fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 106 مشترک است و جایگاه 5 309 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 094 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 106 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 660 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 477 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 106
مشترکین
+2924 ساعت
+2067 روز
+66030 روز
آرشیو پست ها
ግእዝ ቁጥሮች ከ1-10 ለጀማሪወች 👇 https://youtu.be/AhqB_krk0N4

የኛ ነገር.... የተሳሰረ ነው : ቶሎ ማይፈታ አንዴ ተጋርዶብን : ሲቃና ፈገግታ ጅምሩ ፈገግታ ከዛም ደሞ ዋይታ መለየት ተሳነን : እንባና ደስታ አይ የኛ ነገር...... ለጋ ብስል ጥሬ : መለየት ተስኖን በደስታ ድግስ ላይ : በእንባ ተሞሸርን ተፃፈ በ ዮጆ 👉 @yojo282

፡ ለወደዱት ማጌጥ ቢያሰኝ የቱን ያክል ቢመር አለም ተስፋ ያኖራል እያሳቀ ለወደዱት ትግል ቢያሻ ላዩን ታይቶ ውስጡ ይሞታል በደል ግፉን እያመቀ ፡ በ'አያልፍ ሀሳብ' ቀን ቢገፋ መሽቶ ነግቶ ላያሳርፍ አይቀንስም ህመም ጓዙ እልህ ገፍቶ ከሚያለያይ አይቶ መተው ፀጋነት ነው ለይቅርታ መታዘዙ ✍Mekdi @amen1995 https://t.me/Open_reading1

ሰጪነት በሌለው ሰው ይቀላል።

ጭፍን እምነት ከጥቅም ጉዳቱ ይብሳል!

Somedays ፈጣሪ ጭራሽ ከኔ ይወስድብኛል ብላችሁ እማታስቡትን ነገር ይወስድባችሁና ከዛም በጭራሽ ለኔ ይሰጠኛል ብላችሁ እማታስቡትን ነገር ይሰጣችኋል፡፡ that's why bible said "እሚሰጥም እሚነሳም እግዚአብሔርነው''።

ስላልፈለጉህ ሰዎች ብለህ ራስህን አሳንሰህ አትይ ግን ጉድለትህን ስለምታቅ እሱን ሙላው!

ለብዙ ጥያቄዎች መታገስ ነው መልሳቸው።

ከአንድ አንድ ሰዎች ጋር በጣም ብዙ ታሪኮችን አቅደን ስለወደፊቱ በልባችን ፅፈነው ነበር ግን ያቀድነው እቅድ እና ሃሳብ የኛ ብቻ ነበር እነዛ ሰዎች ከኛ ለመራቅ ቀን ነበር ሚጠብቁት ይሄው አሁን ላይ ለኛ ያለነው ራሳችን ብቻ ነን 😭

የተረዳኸውን ቃል አለመረዳትህን ቆይቶ ስትረዳ ትረዳዋለህ!

አንድ አንዴ ደሞ ከስር ከስራቸው ሰትል መሄጃ ይጣህ እና ከነሱ ሌላ ያለ አይመስላቸውም🤔 ግን ደግሞ በተቃራኒው አንተ ለነሱ ታማኝ የመሆንህ ውጤት መሆኑ ነው 🥺 ልክ ነኝ

ጨረስን ስንል ሳናስበው ድጋሜ ጎትቶ ከመጀመሪያው የሚያስጀምረንና ድጋሜ ስለዛ ሰው እንድናስብ የሚያደርገን መንፈስ የተወጋ ይሁን 🙏🥹

መቅረብ ከፈለክ ተቃረን ፤ መደመጥ ከፈለክ ዝምታ አብዛ!

የለኝም ያለህን እያለው ከሆነ አንተም የለኸኝም ብለህ ያዘው።

በነገራችን ላይ በውድቀታችን ሰዓት ጠብቆ እንደሚንቀን ሰው motivator የለም 🤔🤔

ልጅነትን ስትለቅ ግማሽ ደስታህንም አብረህ ታጣለህ።

አንደ ፈጠንክበት መጠን የማርፈድህም ሰዓት ይቀንሳል! ከሰዓትህ ደቂቃ ከፈጠንክ እስማርፈድ ያለውን ጊዜ ትቆጥባለህ።

አንድ ሰው አብዝቶ ስለሳቀ ከልቡ ተደሰተ ማለት አይደለም እንደውም በተቃራኒው ውስጡ የሚቀጣጠለውን ስቃይ እና ጉዳቱን የምያቀልበት መንገድ በመፈለግ ላይ ያለ ምስኪን ሰው ነው 🥺 እንደዛ አይነት ሁላችንም አጠገብ አሉ ለመረዳት እንሞክር!!!! እስኪ ሃሳብ ስጡበት 🫡🫡🤝