Ababa Science & Technology University (AASTU) (Our Academic Partner)
📍 Abrehot Library
📍 ALX Ethiopia, Lideta (Our National Transformer/Platinum Partner)
📍 Wemezekir
...and more!
These events will be completely open to the public. Stay tuned for the exact dates!
In the meantime, you don't have to wait to start reading. Get your copy today by calling 0966915226 or 0912792421.
#SolomonKassa #TechTalkWithSolomon #AI #AASTU #ALXEthiopia #AbrehotLibrary #Wemezekir
የመጽሐፌ የምረቃ ስነ-ስርዓት ዋና ተቋማዊ አጋር (Title Sponsor) የሆነውን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ሳመሰግን በታላቅ ክብር እና ኩራት ነው። በአገራችን የቴክኖሎጂውን ዘርፍ እየመራ እና እያበለጸገ ከሚገኝ ታላቅ ተቋም ጋር አብሮ መስራት እጅግ ትልቅ ትርጉም አለው።
የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ይህን ራዕይ ስለደገፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
The future is quite literally TOMORROW! 🚀
I am deeply honored and thrilled to recognize the Ethiopian Artificial Intelligence Institute as the official Institutional Partner (Title Sponsor) for my book launch. Who better to champion a book exploring AI than the very visionary institution pioneering AI development in our nation? Just 1 DAY TO GO until the launch. Thank you for standing at the forefront of innovation and supporting this vision!
#EthiopianAIInstitute #TechTalkWithSolomon #ArtificialIntelligence #solomonkassa #Ethiopia #AI
Watch the full episode on Seifu’s official YouTube channel. #seifufantahun #techtalkwithsolomon #solomonkassa #seifuonebs
ራዕይ ከቴክኖሎጂ ጋር ሲገናኝ! ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የፃፍኩት አዲሱ መጽሐፌ የሌጋሲ ፓርትነር (Title Sponsor) ለሆነው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። ለመጽሐፉ ምረቃ የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ናቸው!
A legacy of empowerment meets the future of tech! A massive thank you to the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) for being the Legacy Partner (Title Sponsor) of my new Artificial Intelligence book. Just 2 DAYS TO GO until the big launch!
#TechTalkWithSolomon #ArtificialIntelligence #solomonkassa #Ethiopia #CBE #AI
A heartfelt thank you to our National Transformers (Platinum) sponsors: MIDROC Investment Group, alx, and Horra Trading. Your unwavering support in making this vision a reality means the world to us. Only 3 DAYS TO GO! Sep. 22, 2026!
ለናሽናል ትራንስፎርመር (Platinum) ስፖንሰሮቼ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (MIG)፣ አልኤክስ (alx) እና ሆራ ትሬዲንግ ከልብ የመነጨ ምስጋናችጽዬን አቀርባለሁ። ይህን ራዕይ እውን ለማድረግ ላደረጋችሁት ድጋፍ አመሰግናለሁ። ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት! 12/1/19 ዓ.ም.
#TechTalkWithSolomon #BookLaunch #ArtificialIntelligence #solomonkassa #Ethiopia #AI
3 ቀናት ብቻ ቀሩት! የኢኖቬሽን ሻምፒዮን (Gold) አጋሮቼን ከልብ አመሰግናለሁ። 12/1/19ን ይጠብቁ!
3 DAYS TO GO until 12/1/19. Deepest gratitude goes to my Innovation Champions (Gold). Stay tuned!
#TechTalkWithSolomon #BookLaunch #ArtificialIntelligence #solomonkassa #Ethiopia #AI
ለምረቃው 4 ቀናት ብቻ ቀሩ (12/1/19 ዓ.ም.)! ይህ ይህ ስኬት ያለ አጋሮቻችን ያልተቋረጠ ድጋፍ እውን ሊሆን አይችልም ነበር። ስለዚህም የFuture Builders (Silver) ደረጃ አጋሮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!
Only 4 days to go until the launch on 9/22/26! A success like this wouldn't be possible without the incredible support of our visionary partners. So, we are deeply grateful to our Future Builders (Silver) partners!
#TechTalkWithSolomon #BookLaunch #ArtificialIntelligence #SolomonKassa
7 ቀናት ቀሩ!
ታላቁ የፈጠራ ስራችን እኛን ሳያካትት መፍጠር ሲጀምር ምን ይፈጠራል?
አዲሱ መጽሐፌ ሊወጣ ተቃርቧል። ስለ ኤአይ፣ ስለ ሰው ልጅ እና ነገን ማን እንደሚቆጣጠር የሚዳስስ ደፋር ውይይት እንደሚያስጀምር ተስፋ አደርጋለሁ!
ማክሰኞ መስከረም 12, 2019 ዓ.ም.
ቆጠራው ተጀምሯል። ይጠብቁን!
7 DAYS TO GO!
What happens when our greatest invention starts inventing without us?
My new book is almost here. I hope it will trigger a bold conversation about AI, humanity, and who controls tomorrow.
Tuesday September 22, 2026
The countdown is on. Stay tuned!
#TheLastInvention #AI #TechTalkWithSolomon #SolomonKassa
ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን የባሕር በር አልባነት እንደ ታላቅ ኢኮኖሚ ስብራት እናነሳዋለን። ኢንተርኔት የራሱ ውቅያኖሶች፣ የማይታዩ መንገዶች እና ወደቦች አሉት። ኢትዮጵያ በዲጂታሉም ዓለም የባሕር በር የላትም! ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
https://youtu.be/SkrQPAyf8-Q?si=VtoGlwr_SFE7jKtx
TeckTalk With Solomon S29 E12 - ትኩረት ወደ ጥፋት ሲለወጥ፤ እና ምን ማድረግ እንችላለን?
https://youtu.be/_vsFWSIwj3g
በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን! አእምሯችንን ለመቆጣጠር የሚደረገው ስውር ጦርነት! የሶሻል ሚዲያ አልጎሪዝም የዓለምን ሚዲያ እንዴት እንደተቆጣጠረው እንደሆነ የሚያሳይ አስፈሪ እውነታ! https://youtu.be/2Lt-pPMQ8wQ
በእርግጥ AI እንዴት ነው የሚሰራው? ክፍል አንድ እነሆ! የነገውን ዓለም በዛሬው እይታ ለመቃኘት "TechTalk with Solomon"ን ይከታተሉ!
https://youtu.be/kuxuGGVx_p8?si=3MhhT6VpT2Fg0lYY
TechTalk With Solomon S29 E2 - የወደፊቱ ዓለም ዛሬ ተከስቷል! የሮቦቶች ዘመን እና የ1,000 ኪሎሜትሩ ባትሪ። ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ!
https://youtu.be/kLwHQ3qU3QM
TechTalk With Solomon S29 E1 - [Promo] የማሽኖች ዘመን እና የ1,000 ማይሉ ባትሪ፡ የወደፊቱ ዓለም ዛሬ ተከስቷል! ነገ አርብ ሚያዚያ 9 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ እንዳያመልጣችሁ!
የነገውን ዓለም በዛሬው እይታ ለመቃኘት "TechTalk with Solomon"ን ይከታተሉ!
https://youtu.be/Mll3oBbAOf8?si=O_gzAjt9ygLvZs1p
