fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 974 مشترک است و جایگاه 5 411 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 116 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 974 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 604 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -23 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.10% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 419 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 334 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 974
مشترکین
-2324 ساعت
+1447 روز
+60430 روز
آرشیو پست ها
አንድ ሳምንት በሙሉ Tik tok scroll ሳረግ ቆይቸ የሆነ እጢ መላ አካላቴ ላይ ዘራ ። ጓደኛዬ :- በጣም የምወደውን ደራሲ መፅሐፍ ሰጥቶ ነበረ,,,, ግና መጨረስ አቃተኝ ። bicoz scroll ሳረግ የማያቸው ነገሮች አጫጭር ነበሩ እናም ለረጂም ነገሮች ጊዜ እንዳልሰጥ ትዕግስቴን scrollu ሳላውቀው በላብኝ ። ሁሌ የጥድፍያ ነገር የምናረግ ከሆነ ትዕግስታችን እየተሟጠጠ ይሄዳል ። በጥድፍያ የሰራነውም ነገር መሰረቱ በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቤት በትንሽ ነገር ይፈርሳል ። so ma message is control yor social media utilization especially Tiktok 🙏

ሁሌም ልፋትህ በተገቢው መንገድ ላይ እንደሆነ አረጋግጥ!

ኧረ ሹፌሮች እባካቹ ተጠንቀቁ ከነዳጁም ፤ ከገቢውም ፤ ከመድረሱም የሰው ሕይወት ይበልጣል! ምሽት 1 ሰዓት በመገናኛ ያጋጠመ የትራፊክ አደጋ!
ኧረ ሹፌሮች እባካቹ ተጠንቀቁ ከነዳጁም ፤ ከገቢውም ፤ ከመድረሱም የሰው ሕይወት ይበልጣል! ምሽት 1 ሰዓት በመገናኛ ያጋጠመ የትራፊክ አደጋ!

ስሜትህ አላማህን ሊገዛው አይገባም ነገን እያሰብክ ኑር !!

የሚያስተምርህ በማስተማሩ ዙሪያ ከሰደብህ አንተ ለምን እሱ ጋር እንደሔድክ እሱም ምን ሊሰራ እንደመጣ አያቅም ማለት ነው።

አንዳንዴ ፍላጎትህ ብዙ ይሆንና ግን ከአንድ ነገር ውጪ አማራጭ የለም! ወይ ፍላጎትህ ይቀራል ወይም አንዱን ትይዛለህ! በዚህም አለ በዛ ውጤቱ መተውም ፣ አለማግኘት ነው መምረጥም ከፍላጎት ውጪ መሆን ነው።

ድንገት በመንገዴ ታክሲ ውስጥ እያለሁ… ሁለት አዲስ ተሳፋሪዎች ታክሲ ውስጥ ከገቡ  በኋላ አንደኛው  ከመኪና ውጪ በር ስር የወደቀ ሁለት መቶ ብር ድንገት ይመለከታል……       በዛው ሰዓት ከውጪ አንድ የጎዳና ልጅ ከረዳቱ 10 ብር ለመቀበል እየተለማመጠ እያለ ያ ተሳፋሪ ልጁን ደጋግሞ በመጥራት ወደ ብሩ ያመለክተዋል ልጁም በደስታ ገንዘቡን በማንሳት ከቦታው ጥፍት ይላል።      መኪናውም ተንቀሳቀሰ መንገድም ጀመርን ትንሽ እንደቆየ ያ ተሳፋሪ ሒሳብ ለመክፈል እጁን ኪሱ ሲከት በኪሱ አስቀምጦት የነበረውን ሁለት መቶ ብር   ያጠዋል።  ጓደኛውም ሁኔታውን እያየ ስለነበረ በሁኔታው እየሳቀበት ትራንስፖርቱን ችሎት መንገዱን ቀጠልን!        ስልኩን ከኪሱ ባወጣ ሰዓት ብሩ ተደርቦ በእርግጠኝነት እንደወጣ በመቆጨት ሲያወራን ቆየ!     ስንቶቻቹ አጋጥሟቹህ ይሆን ይህን መሰሉ???

