cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በአርጎባ ሰንቀሌ መስጅደ ሱና

ዳእዋ ሰለፍያ በአርጎባ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
339
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👇 👇 👇 💥💥💥አድስ ግጥም ከወደ የመን 👂መደመጥ ያለባት ወሳኝ ናት ለጥላት ውጋት ናት ለወዳጅ ደስታ ናት 🎙በወንድማችን ሰኢድ ወግድ አላህ ይጠብቀው። ---- ---- ⭕️---------------------------------⭕️ 🔵➢https://t.me/AbuNamuse 🔵➢https://t.me/AbuNamuse
نمایش همه...
ምርጥ ግጥም ሰኢድ ወግድ _وادي.mp34.78 MB
Photo unavailableShow in Telegram
-- ⭕️--➢ ----- ⭕️--➢ እንድህ ድርሻህን አንሳኝማ የመጅሊስ ባለስልጣ ለምን ተሆነና .. ❗️ "ለማን ብዬ በሬዬን አረደኩት" አለ ገበሬ....❗️ ⭕️ ለዛሬ ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ለዛሬ ያልሆነ መጅሊስ ይፈራርስ የነ አሊስጦታው መጅሊስ 🔵---------------------------------🔵 ሸህ ሰይድ ዘይን.... አህባሽ አወል ዳውድ === የመነኛ ጠምጣሚ ተጋባዥ ዳዒዎች የሚባሉት የዛር ቆሎ ከኢኽዋንም ከጀምዒይም ከሸለፍይም ማለትም ከየመነኛ ጠምጣሚው ጀማዓ ... ክክክክ ----- ------ ------- هذه دعوة نقية عن السلفية ومنهج السلف ومتلطخة بالإخونجية وغيرها من الحزبيات.. ونعوذ بالله من الحور بعد الكور. ---- 🔵= ክፉ የበሽተኛ ሹቡሐ =🔵 ⭕️-➢ አንዋር መስጅድ ተገብቷል አይደል.. ❓ ➢ መጅሊስ ተዘፍቆ የኢኽዋን ማማሰያ የኢኽዋን ከቨር የኢኽዋን ዘንግ በመሆን የሚመጣ ውጤት ባፍንጫው ይውጣ ... "" የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው.."" ⭕️--➢ እና ብናስተምር ምንችግር አለው ሰው ብንለውጥበት... ❓ -- ሸሁ አትቀላቅል ---- መጅሊስ ሆነህ ወደ አንድነት መጥተህ ከኢኽዋን ተግባብተህ ከአህባሽ ተወዳጅተህ አቀራህ ለወጥክልኛ ክክክክክ ⭕️-- አዱሩሱል ሙሒማ የታላቁን ዓሊም የታላቁን ኢማም ቀብር አምላኪዎችን የሚያከፍረውን ይህችን ቆንጆ ኪታብ ይዞ ቀርፈፍ እያለ እንድመጣ እንድገባ የቧንቦውኃ መጅሊስ ከኪሱ አውጥቶ ራሱ በራሱ ፈቅዶለወታል ። በጥቅሉ ሽርክ ሐራም ነው እያልክ አቅራትማ። https://t.me/AbuNamuse
نمایش همه...
ግጥም❗️ርዕሱ🔥ሞትን በሙስና ❗️በቃለ  ምልልስ መልክ የቀረበ ግጥም 2.9 MB ብቻ በአሪፍ ቅንብር ከሞት ጋር በቃለ ምልልስ መልክ የቀረበ ግጥም إِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَلَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ ጊዜያቸው በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምም» በላቸው፡ وعن ابن مسعُودٍ رضيَ اللَّه عنه قال : خَطَّ النَّبِيُّ ﷺ خَطًّا مُرَبَّعاً ، وخَطَّ خَطًّا في الْوَسَطِ خَارِجاً منْهُ ، وَخَطَّ خُططاً صِغَاراً إِلى هَذَا الَّذِي في الوَسَطِ مِنْ جَانِبِهِ الَّذِي في الوَسَطِ ، فَقَالَ : « هَذَا الإِنسَانُ ، وَهَذَا أَجَلُهُ مُحِيطاً بِهِ أو قَد أَحَاطَ بِهِ وَهَذَا الَّذِي هُوَ خَارِجٌ أَمَلُهُ وَهَذِهِ الُخطَطُ الصِّغَارُ الأَعْراضُ ، فَإِنْ أَخْطَأَهُ هَذَا ، نَهَشَهُ هَذا ، وَإِنْ أَخْطَأَهُ هَذا نَهَشَهُ هَذا » رواه البخاري . وَهَذِهِ صُورَتَهُ :  ✍ጁሀር ኡመር https://t.me/OfficialDemas/869
نمایش همه...
