fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 253 مشترک است و جایگاه 5 231 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 076 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 253 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 723 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 78 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.62% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 426 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 335 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 253
مشترکین
+7824 ساعت
+2217 روز
+72330 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓
የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

photo content

፡ "ብዙሀኑን የኔ ከምንለው ሰው ጋር በአንድ ሚዛን ልናስቀምጠው አይገባም፡፡ ለብዙሀኑ ብዙ ሆነው መገኘት በመፈለጋቸው አንዱንም ሳይዙት ምንም ሆነው እንዲቀሩ ያደረጋቸው ብዙ ናቸው፡፡" "ዙቤይዳ"

ቻናል ጥቆማ ➾ግእዝ መማር የምትፈሎጉ 👇 https://t.me/geeztheancient

ጭለማ ያደመጠውን እምቅ እንባን ያህል ብርሃን ሳቅን ያን ያህል አላገኘም!!!

photo content

፡ "ሰው በእድሜው ገንዘብ ፡ ፍቅር ፡ ዘመድ ፡ ጓደኛ በተለያየ ምክንያት ላያፈራ ይችላል፡፡ ግን ለዕድሜው የሚገባ ጥሩ ባህሪ መኖር ማንን ገደለ?" "ዙቤይዳ"

የደስታ መሠረቱ ያለንን በመቀበል ላይ ከሆነ ማግኘት እና ማጣት ስሜትን የመቀየር አቅም አይኖረውም!

በአንድ ሰው ሰውነት ውስጥ የሚገኙ የአካል ክፍሎች እንዲሁም ኬሚካሎች በጠቅላላ ቢሸጡ 45 ሚልዮን ዶላር ወይም ከ1.6 ቢሊየን ብር በላይ ያወጣል።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያለዉ ግለሰብ ለሚወዳት ሴት የአግቢኝ ጥያቄ አቅርቧል፤ ጥያቄዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ ነገር ግለሰቡ ጥያቄዉን ያቀረበዉ በሴትየዋ ባል ለቅሶ ላ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያለዉ ግለሰብ ለሚወዳት ሴት የአግቢኝ ጥያቄ አቅርቧል፤ ጥያቄዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ ነገር ግለሰቡ ጥያቄዉን ያቀረበዉ በሴትየዋ ባል ለቅሶ ላይ ነበር

◽️በመካከለኛው ዘመን የነበሩ መርከበኞች ከርቀት የማየት ችሎታን ይጨምራል በማለት የወርቅ ጉትቻ ጆሯቸው ላይ ያንጠለጥሉ ነበር.

የእግር ኳስ ኳሶች መጀመሪያ ኳስ ጥቁር እና ነጭ የሆኑበት ዋናው ምክንያት በጥቁር እና ነጭ ቴሌቪዥን ላይ በደንብ እንዲታዩ በሚል ነው።