ያልተኖረ ልጅነት ወይስ ወጣትነት የቱን ነው ያልኖረው ልጅነታችንን እንደጓደኞቻችን ከግቢ ወተን ሳንቦርቅ እንደልጅ ይሄን ግዙልኝ እንዲህ አድርጉልኝ እያልን ሳንቀብጥ ሳንቆላመጥ፣ በዓል ደረሰ፣ልደቴ ነው ምናምን እያልን ሳናሰቀልል ከልጅ ጋር ተጣልተን በምንመጣበት እድሜ ቤተሰቦቻችን የሸመገልንበት ልጅነት ወይስ ትናንት ያመለጠንን ልጅነት እያስታወስን ፣ነገ ምን እሆን እድሜዬ ከምኔው እዚ ደረሰ ፣ አሁን ምን ሊውጠኝ ነው የሚሉ ቅዠቶች ፤ ቤተሰብን በምንሸከምበት እድሜ በጫንቃቸው ተሸከሙን የሚል ሰቀቀን የበረታበት ዛሬ ፤ ትናንት ልጅ እያለን፣የውጭ በር ተቆልፎ በአጥር ቀዳዳ አጮልቀን ያየናቸው ልጆች ዛሬም እንደትናንቱ ከሰቀቀን ነፃ ሆነው የዕውነት ከልባቸው ሲፈነድቁ እያዬን ለይስሙላ የምንስቅበት፣ በመድሃኒት እና በice የደነዘዘው አሁናችን ቆይ የቱን ነው ያልኖርነው? አንዳንዴ ሞትም ሲፈልጉት አይመጣም dose አብዘተን መዳኒት or any ሱስ ስለወሰድን የምንሞት መስሎን ነበር ፤ እንትና እኮ ትራሚል over dose ወስዶ የኩላሊት fail ተባለ ስንባል እኛም ጋር የሚሰራ የምርም የምንሞት መስሎን ተደስተን ነበር ግን አሁንም አለን ኣኣ ቆይ የቱን ነው ያልኖርነው??

,  መውደድ ፀጋ ያደረሰኝ አንድ አንትጋ ጉዳት ክፍ ሚሰባብር አገኘኸኝ  ልታገግም ስታጣጥር ቁብ የለኝም ከፊት ገፅህ አትደበቅ በውብ ሳቅህ ቅረበኝ ሳትፈራ ሁንና ራስህን   ከማስመሰል ኣለም ኣብረን እንድንድን ከሰቀቀን ፍርሃት ኣላኖር ከሚለን     ርቀን  እንገለል አንተን የወጋህን  ያገባኛል እንድል ፡  meron

እግረኛ ነበርኩ እዳው በኑሮ በኩል ያገኘኛል እንጂ😒
እግረኛ ነበርኩ እዳው በኑሮ በኩል ያገኘኛል እንጂ😒

ፖሊስ አንድ ጉዳይን ለማጣራት ሚወስደበት ጊዜ ግን ሌላ ወንጀል አያስመልጠውም?! ተጣርቶስ መች ነው ሚነገረን???