የግጥሙ_ርእስ_ሞትን_በሙስና_በጁሀር_ኡመር_በ_DIMASE_TELEGRAM_ሀምሌ_262015.mp32.90 MB
ወንድም አቡ የህያ ኢልያስ ----------🔵------🔵--------- 💥 እንደዚህ ቶሎ ቅጭት💥 ⭕️➢ እስስስሰይ ወንድሞቻችን ጥፋት ሲነገራቸው ከትእቢት ነፃ ሆነው ለመመለስ መፍቀዳቸው በጣም እጅግ በጣም ያስደስታል ። አቡ የህያም አንዱ ጀግናችን ነው አዎ አንዱ ጀግናችን... ❗️ በል በዚች ደግሞ ንደድ አሉ. - ⭕️-➢እስከዛሬ ያልወጣ ድምፅ ደብቀው የሚይዙት ቶብተን አጅር እንድናገኝ አስበውልን አይደለም። ይልቁንም ለሁጁም ለማምታታትና ተሽዊሽ ለመፍጠር ሰዎችን ውሸታም ለማስባልና ዙሪያውን ያሉ ወንድም እህቶችን ለማደናበር የተፈለገበት ስልት ነው ። ይሔው ቶበቱ .. ❗️ - ⭕️--➢ጀማልንና መንጋዎቹ አህመድ ከተናገረውም ከሌሎችም ክብር ከሚነኩ ነገራቶች ተመልሰናል አሉ የቀሩትም ግልፅ ከሆነ ይመለሳሉ ። ከዚያ ውጭ እያጠጋጉ ለሚያመጡት ቦታም የለንም ። ⭕️➢የኛ ወንድሞች ከሚነገራቸው ተመለሱ ማለት ጀማልና መንጋዎቹ ንፁህ ናቸው ማለት አይደለም ። ተመለሱ -- ⭕️➢እየነፈሰች ያለችው የተውባ ንፋስ ለጀማል አደጋ ናት ። ለምን መሰላችሁ በነ ሱልጧን ዘመን መቶበት ማለት መዝረዓ ወጥተህ ወንበር ላይ ተወዝፈህ ቁዝም ብለህ አፈውቱ በሉኝ ትልና ካንዱ ጭቃ ወጥተህ ተከርብተህ ወዳማዶ እንደገና ለመወደድ መሳደብ የባጥ የቆጡን መቀበጠር መዋሸት ነበር ። የዘንድሮው ደግሞ ሁሉም ባለበት ይሔው ቶብተናል ጀማል አንተም ቶብት ሲባል ተወራጩ አበዱ እየቆራረጡ እያጠጋጉ መላክ ጀመሩ ። -- ⭕️➢ጀማል ባለንበት እንቶብታለን ባለህበት ቶብት.... ❗️ እያከኩ ይመጣሉ ያልከው ቅዠት ስለሆነ ብዙም አትጠብቅ...❗️ ⭕️ https://t.me/AbuNamuse/3673
نمایش همه...
