fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 034 مشترک است و جایگاه 5 354 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 034 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 667 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 447 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 346 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 034
مشترکین
-424 ساعت
+1587 روز
+66730 روز
آرشیو پست ها
፡ አንዳንድ ሰው ለአንዴ እሹሩሩ ካልከው ዘላለም የደገስክለት ይመስለዋል፡፡ ፡

አብዛኞቻችን ጎልያድ የሚያክል ችግር አለብን ነገር ግን እኛ ዳዊትን አልሆንም

ቅንነት ትልቅ ውበት ነው።

፡ ደስታ ቢራቢሮ (በእውቀቱ ስዩም) ደስታ ቢራቢሮ እኔ ጀብደኛ አዳኝ ስትከንፊ ስከተል የእድሜ መንገድ ከዳኝ ሳሎኔ ዱር ሆኖ በግንድ በቅርንጫፍ በሣር ተሸፍኖ ከኮርኒሴ በታች ወፍራም ጭጋግ ሰፍኖ እኔም እድሜ ልኬን የማያድግ ሕፃን እድገቱ ቁመቱ ባስማት የተገታ ነጋ ጠባ ዝላይ ሁለዜ ጨዋታ በሄደበት ለማጅ ነፋስን በመንፊት ውሀን በጨርቅ አጥማጅ ዓመት ታመት ጮርቃ ለሹመት የማይታጭ ለዋስ የማይበቃ ሆኘ ቀረሁ በቃ? ደስታ ቢራቢሮ በጣቶቸ ማሀል ቀለምሽ ተነነ ተከትዬሽ ስከንፍ ላባዬ በነነ ክንፌ ተመለጠ ጥላሽን ሳሳድድ ዘመኔ አመለጠ፡፡ ፡

ቤት የሚያሳምሩ የግድግዳ ላይ ጌጦችን ለማግኘት ይዘዙን። 0942909948
+5
ቤት የሚያሳምሩ የግድግዳ ላይ ጌጦችን ለማግኘት ይዘዙን።       0942909948

አንዳንዴ ሆድህ የከበደህለት የወፈርክ ይመስልሃል።

ምናልባት የትላንት ቃሎች የትላንት ስሜቶች ሆነው ነው ዛሬ ያጣናቸው።

📚ርዕስ - አልተዘዋወረችም 📝ደራሲ - አሌክስ አብርሃም 📜ይዘት - ልቦለድ 📆ዓ.ም - 2016 📖የገፅ ብዛት - 239

አይኖርም ነበር ይሄ ሁሉ ሀዘን ለቅሶና እሮሮ መርሳት እንደ ማፍቀር ቀላል ቢሆን ኖሮ

ቤት የሚያሳምሩ የግድግዳ ላይ ጌጦችን ለማግኘት ይዘዙን። 0942909948
+5
ቤት የሚያሳምሩ የግድግዳ ላይ ጌጦችን ለማግኘት ይዘዙን። 0942909948

፡ what is stronger than the human heart which shatters over and over and still lives (Rupi Kaur) ፡

የከበረው ገላ     ከፈጠረው መሬት                   ቢወድቅ ቢነሳም ወዛችን ነው እንጂ              መልካችን አልጠፋም። አቡ

፡ ከሞቱ አሟሟቱ         ሞት ሆኖ ሲያበቃ ለሟች ሲሔድ መጉደል                   ለኗሪ ነው ሲቃ።      አቡ

Yene Zema CD 1 TRACK 2 (128).mp34.36 MB

Tsegaye_Eshetu_Dosew__Lyrics(256k).mp36.14 MB

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ?!

፡ ቅርቤ ሆነህ አለሁ ስትል ከደስታዬ ምን ሰረቀኝ ‎ሰላም ሆኜ የምገኘው ‎ ከሩቅ ሆነህ ስትናፍቀኝ ፡
፡ ቅርቤ ሆነህ አለሁ ስትል ከደስታዬ ምን ሰረቀኝ ‎ሰላም ሆኜ የምገኘው ‎ ከሩቅ ሆነህ ስትናፍቀኝ ፡

ሌቦች እየ'ቀሙ    ከደረቅ አይንህ ስር                   ዝምታ ከገራህ ሰውነት'ን ገፎ        መፍራት ነው ሚያወራህ።      አቡ        ሰብዓዊነትህን ተሰርቀሃል።

ወቃሽ አያርገኝና ወቃሽነት በግብር የምሰራውን ስህተት በሁለት እንደማብዛት ነው።

በሚያልፈው ጊዜ የማያልፍ ነገር አርጉበት