እንዲህም አድርጎን ነበር ለካ 💔
እንዲህም አድርጎን ነበር  ለካ 💔

አሳዛኙ Andy April ዛሬ April the fool ነው ግን ለምን ተባለ ስለ "Andy April" እና ስለ ሚያዝያ 23 (April Fool) ያልተሰማው እውነተኛ ታሪክ! አፕሪል 1 (April 1) "የአፕሪል ፉል ቀን" ተብሎ በአለም ዙሪያ መጠራት የጀመረው በታሪክ አጋጣሚ ሳይሆን Andy April በሚባል አንድ እንግሊዛዊ ወጣት ህይወት ምክንያት እንደሆነ ያውቃሉ? የታሪክ ምሁራን ይህንን ድብቅ ታሪክ አሁን ላይ በስፋት እያወጡት ይገኛሉ። አንዲ የተወለደው በ1926 ዓ.ም ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር። ነገር ግን ህይወቱ ከመጀመሪያው ጀምሮ በውድቀት የተሞላ ነበር። የአባቱን ግዙፍ የንግድ ተቋም በወረሰ በዓመቱ፣ ባደረጋቸው የተሳሳቱ ውሳኔዎች ንብረቱን በሙሉ አጣ። ጓደኞቹና የቅርብ ዘመዶቹ "እንደ አንዲ አፕሪል ሞኝ የለም" እያሉ በየመንገዱ ያሾፉበት ጀመር። አንዲ ግን ተስፋ አልቆረጠም ነበር። ​የሚገርመው ግን በ19 ዓመቱ የፈጸመውና አለምን ያስደነገገው ድርጊት ነበር። አንዲ በወቅቱ የ61 ዓመት አዛውንት የነበሩትን Lady Elizabeth የተባሉ ሴትን "አፈቅራለሁ" ብሎ በጋብቻ አሰረ። በወቅቱ ለንደን ውስጥ ይህ ትልቅ መነጋገሪያ ሆነ። ሁሉም ሰው "ለሀብቷ ብሎ ነው የገባት፣ ሊያታልላት ነው" እያለ በከፍተኛ ሁኔታ ይተቸው ነበር። እሱ ግን በካቴድራል ውስጥ ቆሞ "ይህ እውነተኛ ፍቅር ነው" ሲል ለዓለም መሰከረ። ​ነገር ግን ታሪኩ በደስታ አልተጠናቀቀም። ከጋብቻው ጥቂት ወራት በኋላ፣ ኤልዛቤት በድንገት በሞት ተለየችው። አንዲ በከፍተኛ ሀዘን ተሰበረ። ንብረቷንም ሳይወርስ በብቸኝነት ወደ ገዳም ገባ። ሰዎችም ይህን ቀን የእሱን ሞኝነትና የህይወት ውድቀት ለማስታወስ "የአፕሪል ፉል" አሉት ይባላል። ​ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ልብ የሚነካውና የሚያስገርመው እውነታ ምን መሰላችሁ? ​. . አንዲ አፕሪል የሚባል ሰው በታሪክ ውስጥ ፈጽሞ አልነበረም! አሁን ያነበባችሁት ታሪክ በሙሉ ከላይ እስከ ታች የተቀነባበረ ውሸት ነው። ልክ እንደ አንዲ ታሪክ ሁሉ፣ እናንተም እስከ መጨረሻው በጉጉት በማንበባችሁ በደንብ ተሸውዳችኋል!

ሰውና የሰው ቤት ፤ መኪኖችም ያልበቃው ሲኖ ዛሬ ከባቡር ጋር ግጥሚያ ጀምሯል!
ሰውና የሰው ቤት ፤ መኪኖችም ያልበቃው ሲኖ ዛሬ ከባቡር ጋር ግጥሚያ ጀምሯል!

ለቅሶህ ከነጭ አዘቅዛቂ ሱፍ ለባሹ ከበዛ ሀዘንህ አዛኝ እንዳጣ ተረዳ!

