fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 219 مشترک است و جایگاه 5 263 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 089 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 219 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 573 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -42 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.03% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 428 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 330 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 13 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 219
مشترکین
-4224 ساعت
+827 روز
+57330 روز
آرشیو پست ها
➪ አዳምንና ሔዋንን የት ነበር የሚኖሩት? --------------------------------------------------

✅ ጥያቄ ✍️🎚 ---------------------- ➪ ቤተክርስቲያን ሦስት መቅደሶች አሏት። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ አልማዝ እውነት ወይም ሐሰት መሆኑን የምንለይበት አንደኛው መንገድ በላዩ ላይ ብንተነፍስበት ነው ... አልማዙ ላይ ከተነፈስን በኋላ የውሸት አልማዞች ጭጋግ ያወጣሉ ... እውነተኞች ግን ምንም አይነት ምልክት አያሳዩም💎

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በሲንጋፖር ከተማ ውስጥ የወንጀል ሪከርድ ዝቅተኛ ነው እናም አንዳንድ ጊዜ በምሽት ላይ የሱቅ ባለቤቶቹ ሱቃቸውን ሳይዘጉ ክፍት አድርገው ይሄዳሉ ... እንዲህም አድርገው ሌቦች አይዘርፏቸውም

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አዘውትረው በቀን ውስጥ ከ 5 ሰአት በታች እንቅልፍ የሚተኙ ሰዎች ... በአስም ወይም በስኳር የመያዝ እድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በጣሊያን ሮም ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊ የቲያትር ቤት ስሙ "ኮሎሲየም" በመባል ይታወቃል ... በዚህ ቤት ውስጥ  ከ500,000 ሰዎች በላይ እና ከአንድ ሚሊዮን በላይ እንስሳት ተገድለዋል ተብሎ ይገመታል .... በድሮ ሮም አገዛዝ የሞት ፍርድ የሚፈረደው እዚህ ቦታ ሲሆን ሰዎችም ገንዘብ እየከፈሉ ሰዎች ሲሞቱ እንዲሁም ባሪያዎች በተራቡ አንበሳዎች ሲበሉ እያዩ ይዝናኑ ነበር

የዘርፉ ተመራማሪዎች እንዳረጋገጡት ከሆነ የኛ የሰው ልጆች አይምሮ 70% የሚሆነውን ያክል ግዜ የሚያሳልፈው ያለፉ ትውስታዎቻችንን በመደጋገም እንዲሁም ደግሞ ወደፊት በራሳችን ብቻ ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር የምናደርጋቸውን ወይም ልናደርጋቸው ያሰብናቸውን የሚያስደስቱንን ነገሮች በራሱ ምስል በመፍጠር ነው

🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏

✅ ጥያቄ ------------ ➪ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናት በአባትዋ ቤት ለስንት ዓመት ኖረች ? ------------------------------------------------------

•➢ ጾመ ሐዋርያት መች ይገባል እና ዓርብ ረቡዕን የምንጾምበት ምክንያትና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇
•➢ ጾመ ሐዋርያት መች ይገባል እና ዓርብ ረቡዕን የምንጾምበት ምክንያትና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇

" ጥያቄ " ------------- ➪ ዔሳው ለወንድሙ ያዕቆብ ብኩርናውን በምን ሸጠ ?

የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇

📌ትክክለኛውን ቁልፍ በመጫን ይምረጡ👇🔐 ---------------------------------------------------------- ➠ የቅዱስ ጳውሎስ የቀድሞው ስሙ ማን ነበር ?

የሆነ የህይወት ክፍል ላይ ከሁለት ምርጫዎች አንዱን ትመርጣለህ ሞት ወይም ሕይወት!

ከሀሳብ ፣ ከራስ ለመሸሽ ከሰው መጣበቅ መፍትሔ መሳይ ትልቅ ጥፋት!!!