fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 138 مشترک است و جایگاه 5 288 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 089 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 138 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 645 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 39 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.95% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.03% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 477 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 327 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 138
مشترکین
+3924 ساعت
+1717 روز
+64530 روز
آرشیو پست ها
፡ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ለየት ባለ መልኩ በሁለተኛ ዙር የግጥም ውድድር ልናካሂድ ከተፍ በለናል፡፡ በመሆኑም ሁላችሁም መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 👉መወዳደር የምትፈልጉ ግጥማችሁን ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 ድረስ መላክ ትችላላችሁ፡፡👇              ••••••••••••••••••••••••••                     @abu1219                        @amen1995                  •••••••••••••••••••••••••• 👉በተመቻችሁ ሀሳብ መፃፍ ትችላላችሁ፡፡ 👉50% ከ ዳኞች 50% Vote     🎁1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ     🎁2ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ     🎁3ኛ ለወጣ የ25 ብር ካርድ 👉ግጥሙ የራሳችሁ መሆን እንዳለበት እያሳሰብን ውድድሩ ረቡዕ ከምሽቱ 2:00 ተጀምሮ እሁድ ማለትም በእለተ ትንሳኤ ከምሽቱ 3:00 ይጠናቀቃል፡፡ 👉ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል ሊንክ        https://t.me/Yetbebmead_abmk                    መልካም እድል🙏          

ብዘገይም እንኳን ለ ሆሳዕና ዕለት አደረሳቹ ቤተሰቦች😊 አቤቱ አሁን አድን🙏
ብዘገይም እንኳን ለ ሆሳዕና ዕለት አደረሳቹ ቤተሰቦች😊 አቤቱ አሁን አድን🙏

አብዝቶ ለተቸገረ ሰላሙን ሚሰጠው ትንሽ ግኝት ነው ደስታውንም ይመልስለታል። በውሃ ጥም አቅሙን ላጣ ሲያገኝ ጥቂት እንደሚያቀምሱት!

Repost from N/a
የዓብይ ጾም 7ኛ ሳምንት ምን በመባል ይታወቃል?

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
የዓብይ ጾም 6ኛ ሳምንት ምን በመባል ይታወቃል?

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

ፍርሐት ተዓምር ያሰራል ድንጋጤም በዛው ልክ።

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
የዓብይ ጾም 6ኛ ሳምንት ምን በመባል ይታወቃል?

Repost from N/a
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

፡ ከኑሮ አካል ከሕይወት መንገድ ነኝ ያሉበት የራስ ምስል ከእውነታው ጋር ሲናፀር ነው የሚያድን ወይ የሚያቆስል ✍Mekdi @amen1995

፡ አንቺን በህልሜ ውስጥ ሰካክቼሽ ብቃኝ፣ መጋኛ ነው መሰል ሕልመ ለሊት ደቃኝ፤ Abu(Alazar Tewodros)

፡ "ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሃኒቱ!" ግን የኛ ችግር እኮ ብቻችንን ስንሆን ስናማርር፡ ከሰው ጋር ስንሆን ደግሞ ስናሽቃብጥ መገኘታችን ነው፡፡ ይሄ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለውን የሚገልፅ ይመስለኛል፡፡😊 ✍Mekdi @amen1995

አንዳንዴ ስትረጋጋ የሰማኻቸው ዲስኩር መሳይ ቃሎች ሁሉ አባባል ብቻ እንዳልነበሩ ትረዳለህ! በተለይ የእናትና አባትህ።

መብሰሉን ለማሳየት ማሳረር የለብህም!

ለድካምህ ዋጋ ከገንዘብ በላይ እውቅና ላንተ ጠቃሚ ነው። ከቻልክ ለሁለቱ ካልሆነ ነገ ልክ እንደ ጡረታ ለሚሆንልህ ለስራ ዕውቅናህ ስራ።