በፀጥታ ጊዜ አንድ ቃልም ይረብሻል ።

" ሜሉ " ! " ሜሉዬ " !!!! ብዬ ብጣራም ሚሰማኝ ሰው የለም ። ከስራ ቦታ ወደ ቤቴ ስመጣ 1:30  ሁኖ ነበር ግና ቤቱ ኦና ሁኖ ጠበቀኝ ። የት ሂዳ ነው ሜሉ ? ብዬ ስልኳ ላይ ደወልኩ ስልኳም አይሰራም በዛ ላይ ድካሙና ረሀብ ተደምረው ንዴትንና ስልችትን በሰውነቴ ላይ ለቆብኛል ። ልብሶቼን እዛው ሳሎን ላይ አወላልቄ እርቃኔን ሻወር ቤት ገባሁኝ ። ውሃውን እንደከፈትኩ እንደ ሃምሌ ዝናብ ሲሪንጅ በሚመስሉ ቀዳዳዎች የሚፈሰው ውሃ ከራስ ፀጉሬ እስከ እግሬ የቆሸሸውን ገላዬን እያራሰ ወደ ታች እያፈሰሰ ነው ። እኔም አይኔን ጨፍኜ ተመስጨ ስለ ውሃ ማሰብ ጀመርኩ ። ሰው እርኩስ ውሃ ቅዱስ ። ውሃ ዝም እና ለብ ያለ ነው የሚንበለበለውን እሳት እንኳን ማጥፋት የሚችል ኃይል አለው ። የሰውነታችንን ሰባ አምስት ፐርሰንት የሚሸፍን ይሄ ቅዱስ ውሃ ነው ። በሜሉዬ የተናደድኩትን ከንዴቴ ያበረደልኝ ውሃ ነው ።   ውሃ ጥም ሲጠማን ኣእምሯችን ሌላ ነገር ማሰብ ያቆማል ። ውሃ ካገኘ ግን የማሰብ ፍሰቱን ይጀምራል  ,,,,,,  " ሄኒዬ "! " ሄኑ" !!!!!  ብላ ተጣርታ ከሃሳቤ አናጠበችኝ  "  እዚ ነኝ " አልኩ  ጮክ ብዬ ሰውነቴን አደራርቄ እዛው ሻወር ቤት ካሉኝ ፓንቶች አንዱን መርጨ ለበስኩና ከሻወር ክፍል ወጥቸ ቁም ሳጥኔን ከፍቸ ቀለል ያለ ቱታ ለብሸ ወደ ሳሎን መጣሁ ። " ሜሉ " አልኩኝ " አቤት"  አለች  ኪችን ናት  " ስላመሸሽ ትቆነጠጫለሽ ደሞ ዕራቱን ተሎ በይ ጨጓራዬ የሚፈጭ ነገር አጥቶ ህብለ ሰረሰሬን ሳይፈጭ ተሎ አድርሺ"  አልኳት  በደከመ ድምፄ  ምግቡ እስከሚደርስ ቅዱሱን ውሃዬን እየተጎነጨሁ ቲቪዬን ከፈትኩ ። በማምሸቷ ሳትቆነጠጥማ አታድርም 🤞🤞🤫🤫 ✍  Henok

የስጠኝ ፀሎት ይዘግይና ይህን ብናስቀድም፦በሰላም አውለኝ ፤ በሰላምም አሳድረኝ ፤ ክፉ አታሰማኝ !!!

የኔ ፀሎት ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ? እኔ ሁሌም ፈጣሪዬን የምለምነው በዚ ማንም በሌለበት ዓለም ላይ በዚ ጤዛ በሆነ ዓለም ላይ በዚ ሲዘግኑት በማይጨበጥ ዓለም ላይ በዚ ገንዘብ የሌለው ሰው እንደ ሮቦት በሚቆጠርበት ዓለም ላይ ያመንነው ሰው በሚከዳን በዚ ዓለም ላይ ንዋይ በሚደልልበት በዚ ዓለም ላይ የተደገፍነው ሰው ተሰብሮ በሚወጋን በዚ ዓለም ላይ እኔ አንድ ነገር እለምነዋለሁ 🙏 አቤቱ አምላኬ በሙሉ ልቤ አለሀኝ የምለው አንተ ነህ ካንተ ውጪ ማንም የለኝምና ከጎኔ ሁነህ ካላበረታሀኝ ፅኑ ዓለት ሁነህ ካላቆምከኝ ማንም ! አያበረታኝምና  አበርታኝ  🙏🙏🙏 አሜን ✍  Henok

Teddyን ስሰማ ሰዓሊ ነኝ 🥰 የቴዲ ታደሰ ገፀባህርያት ነፍስ አላቸው አእምሮ ውስጥ መቦረቅ ይወዳሉ😇 Uff የኔ ሰረቅራቃ 😩🫀
Teddyን ስሰማ ሰዓሊ ነኝ 🥰 የቴዲ ታደሰ ገፀባህርያት ነፍስ አላቸው አእምሮ ውስጥ መቦረቅ ይወዳሉ😇 Uff የኔ ሰረቅራቃ 😩🫀