ወንድም አቡ የህያ .mp31.03 MB
----- 💥-➢በወንድማችን በአቡ ቀታዳ ተውባ ወገብ ዛላው የተበጠሰው ጀማል ያሲን እንደነ እማማ ዘሙ ሲያለቅስበት የነበረው የቀዝፍ ዜና በቃ ተረት ሆነ አለቀ ደቀቀ ። ጀማል ያሲንም ሌላ ማልቀሻ ይፈልግ ። 💥--➢ጀማል የሒዝብያ ቡቅልት ከሚለውና ሰለፍዮችን በተብሊግ በጀምዒይ በሱፍይ ከወረፈበት እስካሁን አልቶበተም ። ----- 💥--➢ ቁርአን የወረደባቸው ነብይ እየቶበቱ ጀማል ያሲን በስንት ነገር ተበክሎ ተጨማልቆ ቶብቱ እያለ ይጮኻል ። ይሔው ቶበትን ወንድሞቻችንም ቶበቱ በል አንተም ቶብት ...። ---- ጀማል ከዚህ በኋላ ተስፋ ስለቆረጠ የቀዝፉን ጦርነት ከጋዛ ወደ በይተ ሐኑን ወስዶታል.. ክክክክሰ ኢልያስና አብራር ይቶብቱልኝ ብሎ አሳቀንንንንንንንን.... ❗️ --- 💥👇 💥👇 💥👇 ቀዝፉን ወደ አቡ የህያና ወደ አቡ ዓብድራህማን አዙሮታል እመለስበታለሁ.... 🔵➢ እንደ እዩ ጩፋ አታጭበርብር ይቅርብህ... ክክክክ... ❗️ ----= ርዝመት : 1:22:36 ደቂቃ ----- ------ ----- ------ 👇👇 👇👇 👇👇 🔵➢https://t.me/AbuNamuse - 💥💥💥💥💥💥💥💥 - 🔵➢https://t.me/AbuNamuse/3611 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abureyhana https://t.me/abureyhana
نمایش همه...
የጀማል_ያሲን_ፖለቲካ_ከስሯል_❗️_.mp328.33 MB
✍10,000 ለመግባቱ መረጃ ከፈለጉ ይቺን ጥቅ አድርጉና እዩት 🔸🔹🔸 🟣👉https://t.me/AbuNamuse/35
نمایش همه...
ጥያቄ፥ ለአል አቅሳ መስጅድ ከኛ ምን ይጠበቅብናል የ ሸይኽ ሳሊህ አልሉሀይዳን መልስ፥ ከሁሉ አስቀድሞ ከሽርክ መጥራት ፣ ሰላትን ዕውነተኛ ማቋቋምን ማቋቋም ፣ ዘካን መስጠት ፣ ከአሏህ ጋር ግንኙነታችንን ዕውነተኛ ማድረግ ይህ ነገር በትክክል ቢፈፀም አል አቅሷ መስጂድን ባተረፍን ነገር ግን ሙስሊሞች ሰላትን ትተዋል ፣ ስሜትን ተከተሉም ፣ ምናልባት ሰዎች እዛም እዛም የሚሰሩትን ነገር፣ ከመውሊድ ጋር ተያይዞ የሚሰራውን ትሰሙ ይሆናል በየ መፅሄትም ታነቡ ይሆናል ታድያ መስጅደል አቅሷ ያለ ኢስላም ነፃ ሊወጣ ይችላል? መስጅደል አቅሷ አልተወሰደም ሙስሊሞች ጌታቸውንና ሃይማኖታቸውን በመርሳታቸው እንጂ https://t.me/+hvThL1ibpiQ4YWZk
نمایش همه...
ما_هو_واجبنا_تجاه_الامسجد_الأقصى_الشيخ_صالح_اللحيدان_رحمه_الله48k.mp33.46 KB
🚨 ተውበት ከቀዝፍና ከአህመድ ንግግሮች እና ከመሳሰሉት። 🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። ⭕️---------- -------- ---------⭕️ 🎙️ ተዕሊቅ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🔵=======🔵========🔵 ---------- 💥👌 جزاك الله خيرا 🔥👇👇👇ـــــــــ👇👇👇🔥 💥➢https://t.me/AbuNamuse/3590 ----- 💥➢https://t.me/AbuNamuse
نمایش همه...
ተውበት ከቀዝፍና ከመሳሰሉት.mp311.78 MB
15:33
Video unavailableShow in Telegram
*التحذير والتبيين من متابعة أصحاب الفكر الضال المتذرعين بالمعاصي الغير المرضية في بلاد الحرمين* ብንችል እኛም እናግዛቸው ነበር ሺኽ አብዱልሀሚድ https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
نمایش همه...
50.58 MB
🔴👉ትርጉም፡- ሴቶችን በመልካም ያዙ 🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው። 👈معنى إستوصوا بالنساء خيرا |فضيلة 🎙👈 الشيخ صالح الفوزان حفظه الله 🔎https://t.me/Ye_setoch_Jemea
نمایش همه...
معنى_إستوصوا_بالنساء_خيرا_فضيلة_الشيخ_صالح_الفوزان_حفظه_S2IsyZEA5hw.mp310.13 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.