fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 034 مشترک است و جایگاه 5 354 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 034 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 667 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 447 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 346 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 034
مشترکین
-424 ساعت
+1587 روز
+66730 روز
آرشیو پست ها
ከይቅርታ በላይ መቻቻል ነው የሰውን ልጅ ዘላቂ ግንኙነት እንዲኖረው የሚያረገው

ቀድመህ ተገኝ ዘና ማለት ይበዛዋል።

አንዳንድ ሰው በጣም በማህበረሰብ ሕግ በመታሰሩ የተነሳ እስኪስት ሰክሮ እንኳን ይሉኝታ ይይዘዋል።

፡ ቢኖረኝ ኖሮማ        የምባዝንለት            የቀን እለት ሕልሜ መኖሬ በቂ ነው        መራብ አስታግሼ                  ጥጋብ ተቋቁሜ ግና    ግና         ግና አልሆነም ነውና       የተስፋቸው ተስፋ                    በኔ የተጣለው መቅኔዬ  ቢለግም         ጽዋቸው እስኪዪዝ                  መኖሬ ግድ ነው።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ዜማሽ እንዴት አማረ ቢሏት ስለተደበደብኩ አለች።        #ከበሮ

ቡጢን የሚያውቀው ከሁሉ በላይ ተመቺው ነው።

፡ neither of us is happy but neither of us wants to leave so we keep breaking one another and calling it love (Rupi kaur) @getmtg @getmtg

ለምን ተፈተንኩ አትበል በፈተና እግዜሩም ተፈትኗል።

ሲሰጥህ የሆነ ነገር ሊሔድብህ እንደሆነ እወቅ።

ፍርሀት ሞትን አያስቀርም ነፃነትን ግን ይገላል

፡ በኑሮ በሕይወት መንገድ ‎ ቢበዛ ህመም እንቅፋት ‎ ቢፈትን ችግር አበሳ ‎ካለው ከነበር በላይ ‎እጥፉን ይሸለመዋል ‎ የሰው ልጅ ወድቆ ሲነሳ ‎ @getmtg @getmtg
፡ በኑሮ በሕይወት መንገድ ‎       ቢበዛ ህመም እንቅፋት ‎                ቢፈትን ችግር አበሳ ‎ካለው ከነበር በላይ ‎እጥፉን ይሸለመዋል ‎              የሰው ልጅ ወድቆ ሲነሳ ‎ @getmtg @getmtg

፡ ሊጠፋ ያለ ኩራዝ      ልኩን አያቀውም                ጨረሩን ሲተፋ! የዳነ ሲመስል      ሞቱን ይማርካል፡             ተስፋ አሳይቶ                  ሲያስታምም ለለፋ።        አቡ

አንዳንዴ እነሱ ሊያገኙህ አንተ ደግሞ ልታገኝ መከራህን ትበላለህ።

በነገራችን ላይ አለም ላይ 3 እብደዶች ብቻ ነው ያሉት

እብድ እብደቱን ቢያቅ በዳነ ነበር።

ተመሳሳይ ቁጥሮች እንደመገኛቸው ዋጋቸው ይለያያል።

ሰይጣን እንኳ እንዲኖር ያንተ ጥንካሬ ያስፈልገዋል! ጠንከር በል።

ፀጥ ባለች ሴትና ዝም ባለች ሴት ትልቅ ልዮነት አለ

መርዳት ይችላሉ እኮ ግን ያቁሃል! አንዳንድ ሰዎች እንዲ ናቸው መርጦ አልቃሽ የሚቀርቡትንም ረሺ!       ግን አብረን መኖራችን ለልግስና የግድ ስለሚላቸው እንጂ  ችሮታ ግዴታ ላይሆንባቸው ይችላል።

ያጣኸቸው ቀን የምር እነሱም ያጡሃል እሱን እወቅ።